St.pauls Medical gateway
Closed channel
👨⚕️Welcome to St. Paul's CoC Channel ! ✨Are you G-12 Student , who took national Exam?, Aright ,this is Ultimate place for your childhood dream 🙌 -©️-This channel is Owned by Medical gateway ➾ @medicalgateway 🏨join us , Live your dream with us !
Show more1 636
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
💡ስለ 2016 Tutorial ሙሉ መረጃ ከአደሚን አድምጡ ።
💡ለመመዝገብ ምን ያስፈልጋል ፣ እንዴት ትምህርቱ ይሰጣል❓
⏺ትምህርቱ እስከመቼ ይቆያል❓
⏹ክፍያውስ እንዴት ነው ?...ሌሎችም
ለሁሉም ጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው 🙏
🪧Your Medical journey start here at medical gateway❗️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
╔═══════════╗
🩺@medicalgateway1💊
🩺@medicalgateway1💊
🩺@medicalgateway1💊╚═══════════╝Finally Here it is ...
🪧Our Next Journey is based on this blue print ❗️
⛔️A week based schedule will be posted for each subsequent
week❕
➡️Official registration Will be Started On Hidar -1E.C ‼️
Share For Your Friends
🪧Your Medical journey start here at medical gateway❗️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
╔═══════════╗
🩺@medicalgateway1💊
🩺@medicalgateway1💊
🩺@medicalgateway1💊╚═══════════╝#Medical_Gateway
COMING SOON...
Freshman + Coc
🪧በ2016Freshman ለምትገቡ ተማሪዎች በጤናው ዘርፍ ለመግባት ለሚጠብቃችሁ Coc በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች እንደየይዘቱ ለማቅረብ ሙሉ ዝግጅታችንን ጨርሰናል🤗
ምን ይሄ ብቻ በመጀመሪያወቹ ሳምንታት ለFreshman Mid Exam በሚገባ እናዘጋጃችኋለን (Logic , Psychology and Physics )
📚ሜዲካልጌትዎይ የሲኦሲ ጭንቀት እና ፍርሀትን በማቅለል ብዙዎች የልጅነት ህልማቸውን እንዲኖሩ እያደረገ ይገኛል❗️
✅በቅዱስ ጳውሎስ ፈተና ተማሪዎችን በማዘጋጀት ያስፈተነው ሜዲካል ጌትዎይ አሁንም በቅርቡ ከጥቁር አንበሳ እስከ እንጅባራ (በሁሉም ዩኒቨርስቲዎች )❕
❇️በሜዲካልጌትዎይ ስር የሚሰጡ የህክምና እንዲሁም ተያያዥ የመግቢያ(Coc) ፈተና ዝግጅቶች:-
✔️ሜዲካል ጌትዎይ ቱቶሪያል በሁሉም የማስተማሪያ መንገድ (በቪዲዮ,በድምፅ ,በፅሁፍ እና ምስል)
✔️ Medical gateway Coc exam class ላለፉ አመታት Coc ጥያቄዎችና ተከታታይ ምዘና!
✔️ ተደጋጋሚ እና ሳምንታዊ ፈተናዎች
✔️የልምድ ልውውጥ (በስፋት)
For AAU Coc 👇
https://t.me/AAUMedicalgateway
https://t.me/AAUMedicalgateway
ስለCOC የሚያስጨንቃችሁን ነገርያለ ሀሳብ በእኛ ላይ ጣሉት፤ህልማችሁን ለማሳካት ከጎናችሁ ነን 🙌
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💡ባለፈው ዓመት ከነበረን በውጤት የታጀበ ቆይታ በጥቂቱ⤵️
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
📚የሁሉንም ዩኒቨርስቲዎች Coc ለማግኘት ይቀላቀላሉን⤵️
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk#Abdi
