en
Feedback
St.pauls Medical gateway

St.pauls Medical gateway

Closed channel

👨‍⚕️Welcome to St. Paul's CoC Channel ! ✨Are you G-12 Student , who took national Exam?, Aright ,this is Ultimate place for your childhood dream 🙌 -©️-This channel is Owned by Medical gateway ➾ @medicalgateway 🏨join us , Live your dream with us !

Show more
1 636
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
+9
በቅዱስ ጳውሎስ  COC ተፈትናችሁ ላለፋችሁ ተማሪዎቻችን ፍሬሽማን ኮርሶች😍 ከወዲሁ አየት አየት አድርጉ🙏 ━━━━━━━━━━━━━━━━━      ╔═══════════╗ 🩺@medicalgateway1💊 🩺@medicalgateway1💊 🩺@medicalgateway1💊╚═══════════╝

🥰🥰🥰🥰🥰🥰 Satisfaction ❤️🥰
🥰🥰🥰🥰🥰🥰 Satisfaction ❤️🥰

Finally here it is #ST_PAULS ለ2016 ዓም የሕክምና ትምህርት ለመማር የጽሑፍ ፈተና እና ቃለመጠይቁን ያለፋችሁ ተማሪዎች ስማችሁን ማየት ትችላላችሁ፡፡ Congra🙏🙏🙏 📚 ለሁሉም Uni. COC 👇 https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk

#ተጀመረ #ተጀመረ 🙏 ✔️2016 Medical Gateway Coc and Freshman Tutorial Officially Started by introduction. ❇️2016 COC and Freshman m
+4
#ተጀመረ #ተጀመረ 🙏 ✔️2016 Medical Gateway Coc and Freshman Tutorial Officially Started by introduction. ❇️2016 COC and Freshman mid exam preparation registration at medical Gateway has officially opened on Hidar -1, and the registration period will continue until one week before  COC examination takes place❗️ ✳️This registration period allows students to register at any time they want within this timeframe. There is flexibility in terms of when they choose to register. By providing a longer registration period, it ensures that students have ample time to sign up for the COC preparation program ! 🔰Once students have registered, they will be granted access to all the materials provided for the COC and freshman mid exam preparation. These materials  includes ✔️ Study guides ✔️ Lecture notes ✔️ Videos ✔️Practice exams ➾Previous year exams and other relevant resources. Never Miss Us ❗️ Today's Class ➾3:00PMLT ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ COC and Freshman Mid Exam P. Registration  ⤵️ @MedicalgatewaycocTbot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

DAY -1 CLASS-1 🪧የ2016 COC እና ፍሬሽማን ዝግጅታችን ዛሬ በይፋ ይጀመራል 🤗 ✨ ባለፈው ዓመት የነበረንን አስገራሚ ቆይታ ልንደግመው ይኸው ሁሉንም ዝግጅታችንን ጨርሰን ዛሬን እየጠበቅ
DAY -1 CLASS-1 🪧የ2016 COC እና ፍሬሽማን ዝግጅታችን ዛሬ በይፋ ይጀመራል 🤗 ✨ ባለፈው ዓመት የነበረንን አስገራሚ ቆይታ ልንደግመው ይኸው ሁሉንም ዝግጅታችንን ጨርሰን ዛሬን እየጠበቅን እንገኛለን ❗️ በዛሬው Introduction ፕሮግራማችን ✔️በሚቀጥሉት ጊዚያት ምን ምን እንሰራለን ? ✔️ከተማሪዎቻችን ጋር የሚኖረን ቆይታ ምን የመሰለ መሆን አለበት ? ✔️ከተማሪዎች ምን ይጠበቃል ? ✔️እንዲሁም እጅግ በጣም አስፈላጊ የልምድ ልውውጦች የሚኖሩን ይሆናል ! 📍ታታሪ ተማሪዎችን ይዘን እጅግ በጣም የሚገርምና ደስ የሚል ቆይታ እንደሚኖረን በልበሙሉነት መናገር እንችላለን 🙏 💡ስለCOC የሚያስጨንቃችሁን ነገርያለ ሀሳብ  በእኛ ላይ ጣሉት፤ህልማችሁን ለማሳካት  ከጎናችሁ ነን 🙌 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ COC and Freshman Mid Exam P. Registration  ⤵️ @MedicalgatewaycocTbot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 💡ባለፈው አመት ከተማሪዎቻችን ጋር  ከነበረን ቆይታ በጥቂቱ ✈️ https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk 📚 ለሁሉም Uni. COC 👇 https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk

