St.pauls Medical gateway
Closed channel
👨⚕️Welcome to St. Paul's CoC Channel ! ✨Are you G-12 Student , who took national Exam?, Aright ,this is Ultimate place for your childhood dream 🙌 -©️-This channel is Owned by Medical gateway ➾ @medicalgateway 🏨join us , Live your dream with us !
Show more1 636
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
አድራሻ
ለቅዱስ ጳውሎስ ተፈታኞች
መድሀኒያለም ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከጳውሎስ ሚሊንየም ሜዲካል ኮሌጅ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን ( just a walking distance from SPMMC) ከቃሊቲ በኩል ለምትመጡ በአውቶቢስ ተራ ( ጎጃም በረንዳ) መምጣት ትችላላችሁ ‼️
ወደ አስኮ የሚሄድ መኪና ይዛችሁ ስትሄዱ መንገድ ላይ መፈተኛችሁን ታገኙታላችሁ‼️
ከፒያሳም ቅርብ ነው ‼️ ከአ.አ ውጭ ያላችሁ ወደ አዲሱ ገበያ አካባቢ ዘመድ ካለ ወይም አልጋ ብትይዙ ይመከራል ‼️
ከላም በረት ብትነሱም ልትደርሱ ትችላላችሁ። ምክንያቱም ፈተና ሁለት ሰአት ስለማይጀመር (ከሩቅ የሚመጡትን ለመጠበቅ) ‼️
እንደዚህ ማለት ግን አርፍዳችሁ ግቡ ማለት አይደለም ‼️
ይልቁንም መንገዶች ሊዘጉ ስለሚችሉ በጠዋቱ ፈተናው ቦታ መድረስ ይኖርባችኋል
ስትሄዱ መታወቂያ :እርሳስ :ማጥፊያ መያዝ አለባችሁ !
መልካም ዝግጅት :
@SPMMCcoc
@SPMMCcoc
About Todays Exam
➖➖➖➖➖➖➖➖
✔️Time allowed ➾1hour
✔️Venue : Special Class
✔️Starting Time ➾3:00PMLT
✔️End Time ➾4:00PMLT
Never miss it#ይነበብ‼️
የ2016 ዓ.ም የቅዱስ ጳውሎስ Coc ዝግጅት ምዝገባ ሊጠናቀቅ ሶስት ቀናት ብቻ ቀርተዉታል !
ዘግይተው መረጃው ለደረሳቸው ብቻ ገብተው ጥያቄዎችን አብዝተው እንዲለማመዱ Special Registration (#ስጦታ)ምዝገባ ለሚቀጥሉት ቀናት ክፍት ይሆናል !
ለመመዝገብ 50% ቅናሽ የተደረገ ሲሆን 1000392017449...CBE [Debebe workabeb Tessema )
በዚህ አካውንት 100ብር ብቻ በመላክ መመዝገብ ይቻላል ‼️
ጉዞ ላይ ሆናችሁ ፤ዘመድ ጋር (A.A) የእኛን ፈተናዎች መለማመድ እንዳይረሳ
➾ከሜዲካል ጌትዎይ ጋር በጥሩ የተዘጋጀ ዉጤቱ ያማረ እንደሚሆን የባለፈው ዓመት የቅ.ጳውሎስ ተማሪዎቻችን ማሳያ ናቸው 🤗
ለሁሉም ጓደኞቻችሁ ሼር
አድርጉላቸው🙏
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለለመመዝገብ ⤵️
@medicaltutorbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Contact admins ⤵️
@cvslife
@drrposts
@Amki126
▬▬▬▬▬▬▬▬
@SPMMCcoc
#እንድታውቁት
በጣም ብዙዎች Identification Cared ምንድነው ስላላችሁ
➾ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ ነው !
✔️የቀበሌ እና የትምህርትቤት ካላችሁ ሁለቱንም ያዙት ፤12ኛ ክፍል የተፈተናችሁበት Id ካለም እንደዚያው
ያላችሁን መታወቂያ ይዛችሁ ሂዱ ፤መንገድ ላይ የምታልፉበት መታወቂያ ከዚያ ውጭ ይሄ ሳይሆን የሚያስጨንቀው ለፈተናው ምን ያክል ዝግጁ ነኝ የሚለው ነው ‼️
የቀራችሁ ጊዜ በአግባቡ ተጠቀሙ ፤የሚባክን ጊዜ አይኑራችሁ 👌
ዶክሜንት ያላሟላችሁ ደግሞ የቅዱስ ጳውሎስ አድራሻ ጉለሌ አካባቢ ሲሆን Registrar ለማግኘት Campus መሄድ አለባችሁ
መልካም ጉዞ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Coc preparation
registration ⤵️
@medicaltutorbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
@SPMMCcoc
@SPMMCcoc
#Today
⏺ Special Exam -3❗️
Exam coverage
✔️Some 2013Coc
✔️2014Coc Questions
✔️Last year Exams
⚠️ It's important for students to review and prepare for the exam by studying the relevant materials from Our tutorial center.
✍️ By revisiting past clinical and management case SJ,students can strengthen understanding of medical scenarios ,that is why medical gateway❗️
✅Attending special class and participating in this exam provides an opportunity for students to summarized their preparation.
🪧Attention ...students should be mindful of managing their time effectively. Active time engagement and critical thinking will be key to successfully answering the questions of St.pauls Coc.
⏺ It's advisable for students to review specific topics and cases covered in next exam, along with any relevant notes or resources provided by Medical gateway.
➡️
Time 3:00PMLT
Good luck 🤗
Share For Others🙏
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Coc preparation
registration ⤵️
@medicaltutorbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
@SPMMCcoc
@SPMMCcocእነዚህ ከላይ ቀድመን የነገርናችሁ ወሳኝ ናቸው !
ቱቶሪያል ተመዝግባችሁ የምዝገባ ችግር ያለባችሁ ተማሪዎች ስለጳውሎስ አድራሻ በምንሰጥበት ፕሮግራማችን እንዴት Registrar Office ደርሳችሁ ችግራችሁን ማቅረብ እንዳለባችሁ እናሳውቃችኋለን
መልካም ዝግጅት !
ችግር ያለባችሁ እስከ አርብ 10:00 ድረስ Registrar በአካል ሄዳችሁ ማስተካከል ትችላላችሁ
COC ዝግጅት ምዝገባ (Special )ክፍት ነው
ለመመዝገብ 👇
@medicaltutorbot
Exam venue: is Medhanialem secondary school
Exam Date: Sunday November 05, 2023 at 2 O’clock local time (morning)
All candidates should bring an Identification card, pen, pencil, sharpener and rubber.
CANDIDATE WITHOUT IDENTIFICATION CARD WILL NOT ALLOW TO SIT FOR EXAM.
For any compliant come to registrar office before Friday 10 O’clock local time
Share For Others 🙏
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Coc P.Registration ⤵️
@medicaltutorbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Contact admins ⤵️
@cvslife
@drrposts
@Amki126
▬▬▬▬▬▬▬▬
@SPMMCcoc
@SPMMCcoc