AAU
✔️2014 Batch
✨You need to listen to him
For AAU Coc👇
https://t.me/AAUMedicalgateway
https://t.me/AAUMedicalgateway
'' ከዚህ በኋላ ቅዱስ ጳውሎስ Patient ሆኜ ለመታከም ካልሆነ ዶክተር መሆን እንደማልችል ስለተረዳሁ ተሰናብቼ ነው የመጣሁት''
✅ለቅዱስ ጳውሎስ Coc ያስተማርናቸውን ተማሪዎች ከፈተና እንደወጡ ፈተና እንዴት ነበር ብለን ስንጠይቅ ከተመለሰልን መልስ አንዱ ነበረ ።
✔️ሁሉም ሰው የሚያውቀው ነገር ፤ጳውሎስ የተወዳደረ ሁሉ አያልፍም
❇️ጳውሎስ ለመወዳደር ከተመዘገቡት ተማሪዎች መካከል 65+% የእኛ ተማሪዎች ነበሩ ፤ይሁን እንጅ ከእነዚህ ውስጥ ጳውሎስ የሚፈልገው 80ብቻ ነው 🤷 የእኛ እቅድ ሁሉም ያለፉ ተማሪዎች ከእኛ ማዕከል እንዲሆኑ እንጅ 500+ (ሁሉንም ማሳለፍ አልነበረም ) አይቻልምም❌
⛔️አንድ ሜዲሲን መማር ፍላጎት ያለው ተማሪ ከጳውሎስ ወደቀ ማለት የመጨረሻ አይደለም ፤ቀጣይ አንድ Chance አላችሁ እሱም አሁን የተመደባችሁበት University ነው ❗️
📍To Be Honest የሌላ ዩኒቨርሲቲ Coc እንደጳውሎስ የከበደ አይሆንም (Excluding AAU ,JU &BDU),የእነዚህም በመጠኑ ይከብዳል እንጅ እንደ ጳውሎስ አይሆንም
⏺አሁን በተመደባችሁበት ዩኒቨርስቲ Freshman +Coc ጥሩ ለመስራት የተገኘውን አጋጣሚ በአግባቡ መጠቀም ያስፈልጋል ❗️
⚠️ይህ Chance ካለፋችሁ የምትፈልጉትን የምታገኙበት እድል አይኖራችሁም (በግል ካልሆነ)
🆕የሜዲካል ጌትዎይ Coc ዝግጅት Freshman ጎን ለጎን ምንም ሳይነካ በሚገርም ዝግጅት ከጥቂት ቀናት በኋላ የሚጀምር ይሆናል ❕
🤗እናንተ ብርቱ ሁኑ ፤ፕሮግራም ይኑራችሁ እኛም የበለጠ እናጠነክራችኋለን❗️
Share For Others 🙌
Any Question ⤵️ @medicalkeybot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
╔═══════════╗
🩺@medicalgateway1💊
🩺@medicalgateway1💊
🩺@medicalgateway1💊╚═══════════╝
🔶MEDICAL GATEWAY🔷
🎉ሜዲሲን ፣ዴንታልሜዲሲን፣ አንስቴዢያ ፣ ፋርማሲ እና Other Health COC መግቢያ ለፍሬሽማን ተማሪዎች‼️
📍እኛ ከመጣን በኋላ ስለሲኦሲ መጨነቅ አብቅቷል!!
📚ሜዲካልጌትዎይ የሲኦሲ ጭንቀት እና ፍርሀትን በማቅለል ብዙዎች የልጅነት ህልማቸውን እንዲኖሩ እያደረገ ይገኛል❗️
❇️በሜዲካልጌትዎይ ስር የሚሰጡ የህክምና እንዲሁም ተያያዥ የመግቢያ(Coc) ፈተና ዝግጅቶች
✔️ሜዲካል ጌትዎይ ቱቶሪያል በሁሉም የማስተማሪያ መንገድ (በቪዲዮ,በድምፅእና በፅሁፍ)
✔️ Medical gateway exam class ላለፉ አመታት Coc ጥያቄዎችና ተከታታይ ምዘና!
🔥የልጅነት ህልማችሁን መኖር ለምትፈልጉ ታታሪዎች እኛ ደገፍ ልንሆናችሁ ሁሉንም እያደረግን እንገኛለን !
በቃላት ጋጋታ የማይገለፀውን ስራችንን ማየት ከፈለጉ⤵️
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
For AAU Coc 👇
https://t.me/AAUMedicalgateway
https://t.me/AAUMedicalgateway
የቴሌግራም አድራሻችን👇👇
━━━━━━━━━━━━━━━━━
https://t.me/medicalgateway1
https://t.me/medicalgateway1
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📌Final Accepted for Interview List
Including All emerging Region
Good Luck
For AAU Coc 👇
https://t.me/AAUMedicalgateway
https://t.me/AAUMedicalgateway
╔═══════════╗
🩺@medicalgateway1💊
🩺@medicalgateway1💊
🩺@medicalgateway1💊╚═══════════╝
መልካም!
