cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

TUBA ISLAMIC ASSOCIATION

(عن ابي هريرة رضي الله عنه،قال قال رسولﷺ :- "بدأ الاسلام غريبا وسيعود كما بدأ غريبا فطوبى للغرباء.")

Show more
Advertising posts
286
Subscribers
No data24 hours
+27 days
+630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ስለ ረሱል ምን ያህል እናውቃለን 39 ─────────── ዋሻው በሸረሪት ድር ተተብትቦ ነበር፣እርግብ እንቁላል ጥላበት ነበር፤ ጌታችም የሆኑ ዛፎችን አብቅሎበት ነበር የሚሉ ዘገባዎች ሁሉ ደካማዎች ናቸው። የሙድሊጅ ጎሳዎች መሪ የነበረው ሱራቃ ቢን ማሊክ ነብዩንና አቡበክርን ለመያዝ ከፍተኛ ጥረት አድርጎ ነበር።ነገር ግን በነብዩ صلى الله عليه وسلم ዱዓእ ምክንያት ፈርሱ በተደጋጋሚ በመውደቁና በሶስተኛው ላይ እግሩ ከሰጠመ በኋላ መዞ ሲያወጣው የወጣውን ጭስ ተከትሎ የሰላም ጥሪ ማስተላለፉን፣ ስንቅ ሊሰጣቸው መሞከሩን፣ በዚያ አቅጣጫ ነብዩን صلى الله عليه وسلم ለመፈለግ የሚሄዱ ሰዎችን ሃሳብ ማስቀየሩን፣ የደህንነት ደብዳቤ እንዲጽፉለት መጠየቁንና አቡበክር በቆዳ ላይ እንደጻፈለት በሶሂህ ሀዲስ ተዘግቧል። ሱራቃ رضي الله عنه ከ11 አመት በኋላ በስንብቱ ሀጂ ወቅት ነበር እስልምናን የተቀበለው። በጉዟቸው ወቅት ኡሙ መዕበድን رضي الله عنها መስተንግዶ መጠየቃቸውና ይሄን ተከትሎ በታየው ተአምር ቤተሰቧ በሙሀመድ صلى الله عليه وسلم ነብይነት ማመናቸው እንድሁም ዙበይርና ጦልሃ رضي الله عنهما ከሻም ሲመለሱ መንገድ ላይ መገናኘታቸውና ነብዩና አቡበክርም አዳድስ የስጦታ ልብሶችን መቀበላቸው ተወርቷል። ዛሬ እንደሌላ ጊዜው ✨ይቀጥላል ✨ ሳይሆን ✨ተፈፀመ✨ለማለት ተገደድን። በርግጥ ስለረሱል ታሪክ አንስቶ ተፈፀመ ማለት ቢከብድም በአጭሩ ከውልደት እስከ መካ ስደት ይሄን ይመስላል። አላህ ሁላችንንእ ተጠቃሚ ያድርገን።🤲 የ ውዱ ረሱላችንን ታሪክ ለመላው ኡማ በማሰራጨት የበኩላችንን እንወጣ። የህይወታችንን አርአያ የሆኑትን ነቢ እንወቅ!! https://t.me/tubajemea
Show all...
TUBA ISLAMIC ASSOCIATION

(عن ابي هريرة رضي الله عنه،قال قال رسولﷺ :- "بدأ الاسلام غريبا وسيعود كما بدأ غريبا فطوبى للغرباء.")

