ግጥም
Open in Telegram
በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor
Show more4 823
Subscribers
+324 hours
+557 days
+23030 days
Posts Archive
4 827
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻
It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.
⚡️ Place your ad here in three simple steps:
1 Sign up
2 Top up the balance in a convenient way
3 Create your advertising post
If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.
Start your promotion journey now!
4 827
#ትላንትን_ቀመስኩት
በትዝታ ሪሞት ግዜውን መልሼ
ደግ ደጉን አየሁ ክፉውን ቀንሼ
የፊቱ ቢያስፈራኝ የሗሊት መለስኩት
ደጉን ግዜ ስቤ በዛሬው ቀየርኩት!
አሁን ያለው ግዜ ቢመረኝ እንደ እሬት
ህይወት ለማጣፈጥ ትላንትን ቀመስኩት
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
4 827
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻
It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.
⚡️ Place your ad here in three simple steps:
1 Sign up
2 Top up the balance in a convenient way
3 Create your advertising post
If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.
Start your promotion journey now!
4 827
ምንም ቢደብቁት ምንም ቢሸፍኑት
ቆሻሻ ከምረው ጭራሽ ቢሰወሩት
ጭሱ አመለከተ መገኛውን ቦታ
መስቀል ተገኝልን የእኛ መከታ
አይሁድ ቢደብቁት የመስቀሉን ስፍራ
እሌኒ አገኘችው ደመራ ደምራ
ዛሬስ በኛ ዘመን
ስንት አይሁድ ተነሥተው መስቀሉን ቀበሩ?
ስንትስ እሌኒዎች ሊያወጡት ቆፈሩ?
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
✍️ገጣሚ_ገላና ዳንዴና
4 827
ምንም ቢደቢቁት ምንም ቢሸፊኑት
ቆሻሻ ከምረው ጭራሽ ቢሰወሩት
ጭሱ አመለከተ መገኛውን ቦታ
መስቀል ተገኝልን የእኛ መከታ
አይሁድ ቢደብቁት የመስቀሉን ስፍራ
እሌኒ አገኘችው ደመራ ደምራ
ዛሬስ በኛ ዘመን
ስንት አይሁድ ተነሥተው መስቀሉን ቀበሩ?
ስንትስ እሌኒዎች ሊያወጡት ቆፈሩ?
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
✍️ገጣሚ_ገላና ዳንዴና
4 827
ገፍቶኛል ጅረትሽ ከቀዬ አስወጥቶ
በርሽ ተዘጋብኝ በኔ ላይ አየለ ጉልበትሽ በርትቶ
ልበላ ስጠጋ ከሰፊው ማዕድሽ
ልጠጣ ልጎነጭ ከዛ ከማር ጠጅሽ
ልብስሽን ጠይቄሽ ልዋብ ላጌጥበት
ለካ ክደሽኛል የኔውን ልጅነት
አፈር ይብላኝ በቃ ልፍሰስ እንደ ውሀ
ባንቺ ከተካድኩኝ ከፊትሽ ልሂደው ያቃጥለኝ በረሀ
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ባንቺአለም ሽፈራው
4 827
#ለቀልድ_እንዳይመስለሽ
ፍቅሬን ተረጅልኝ የመውደዴን ነገር
ማሰብ አቀቶኛል እኔ ካንቺ በቀር
የማፍቀረን ነገር መውደዴን ስንገረሽ
የምሬን ነው ውዴ ለቀልድ እንዳይመስለሽ
አብሮ ለመታየት ለሳቅ እና ፌሽታ
ለጊዜያዊ ስሜት ለደቂቃ ደስታ
ነበርን ለማለት እንዲህ ነው እንደዛ
ዝም ብዬ ምተወሽ በዋዛ ፈዛዛ
የማፍቀሬን ነገር መውደዴን ስንገረሽ
የምሬን ነው ውዴ ለቀልድ እንዳይመስለሽ
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
✍️ገጣሚ_ገላና ዳንዴና
4 827
ወረት በበዛባት በግርግር ዓለም፣
የእኔ የምትለው ቋሚ ወዳጅ የለም፣
ለቁርስ አብሮህ ሆኖ ለምሳ ክዶሀል፣
ግዜ ለሰጠው ሰው ለእራት ይሸጥሀል።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
4 827
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻
It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.
⚡️ Place your ad here in three simple steps:
1 Sign up
2 Top up the balance in a convenient way
3 Create your advertising post
If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.
Start your promotion journey now!
4 827
MOONBIX LAUNCHED BY BINANCE
Now Binance Verified this bot you can use it but its beta version
https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_5305703538&startapp=ref_5305703538&utm_medium=web_share_copy
Game ተጫወቱ
Daily Task ስሩ
ሰዎችን Invite አድርጉ
4 827
#ጠብቄሽ_ነበረ!
መንፈሴን አንጽቼ
ገላዬን አጥርቼ
አበባ አሳብቤ
አዱኛ ሰብስቤ
ጠብቄሽ ነበረ፤
ብትቀሪ ጊዜ፣
መንፈሴን አሳደፍኩ
ገላዬን አጎደፍኩ
አበባው ደረቀ
አዱኛው አለቀ
ብትቀሪ ጊዜ፣
የጣልኩብሽ ተሥፋ
እኔን ይዞ ጠፋ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_(ደበበ ሰይፉ)
4 827
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻
It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.