#interview
✔️ዛሬ 8:00LT ሙሉ ስለቃለመጠይቅ ገለፃ እና ማብራሪያ እንሰጣችኋለን ‼️
Good luck
For AAU Coc 👇
https://t.me/AAUMedicalgateway
https://t.me/AAUMedicalgateway
╔═══════════╗
🩺@medicalgateway1💊
🩺@medicalgateway1💊
🩺@medicalgateway1💊╚═══════════╝
ለቅዱስ ጳውሎስ Interview ያለፉ ተማሪዎች ዝርዝር
መልካም ፈተና
For AAU Coc 👇
https://t.me/AAUMedicalgateway
https://t.me/AAUMedicalgateway
╔═══════════╗
🩺@medicalgateway1💊
🩺@medicalgateway1💊
🩺@medicalgateway1💊╚═══════════╝
Repost from MGW Freshman 🎓
#ተከፈተ🙏
📚2016 Freshman Discussion groups.
🪧ባለፈው ዓመት ሬሜዲያል ተምራችሁ ወደ ፍሬሽማን የተቀላቀላችሁ እንዲሁም በዚህ ዓመት 12ኛ ክፍል ተፈትናችሁ Universty የደረሳችሁ ተማሪዎች በየግሩፖቻችሁ ገብታችሁ መተዋወቅ ይኖርባቹሃል። ትውውቃችሁን ግቢ ሳትገቡ በቴሌግራም ከጨረሳችሁ ትምህርቱን በአንድነት ትወጣላችሁ❗️
⛔️ስለጉዞ መረጃ :ግቢም ከገባችሁ በኋላ ፋይል ለመለዋወጥ እንዲሁም የፍረሽማን የሚድና ፋይናል ሁሉንም በአንድ ለመለዋወጥ እጅግ በጣም አስፈላጊ🤗
አስታዉሱ :መረጃ የዩኒቨርስቲ ቆይታችሁ ስኬታማነት ከሚወስንባቸው ነገሮች አንዱና ዋነኛዉ ነው ❗️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Addis ababa university
https://t.me/AAUfreshman2016
Arba Minch University
https://t.me/AMUFreshman2016
Bahirdar University.
https://t.me/BDUFreshman2016
University of Gondar
https://t.me/UOGFreshman2016
Hawassa University
https://t.me/HawasaFreshman2016
Haramaya University
https://t.me/HAUFreshman2016
Jimma University
https://t.me/JUFreshman2016
Dire dawa University
https://t.me/DDUFreshman2016
Debra Markos University
https://t.me/DMUFreshman2016
Debreberhan University
https://t.me/DBUFreshman2016
Wollo University
https://t.me/WoUFreshman2016
Ambo University
https://t.me/AmboFreshman2016
Woldia University
https://t.me/WoldiaFreshman2016
Wolkite University
https://t.me/WUFreshman2016
Wolayita sodo University
https://t.me/WSUFreshman2016
Wachamo University
https://t.me/WachuFreshman2016
Arsi University
https://t.me/AUFreshman2016
bulehora University
https://t.me/BulehuraFreshman2015
Injibara University
https://t.me/IUFreshman2016
#New
የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ።
በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
Website: https://result.ethernet.edu.et/
Telegram bot: @moestudentbot
╔═══════════╗
🩺@medicalgateway1💊
🩺@medicalgateway1💊
🩺@medicalgateway1💊╚═══════════╝
#NEW
ምዝገባ ነገ ቀን 7:00 ይዘጋል ‼️
በጣም ዘግይተው የሰሙ ካሉ የነገ ማታው ፈተና እንዳያመልጣቸው አድርሱልን🙏
ዛሬን እና ነገ ዉሎን የእኛን ፈተናዎችና
የአምና ፈተናዎችን ተለማምደው ነገ ማታ በእኛ ፈተና ዝግጅታቸውን ይዘጋሉ ‼️
መልካም ዝግጅት
#One_Day_Left
End of tutorial Exam
➖➖➖➖➖➖➖➖
📌It has Four parts
1.Situational Judgment
2.Verbal Aptitude
3.Analytical reasoning
4. Visual and Spacial reasoning
✔️Venue : Special Class
✔️Exam Date :November -4
✔️Starting Time ➾3:00PMLT
Never miss it❗️
Share For Others🙏
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Coc preparation
registration ⤵️
@medicaltutorbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
@SPMMCcoc
@SPMMCcocSt.Pauls Coc Preparation
➖➖➖〰〰〰〰➖➖➖
✔️Today's Special Exam -3 Students incredible Performance .
1.40/40🙏🙏🙏
2.37/40🙏🙏
3.33/40🙏
Good Luck ‼️