Photo unavailableShow in Telegram
ከሰኞ እስከ ሰኞ‼ ============= ✍ ተከታታይ ወርቃማ ቀናት ከፊታችን፦ √ ሰኞ: የሙሐረም 9ኛ ቀን፣ √ ማክሰኞ: የሙሐረም 10ኛ ቀን → የዐሹራእ ጾም፣ √ ረቡዕ : የዐሹራእ ቀጣይ ቀን፣ √ ሐሙስ: ሥራዎች ወደ አላህ የሚቀርቡበት ቀን፣ √ ጁሙዓህ: የአያሙልቢዽ የመጀመሪያ ቀን (ሙሐረም 13) √ ቅዳሜ: አያሙልቢዽ፣ √ እሁድ: አያሙልቢዽ፣ √ ሰኞ: ሥራዎች ወደ አላህ የሚቀርቡበት ቀን አላህ አላህ! እንኳን ተጨማሪ ሰበብ ኖሮት ሙሐረምን ሙሉውን መፆም ይወደዳል። የቻልን እንጹም፣ ሌላውንም እናመላክት። አላህ ያግራልን። ©STRONG_IMAN @tubajemea
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🥣የዐሹራእ ቀን ፆም! ለመልካም ሥራ አስተዋሽ እንሁን። ከኢብኑ ዐባስ ተይዞ፡ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾ «የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የዐሹራእን ቀን ፆም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለሁ።» [ሙስሊም: 1134] ከአቢ ቀታዳ ተይዞ፡ ነቢዩ እንዲህ ብለዋል፦ ﴿صيامُ يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾ «የዐሹራእ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።» [ሙስሊም: 1162]
Show all...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
በሁሉም ልብ ውስጥ የተደበቀ ህመም አላህ ብቻ የሚያውቀው።❤️‍🩹 @tubajemea
Show all...
3
Photo unavailableShow in Telegram
3
00:13
Video unavailableShow in Telegram
اميين 🤲
Show all...
7.43 MB
2
Al-Kahf الكهف-Islam Sobhi إسلام صبحي.mp328.98 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🌼🌼ከጁሙዓ ሱናዎች🌼🌼 ፨ሱረቱል ካህፍን መቅራት ፨ገላን መታጠብ ፨ጥሩ ልብስ መልበስ ፨ሽቶ መቀባት (ለወንዶች) ፨በጊዜ ወደ መስጅድ መሄድ ፨በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ.❤️ https://t.me/tubajemea
Show all...
ስለ ረሱል ምን ያህል እናውቃለን 38 ─────────── ስንቅ የምታዘጋጅላቸውን(አስማእ ቢንት አቢበክር رضي الله عنها )፣ መረጃ የሚሰበስብላቸውን (አብዱላህ ቢን አቢ በክርን رضي الله عنه )፣ የጉዞ አሻራቸውን የሚያጠፋን (አሚር ቢን ፉሀይራን رضي الله عنه ) እና መንገድ የሚመራቸውን ( ሙሽሪክ የነበረውን ዐብዱላህ ቢን ዑረይቂጥን) መደቡ። በረቢዑል አወል አስራሁለተኛው ቀን በዕለተ ሰኞ ምሽት ላይ ነብዩ صلى الله عليه وسلم ከአቡበክር ጋር በመሆን መካን ለቀው ወጡና በሰውር ዋሻ ዉስጥ ተደበቁ። በዋሻውም ሶስት ቀናትን አሳለፉ። ነብዩ صلى الله عليه وسلم እንዳመለጧቸው ያወቁት ቁረይሾች ሙሀመድን ለገደለ ወይም አሳልፎ ለሰጠ ሰው መቶ ግመሎችን ለመስጠትም ወሰኑ። የተለያዩ ሰዎችን በተለያዬ አቅጣጫ አሰማርተው ያፈላልጉ ጀመር። የተወሰኑት ሰዎች ነብዩ ከተደበቁበት ዋሻ ደርሰው ነበር። ነገር ግን አላህ እይታቸው ወደዋሻው እንዳይሆን አደረገ። ጥላቶች ከዋሻው ጫፍ ላይ መድረሳቸውን የተመለከተው አቡበክር رضي الله عنه በጣም ከመጨናነቁ የተነሳ ነብዩ ሆይ ከእነሱ ዉስጥ አንዱ እይታውን ዝቅ አድርጎ ቢመለከት እኛን ያየናል ብሎ ሲነግራቸው ሶስተኛቸው አላህ የሆኑን ሰዎች ምን ክፉ ያጋጥማቸዋል ብለህ ነው!! ስለዚህ አትፍራ!! ብለው አጠናከሩት። ✨ይቀጥላል ✨ የ ውዱ ረሱላችንን ታሪክ ለመላው ኡማ በማሰራጨት የበኩላችንን እንወጣ። የህይወታችንን አርአያ የሆኑትን ነቢ እንወቅ!! https://t.me/tubajemea
Show all...
TUBA ISLAMIC ASSOCIATION

(عن ابي هريرة رضي الله عنه،قال قال رسولﷺ :- "بدأ الاسلام غريبا وسيعود كما بدأ غريبا فطوبى للغرباء.")

1
Photo unavailableShow in Telegram
የታመመ ቤተሰብ ወይም ዘመድ ካለ ሰደቃ አብዙ። @tubajemea
Show all...
👍 2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.