መልካም ዜና ለ2016 Freshman ተማሪዎች Freshman +COC ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ #ህዳር_10 #Day_1 #Class_1 Medical Gateway 🪧ሜዲካል ጌትዎይ የ12 ዓመት ህልማችሁን እውን
መልካም ዜና ለ2016 Freshman ተማሪዎች Freshman +COC ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ #ህዳር_10 #Day_1 #Class_1 Medical Gateway 🪧ሜዲካል ጌትዎይ የ12 ዓመት ህልማችሁን እውን ለማድረግ የሚሰራ የህክምና ተማሪዎች ስብስብ ነው። 🔸 ከፍሬሽ የህክምና ተማሪዎች እስከ ኢንተርን ሀኪሞች ሁሉንም በአንድላይ በሜዲካል ጌትዎይ❗️ 🔸ማንኛውም ተማሪ ህክምና  እንዲሁም ተያያዥ  የጤና ዘርፍ ትምህርቶችን  ለመማር ዝግጅት ሲጀምር  መግቢያ በሩ በ' Medical gateway ' በኩል ከሆነ ሰንበትበት ብሏል❗️ ✔️ኑ...ተቀላቀሉን❗️ 🔎በቱቶሪያላችን⤵️ ✨ፍሬሽማን Mid Exam Preparation . ✔️ያለፉ አመታት Coc ፈተናዎችን በመስራት 📍በተጨማሪም ዝግጅታችንን ልዩ የሚያደርገው  ባለፈዉ  ዓመት  አስተምረን ህልማቸው እውን እንዲሆን የረዳናቸው የአምና ተፈታኞች , [ Last Year Successful  Examinees ] በተራቸው በእኛ በኩል የሚችሉትን ለማካፈል ከጎናችሁ መሆናቸው  ነው 🙏...[All -in -one] 💡ሜዲካል ጌትዎይን በመቀላቀል እገዛ ብቻ ሳይሆን የስኬትን ቁልፍ መያዝ እንደሆነ ከተማሪዎቻችን በላይ ምንም ማሳያ የለም ! 📞0707072565 (Amanuel) 📞0906014772(Debe) ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ለቱቶሪያል ምዝገባ ⤵️ @MedicalgatewaycocTbot እኛን ለመቀላቀል ⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk

Repost from MGW Community 🎓
Schedule (Week -1) 💡እኛ ለሁላችሁም እኩል የመወዳደሪያ ክህሎት እንዳታዳብሩ እድል እንፈጥራለን ፤ነገር ግን በአግባቡ የተጠቀመ እና በጥሩ የተዘጋጀ ብቻ ልዩነት ይፈጥራል❗️ ⚠️ትምህርቱን
Schedule (Week -1) 💡እኛ ለሁላችሁም እኩል የመወዳደሪያ ክህሎት እንዳታዳብሩ እድል እንፈጥራለን ፤ነገር ግን በአግባቡ የተጠቀመ እና በጥሩ የተዘጋጀ ብቻ ልዩነት ይፈጥራል❗️ ⚠️ትምህርቱን ከመጀመራችሁ በፊት እናንተም የግላችሁን እቅድ አውጡ ፤እቅድ ለወደፊቱ ህይዎታችሁም እጅግ ወሳኝ ነው  ካሁኑ ሁሉንም ብትለምዱ መልካም ነው ። በተጨማሪ በAcadamic Success Exchange ፕሮግራማችን ስለ እቅድ በሰፊው የምንወያይ ይሆናል🙏 🔰በዚህ የቱቶሪያል ጊዜ ምን ምን  እንሰራለን ⁉️ ✅ከዚህ በፊት የነበረው የመረጃ እጦት በሜዲካል ጌትዎይ ተወግዶ ባለፈው ዓመት ካስተማርናቸው እጅግ በጣም ብዙ  ተማሪዎች ሁሉም ተሳክቶ እንደበፊቱ መጨነቅ  አብቅቷል🙏 🤗በጥቅሉ ምን አነባለሁ ምን እዘጋጃለሁ ብላችሁ አትጨነቁ ፤እኛ በምንችለው እስከ መጨረሻው ድረስ እናግዛችኋለን (ነገር ግን ይህንን ስንል ዝም ብላችሁ ተኙ እኛ ሁሉንም እናደርግላቸዋለን እያልን አይደለም! )ሁላችንም መተባበር አለብን እናንተ በግላችሁ ወይም የእኛ ልፋት ብቻ መጨረሻውን አያሳምረውም። ✨እርግጠኞች ሆነን መናገር  የምንችለው ግን ዝግጅታችሁን በማቅለል ህልማችሁን ለማሳካት በምታደርጉት ጉዞ በምንም የማይተካ ሚናን እንጫዎትላችኋለን 👌 የባለፈው ዓመት ተፈታኞችን ጨምሮ በጣም ብዙ የቡድናችን አባላት እናንተን ለመርዳት ዝግጁ ነን ! 📍የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤታችሁ ምንም ይሁን ምን አሁን ያላችቹን እድል በአግባቡ ተጠቀሙ 450/700 ያመጣም 550/700 ወደ 20% ሲቀየር(Except AAU) ብዙ ልዩነት  አያመጣም COC በጣም ወሳኝ ነው +GPA ለሁሉም ጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው 🙏 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ COC Preparation Registration  ⤵️ @MedicalgatewaycocTbot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

