cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Åll ø£ øñ€🤣📚

ሁላችሁም ይህን channel join በሉ ትምህርት እያገኛቹ ፈታ የምትሉበት channel ነው https://t.me/just_join_pls share ማረግ እንዳይረሳ contact with cross:-@miki_man19

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
181
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
😂 run ጀለሴ run 🏃‍♂🏃‍♀🏃‍♂🏃‍♀🏃🏃
Show all...
♡♡♡እንደ ማፈቅራት😍☙ ስናገር ልቤ በደስታ ይሞላል አንድ ትልቅ ጀብድ እንደፈፀመ ወታደር አካሌ በወኔ ስሜት ሲገታተር ይሰማኛል።💪❤️ ሰው ህልሙን በተግባር በሚኖርበት አለም እኛ ግን ተግባርን በህልም የምንኖር ድንቆች እኮ ነን።👩‍❤️‍💋‍👨 hhhh ደሞ እኮ ስንጣላ አይጣል ነው ኩርፊያዋ ንዴትዋ ለንንግግሯ እንኳን እኮ ደንታ የላትም hhh የኔ ፍቅር ከንዴትእና ከንንግግሯ ጀርባ ያለጥፊትዋ ይቅርታ🥺ღ ጠያቂ ናት የራሷን ሰው ላለማጣት ያለወንጀልዋ ትከሰሳለች😞.... ምን ብዬ ልጥራት ታድያ ስም እንኳ አይገልፃት አስር ጥፋቶችዋን እንዳላይ አንዱ ፍቅሯ አወረኝ👨‍🦯 አፈቀርኳት በጣም የፍቅሯ ወላፈን❤️‍🔥❦ በልቤ ሲንቦለቦል ይሰማኛል የሰውነትዋ ጠረን🥺 በለመደ አፍንጫዬ ሽቶዩን ጠላሁት በተለይማ😊 ከንፈርዋ ከንፈሬን ሲነካው ድሮም ሸምበቆ የነበረው ልቤ የምትሰነዝርበትን የፍቅር መድፍ መቋቋሙን ተሳነው ከንፈሬ ከንፈሯን ለቆ አንገቴ ጭኗን መንተራስን ተመኘ።😔 hmmm አልበገር ባዩ አካ ሌ ለልዕልቷ ተንሰፈሰፈ......👸የምላት ቢጠፋኝ ልቤ ብቻ አልኳት....❤️✵❦ ✍Solii 💜🅔🅖🅝🅐 🅩🅔🅜🅔🅝 💜 ᴊᴏɪɴ ᴀɴᴅ ሼር 💜 @just_join_pls
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
😂😂😂be like
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ግን እክ ነው ይህንንስ ምን ትሉታላቹ🙊
Show all...
ከሳምንቱ ቀናቶች ለርስዎ የቱ ቀን ይመቾታል 🥰Anonymous voting
  • ሰኞ
  • ማክሰኞ
  • ረቡዕ
  • ሀሙስ
  • አርብ
  • ቅዳሜ
  • እሁድ
0 votes
Show all...
DISCOUNTER™

ወደ ጫማ መደብራችን እንኳን ደህና መጡ ምቹ፣ጊዜዉን የጠበቁ ና የሚያምሩ SNEAKEሮችን በተገቢዉ ዋጋ ያገኛሉ የእናንተ ምቾት ለኛ ልዩ ቦታ አለዉ ✍︎ @ZeSuraphel @WeKRBL Free Delivery

#የድሬ_ፋዘር ልጁን ፡ ፡ ፡ ልቀቁኝ እገለዋለው ሰው በተሠበሠበበት እኮ ነው አልቅምም ብሎ ያዋረደኝ☹️😒😂🤣👍 እረ like የለም
Show all...
🌝ፀሀይ መማር ትወዳለች እኔ ግን በቃኝ🙅‍♂ እናንተስ ?
Show all...
ጫማ👠 እየሸጠላት አንድ ጊዜ እግሬ ላይ ልለካውና ልየው ስትለው.. በነገራችንላይ_ፓንትም_እንሸጣለን👙🤣
Show all...
? ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት ማድረግ 🔑💡🔑 የሚከብደን??? ስለዚህ ነገር አስቡ¡¡ ይሄንን ነገር እያሠራጫቹ ነው ወይስ??? ይሄን እንዳላየ ሆናቹ ታልፋለቹ ‍♂፣ ምክኒያቱም እናንተ ደስተኛ ያደርገናል ብላቹ የምታስቡት👈____ስለሆነ??? ይሔንን ለሁሉም ጓደኞቻቹ አሠራጩ⏩ 80% የምትሆኑት በእርግጠኝነት ይሔን አታሠራጩም✖️ እግዚአብሔር 💒አለ በምድር የካዳቹኝን በፍርድ ቀን🔥🔥 እክዳችኀለሁ ልክ አንድ በር 🚪 ሲዘጋ ጌታ ሁለት ይከፍታል እግዚአብሔር ሁለት በር🚪🚪 ከከፈተላቹ ደሞ ይሄንን መልዕክት ለሁሉም ሰው ላኩ እኔን ጨምሮ... እግዚአብሔር አይፎን 📲 ባይኖረውም የእኔ ተመራጭ ቁጥር ነው.......!! ፌስቡክ 📒 አይጠቀምም ግን ምርጥ ጓደኛዬ ነው.......!! ትዊተር ® ባይጠቀምም እኔ እስካሁን እከተለዋለው.......!! እና ያለምንም ኢንተርኔት ኔትዎርክ 📶 እኔ ግን ከርሱ ጋር ተገናኝቻለሁ......!! ቴሌግራም ♻ላይ ባይኖርም ግን ሁልጊዜ በመስመር ላይ ነው........!! ይሄንን መልዕክት አስተላልፉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል ✝🙏🙏✝ 5 ሴኮንዶችን በመጠቀም ስለ እግዚአብሔር ፍቅር 💞 ለ-12 ሠዎች ንገሩና የ 12 ወራት በረከትን ተቀበሉ 🌈🌈🌈 እኔ የራሴን ከእናንተ ጀምሬያለሁ አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤ የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የእግዚአብሔርን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የእግዚአብሔር እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? " በማለት መለሱለት አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የእግዚአብሔር ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ " አምላክ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አመሰግናለው " በማለት ለ20 ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ ሰይጣን :😀😂😂😁😁😀 ኢየሱስ : ምንድነው የሚያስቅህ? ሰይጣን : ይሄ ልጅ የኔ ነው አላልክም ኢየሱስ ፡ የትኛው? ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው! ኢየሱስ : አዎ ልጄ ነው ሰይጣን : ያንተ ልጅ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም ኢየሱስ ፡እይ የኔ ልጅ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት Share:-@just_join_pls
Show all...