⚡️ Place your ad here in three simple steps:
1 Sign up
2 Top up the balance in a convenient way
3 Create your advertising post
If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.
Start your promotion journey now!
4 827
#ግን_ባለፀጋ_ነኝ!!
በሀብቴ እንዳትቀኑ ሀብት የለ ከቤቴ
ገብታችሁ ፈትሹት ባዶ ነው ማጀቴ
ሙሉ ጤና ያለኝ ምንም ያልጎደለኝ!!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ግን ባለፀጋ ነኝ
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
4 827
እየተከታተልክ የኔን ስህተት ስትነቅስ
ለምን አልታየህም ያንተ ሞልቶ ሲፈስ
እንዴት አጥርቶ አየ ዓይንህ የሩቁን
ዙሪያህን ተከበህ ውጦህ እራስክን
የቅርቡን ዘንግተህ የሩቁን ስታርም
አረም አስበላኸው ማሳህ እህል የለም
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
4 827
ጋይስ እስቲ አንድ project ላስቸምራችሁ projecቱ
ከ 7m በላይ user አለው
telegram verified አድርጓታል
listing date የታወቀ ነው እሱም .... November
tap tap አይደለም
✌️ አሰራሩ በየ2 ሰአት እየገባችሁ claim ማድረግ ነው ልክ እንዴ hot mining
እሽ አሁን መጀመር የምትፈልጉ
በዚህ link ስትገቡ 2 seed coin ትገኛላችሁ 👇👇👇
t.me/seed_coin_bot/app?startapp=5305703538
4 827
ከጣት ላይ ቢታሰር ቀለብት ለዕይታ
ማጥበቅ በህሊና ላልቶ እንዳይፈታ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
4 827
#ልቤን_መልስልኝ!
ቀንና ሌሊቱ ጊዜም ተሻጋሪ
ትዝታህ ብቻ ነው ከኔ ጎጆ ነዋሪ
ሀምሌና ነሐሴ ይጥላል አብዝቶ
ሰውም ድንገት ያልፋል ትዝታን ተክቶ
አንተስ ካለህበት እንዴት ነው ትዝታ
ከኔ ቤት በርትቷል ጠዋት ሆነ ማታ
ጊዜን እንደዘበት የሗሊት መልሶ
አንተን ያገዝፍሐል እኔን አኮስሶ
በልቼ እንዳልበላሁ
ጠጥቼ እንዳልጠጣሁ
ዛሬም በመራቅህ አለሁ እንደከሳሁ
አመታት አልፈውም አንተን አስባለሁ
ስራመድ ብቻዬን ስተክዝ ለራሴ
በትዝታ ማእበል ስትሰቃይ ነፍሴ
እስቲ ልጠይቅህ ስላንተ ሁኔታ
እኔ አልሰነብትም ሟች ነኝ በትዝታ
እባክህ ትዝታ እኔን ለቀቅ አርገኝ
እንደሰጋር በቅሎ አብዝተህ አትጋልበኝ
ጊዜን ላትመልሰው እኔን አቶዝውዘኝ
ነገን ላስብበት ባክህ ተወት አርገኝ
እስቲ ትዝታህን አደብ አስገዛልኝ
በመጣበት ፈረስ ልቤን መልስልኝ
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
4 827
Gamee Or WAT የምትሰሩ ሊጠናቀቅ 2 ቀናቶቾ ብቻ ይቀራሉ!
የሰበሰባችሁት Wat እንደማይቀነስ በሰፊው እየተነገረ ነው በዚህ ኤርድሮፕ ለመሳተፍ በትንሹ 1000 WAT ቶክን ያስፈልጋል።
ይህችን 2 ቀን የሚቆይ 1 ሰው ስትጋብዙ 2000 WAT የሚያስገኝ የኢንቫይት ቻሌንጅም አዘጋጅተዋል በዚህም የቻላቹትን ያህል invite በማድረግ አሪፍ Wat መሰብሰብ ትችላላቹ በትንሹ 5 ሰው invite ብታረጉ 10,000 wat አገኛቹህ ማለት ነው!! ለማንም ስለማያቅት ጀምራችሁት ሰው ጋብዛችሁ መጠበቅ የተሻለ ነው🔥
ለመጀመር 👇👇https://t.me/gamee/start?startapp=ref_5305703538
4 827
#እኛ_ሳንታረቅ
ሰው ከሰው ተኳርፎ ዘመኑ ቢታደስ
አሮጌ ዓመት ወርዶ አዲስ ዘመን ቢነግሥ
እድሜ ቁጥር እንጂ ቢደመር ቢቀነስ
እኛ ሳንታረቅ እንቁጣጣሽ ቢደርስ
ፍቅር በሌለበት ውብ ድግስ ቢደገስ
የዶሮ የበጉ የበሬው ደም ቢፈስ
የከንቱ ከንቱ ነው ፍቅር ካልታደሰ
አንዱ የአንዱን ጎጆ ከፍቶ እያፈረሰ
መተሳሰብ ሳይኖር ልባችን ሳይቀና
አዲስ ዓመት መጣ ዞሮን እንደገና
ከትላንት ሳንማር በስህተት ተዘፍቀን
በእንቁጣጣሽ ዜማ እንቁ እንናፍቃለን።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 