Repost from MGW Community 🎓
Week -1 2016 Medical Gateway Freshman Mid exam and Coc Preparation What to expect on week one of medical gateway coc and fres
Week -1 2016 Medical Gateway Freshman Mid exam and Coc Preparation What to expect on week one of medical gateway coc and freshman mid exam preparation time ? ➡️Study schedule and time management: ✨During the first week, students can expect to receive guidance on creating a study schedule and managing their time effectively. ➾This will include tips on prioritizing tasks, setting aside dedicated study time, and finding a balance between academics and personal life in their campus stay. Coc class overview ✍️The first week will also include  a comprehensive overview of our coc class, including ✔️ The topics that will be covered, ✔️The expectations for student participation ✔️The resources available for support. Freshman mid-exam preparation 📍in the coming weeks students will receive specific guidance on how to prepare for their freshman mid-exams,tutorials ,including advice on reviewing course material, practicing past exam questions ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ COC Preparation Registration  ⤵️ @MedicalgatewaycocTbot

Repost from MGW Community 🎓
Week -1 2016 Medical Gateway Freshman Mid exam and Coc Preparation What to expect in week one of medical gateway coc and fres
Week -1 2016 Medical Gateway Freshman Mid exam and Coc Preparation What to expect in week one of medical gateway coc and freshman mid exam preparation time ? ➡️Study schedule and time management: ✨During the first week, students can expect to receive guidance on creating a study schedule and managing their time effectively. ➾This will include tips on prioritizing tasks, setting aside dedicated study time, and finding a balance between academics and personal life in their campus stay. Coc class overview ✍️The first week will also include  a comprehensive overview of our coc class, including ✔️ The topics that will be covered, ✔️The expectations for student participation ✔️The resources available for support. Freshman mid-exam preparation 📍in the coming weeks students will receive specific guidance on how to prepare for their freshman mid-exams,tutorials ,including advice on reviewing course material, practicing past exam questions ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ COC Preparation Registration  ⤵️ @MedicalgatewaycocTbot

🎤Bahirdar Universty #Lidu 💡You Need to listen 🔰All 28 Universities medical information will be given for you as this. From medical gateway admins 🙏 🔰We are highly organized as such and dedicated to help our students . ❇️Medical Gateway,the first Medical channel to help students who aspire to join their childhood dream😱😱 ✨Moreover ,Particular contents related to coc are on our tutor. ✅we encourage students to study hard and get the COC preparation program from our preparation tutorials to succeed in the admission of Medical school. 🔥Don't forget that you are going to live your dream , a lot of competition is waiting for you. ❤️fortunately, instructors are here at medical Gateway to take away your worry🤗 🪧Your Medical journey start here at medical gateway❗️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖COC Preparation Registration  ⤵️ @MedicalgatewaycocTbot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 ለሁሉም University COC ይቀላቀላሉን🔺 https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk

Finally Here It Is ❗️ Medical Gateway 2016 Freshman Coc Class Regulations . ✔️ በሚቀጥሉት ወራት ተማሪዎች ከእኛጋር አብረውን ሲቆዩ ከእነሱ ምን ይጠበቃል ? ✔️  በእያንዳንዱ ዩኒቨርስቲ Coc በሚኖረን ቆይታ የተማሪዎችን ህልም እውን ለማድረግ ሁሉንም አስፈላጊ ዝግጅት አድርገን ተማሪዎችን እየተቀበልን እንገኛለን ✔️ በቀጣይ ስለሚኖሩን Phases (1-4) በስፋት የምንገልፅላችሁ ይሆናል❕ 🪧Your Medical journey start here at medical gateway❗️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ COC Preparation Registration  ⤵️ @MedicalgatewaycocTbot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ╔═══════════╗ 🩺@medicalgateway1💊 🩺@medicalgateway1💊 🩺@medicalgateway1💊╚═══════════╝

#ATTENTION ...📢 ➡️ በ2016 ወደ ዩኒቨርስቲ የምትገቡ የFreshman ተማሪዎች 💡Medicine 💡Dental Medicine 📍Pharmacy 📍Anesthesia 📍Veternery medicine 📍Midiwifiri 📍Nursing በእነዚህ ዲፓርትመንቶች ለመግባት ካሰባችሁ እንሆ የመግቢያ በሩ i.e Medical gateway 🪧Fact ...ፍሬሽማንን ጥሩ መስራት ቀላል ነገር ነው ፤ ቢሆንም ግን በጥንቃቄ ሁሉንም ነገር ማስኬድ ይጠይቃል❗️ ⏺ ፍሬሽማንን ካከበደው መምህሩ ያከብደው ይሆናል እንጅ ...እስካሁን ከተማራችኋቸው ቀላሉ የሚሆነው ፍሬሽማን ነው ሙሉ ከ 9-12የተማራችኋቸውን ቀንጨብጨብ አድርጎ ድጋሚ ማየት ማለት ነው 🤷 (Except Logic &Psychology ) ፍሬሽማን ውጤት ተበላሽቶበት ከሚፈልገው የትምህርት ዘርፍ የወጣ ተማሪ አታገኙም ፤ ለሚያነብ ፍሬሽማንን 4.0 ማምጣት ቀላል ነገር ነው ዩኒቨርስቲ ፍሬሽማን ትምህርት ሳይሆን አዲስ አካባቢ እና ማህበረሰብ መላመዱ ነው ፈታኙ እና የዉድቀት መንስኤው ዩኒቨርስቲ ላይ ጥሩ የመረጃ ምንጭ ካላችሁ እናንተ አሸናፊ ናችሁ COC ደግሞ በባህሪው አሽጨናቂ ነው ፤ አንድ ጥያቄ ስታችሁ በሌሎች ብትበለጡ እስከመጨረሻው ከውድድር ወጭ ትሆናላችሁ በእርግጥ ይህ ሁሉ ጭንቀት ዛሬላይ ሜዲካል ጌትዎይ ከመጣ ወዲህ ታሪክ ሆኖ ቀርቷል❗️ ከዚህ በኋላ እኛ እያለን አንድም ተማሪ በCoc ምክንያት የሚፈልገውን አያጣም (ዓላማውን ለማሳካት ለሚታትር ሁሉ መሰረትን ለመጣል እኛም ኋላፊነት እንወስዳለን) ! ይህ ማለት ግን ዝም ብላችሁ ተኙ እኛ አለንላችሁ እያልን አይደለም ..! በዚህ ሰዓት ብቻችሁን ለመዘጋጀት ብትሞክሩ በሌሎች እድሉን በሚጠቀሙ ተማሪዎች ትቀደማላችሁ ፤እኛ ብቻችንን ብንለፋም ሙሉ ውጤት አይመጣም እናንተም እንደዚያው በጋራ መስራት ለነገ ህልማችሁ ወሳኝ ነው ስለCOC የሚያስጨንቃችሁን ነገርያለ ሀሳብ በእኛ ላይ ጣሉት፤ህልማችሁን ለማሳካት ከጎናችሁ ነን 🙌 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Registration ⤵️ @MedicalgatewaycocTbot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 💡ባለፈው አመት ከተማሪዎቻችን ጋር ከነበረን ቆይታ በጥቂቱ ⤵️ https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk 📚 ይቀላቀላሉን⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk

#OPEND ...📢 ➡️ሜዲሲን ፣ዴንታልሜዲሲን፣ አንስቴዢያ ፣ ፋርማሲ እና ሌሎች ዲፓርትመንቶች COC መግቢያ + Mid Exam Preparation ለፍሬሽማን ተማሪዎች‼️ 📍ለ ሲኦሲ እንዴት ልዘጋጅ
+8
#OPEND ...📢 ➡️ሜዲሲን ፣ዴንታልሜዲሲን፣ አንስቴዢያ ፣ ፋርማሲ እና ሌሎች ዲፓርትመንቶች COC መግቢያ + Mid Exam Preparation ለፍሬሽማን ተማሪዎች‼️ 📍ለ ሲኦሲ እንዴት ልዘጋጅ ብሎ መጨነቅ አበቃ !! 📚ሜዲካልጌትዎይ የሲኦሲ ጭንቀት እና ፍርሀትን በማቅለል ብዙዎች የልጅነት ህልማቸውን እንዲኖሩ እያደረገ ይገኛል❗️ ❇️በሜዲካልጌትዎይ ስር የሚሰጡ የህክምና እንዲሁም ተያያዥ የመግቢያ(Coc) ፈተና ዝግጅቶች ✔️ሜዲካል ጌትዎይ ቱቶሪያል በሁሉም የማስተማሪያ መንገድ (በቪዲዮ,በድምፅእና በፅሁፍ) ✔️ Medical gateway Coc exam class ላለፉ አመታት Coc ጥያቄዎችና ተከታታይ ምዘና! ✔️ሰፊ የልምድ ልውውጥና ያለፉ ዓመታት ተፈታኞች ተሞክሮ ✔️የ interview ልምምድ (AAU)...ሌሎችም🙏 💡የልጅነት ህልማችሁን መኖር ለምትፈልጉ ታታሪዎች እኛ ደገፍ ልንሆናችሁ ሁሉንም እያደረግን እንገኛለን ! 🪧በቃላት ጋጋታ የማይገለፀውን ስራችንን ማየት ከፈለጉ⤵️ https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Registration ⤵️ @MedicalgatewaycocTbot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ይቀላቀላሉን⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk

የተከፈለበትን ቀን የማይገልፅ Screen shot አንቀበልም❌ ለመመዝገብ አትቸኩሉ ፤ በመጀመሪያ መመዝገቢያ ቦቱ ላይ የተፃፈውን መመሪያ አንብቡ❗️ #እንድታዉቁት ➾ቱቶሪያል Payment ላይ ማሻሻያ
የተከፈለበትን ቀን የማይገልፅ Screen shot አንቀበልም❌ ለመመዝገብ አትቸኩሉ ፤ በመጀመሪያ መመዝገቢያ ቦቱ ላይ የተፃፈውን መመሪያ አንብቡ❗️ #እንድታዉቁት ➾ቱቶሪያል Payment ላይ ማሻሻያ አድርገናል🙏 ✔️ስትመዘገቡ 👉@MedicalgatewaycocTbot ትከፍታላችሁ ✔️በመቀጠል Start የሚለውን button በመጫን ሙሉ መረጃ  ታገኛላችሁ ... ➖ስትጫኑት የሚመጣውን text  በደንብ በማንበብ የእናንተ የሆነውን ዩኒቨርሲቲ ብቻ በመምረጥ ምዝገባውን መፈፀም ይኖርባችኋል ❗️ ትኩረት : Screen shot ደጋግሞ መላክ የተከለከለ ነው ፤ አንድ ጊዜ ከላካችሁ በኋላ አድሚኖች እስከሚያረጋግጡላችሁ ድረስ  በትዕግስት ጠብቁ ! ✅ክፍያ ከፍላችሁ በኋላ  Mobile banking ከሆነ Screen  shot ፤ ባንክቤት ከሆነ ደግሞ  የሚሰጧችሁን ደረሰኝ ፎቶ አንስታችሁ መላክ አለባችሁ! ይህ ሳይሆን ቀርቶ ለሚፈጠር ቅሬታ እኛ ሀላፊነት  አንወስድም ! Sample ማየት ከፈለጋችሁ⤵️ https://t.me/+o6CAwpn8x6kzMmZk Testimonials ➖ባለፈው ዓመት ያስተማርናቸው ተማሪዎች ከሰጡት ሀሳብ ጥቂቶቹን ማየት ከፈለጋችሁ ይህንን button መጠቀም ትችላላችሁ ‼️ Contact admins ➖ እርዳታ ከፈለጋችሁ አድራሻችንን የምታገኙበት ነው !

ተጀመረ ...📢 የምትወዱት ሜዲካል ጌትዎይ ለ2016ዓ.ም COC እና Freshman mid ዝግጅት ምዝገባ ጀመረ🙏 🎉የሚዘጋጁ ነገሮችን ቀድመን ስለጨረስን ምዝገባ ዛሬ በይፍ ጀምረናል🤗 ሁሉም ህክ
ተጀመረ ...📢 የምትወዱት ሜዲካል ጌትዎይ ለ2016ዓ.ም COC እና Freshman mid ዝግጅት ምዝገባ ጀመረ🙏 🎉የሚዘጋጁ ነገሮችን ቀድመን ስለጨረስን ምዝገባ ዛሬ በይፍ ጀምረናል🤗 ሁሉም ህክምና እና ሌሎች የጤና ዘርፎችን ለመማር የመግቢያ ፈተና ጭንቀት የተላቀቁበት ሜዲካል ጌትዎይ በዚህ አመትም በአስገራሚ ዝግጅት ምዝገባ በይፋ ጀምሯል❗️ በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ የFreshman ተማሪዎች ህክምናና ሌሎች የጤና ዘርፎችን ለመማር ፍላጎት ካላችሁ ፤ለCOC ዝግጅት ትክክለኛውን ቦታ ሜዲካል ጌትዎይን ይዛችኋል ? ኑ....ተቀላቀሉን❗️ ➡️ እንዴት እንመዝገብ ⁉️ ✔️ @MedicalgatewaycocTbot ትከፍታላችሁ ፣ ✔️በመቀጠል Start የሚለውን ተጭናችሁ ''።'' ምልክት (button box) ይመጣላችኋል ''Registration '' ✔️ይህንን button በመጫን ሙሉ መረጃ  ታገኛላችሁ .. ➖ስትጫኑት ዩኒቨርስቲያችሁን ያስመርጣችኋል፤ የተመደባችሁበትን ዩኒቨርስቲ በመምረጥ የሚመጣውን text  በማንበብ  ከስሩ ''የከፈሉበትን ደረሰኝ በዚህ ይላኩልን '' በሚለው  payment screen shot በመላክ ምዝገባውን መፈፀም ይኖርባችኋል ትኩረት : Screen shot ደጋግሞ መላክ የተከለከለ ነው ፤ አንድ ጊዜ ከላካችሁ በኋላ አድሚኖች እስከሚያረጋግጡላችሁ ድረስ  በትዕግስት ጠብቁ ! ✅ክፍያ ከከፍላችሁ በኋላ  Mobile banking ከሆነ Screen  shot ፤ ባንክቤት ከሆነ ደግሞ  የሚሰጧችሁን ደረሰኝ ፎቶ አንስታችሁ መላክ አለባችሁ! ይህ ሳይሆን ቀርቶ ለሚፈጠር ቅሬታ እኛ ሀላፊነት  አንወስድም ! ስለCOC የሚያስጨንቃችሁን ነገርያለ ሀሳብ በእኛ ላይ ጣሉት፤ህልማችሁን ለማሳካት ከጎናችሁ ነን 🙌 📚 ይቀላቀላሉን⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk

ተጀመረ ...📢 የምትወዱት ሜዲካል ጌትዎይ ለ2016ዓ.ም COC እና Freshman ዝግጅት ምዝገባ ጀመረ🙏 🎉የሚዘጋጁ ነገሮችን ቀድመን ስለጨረስን ምዝገባ ዛሬ በይፍ ጀምረናል🤗 ሁሉም ህክምና እ
ተጀመረ ...📢 የምትወዱት ሜዲካል ጌትዎይ ለ2016ዓ.ም COC እና Freshman ዝግጅት ምዝገባ ጀመረ🙏 🎉የሚዘጋጁ ነገሮችን ቀድመን ስለጨረስን ምዝገባ ዛሬ በይፍ ጀምረናል🤗 ሁሉም ህክምና እና ሌሎች የጤና ዘርፎችን ለመማር የመግቢያ ፈተና ጭንቀት የተላቀቁበት ሜዲካል ጌትዎይ በዚህ አመትም በአስገራሚ ዝግጅት ምዝገባ በይፋ ጀምሯል❗️ በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ የFreshman ተማሪዎች ህክምናና ሌሎች የጤና ዘርፎችን ለመማር ፍላጎት ካላችሁ ፤ለCOC ዝግጅት ትክክለኛውን ቦታ ሜዲካል ጌትዎይን ይዛችኋል ? ኑ....ተቀላቀሉን❗️ ➡️ እንዴት እንመዝገብ ⁉️ ✔️ @MedicalgatewaycocTbot ትከፍታላችሁ ፣ ✔️በመቀጠል Start የሚለውን ተጭናችሁ ''።'' ምልክት (button box) ይመጣላችኋል ''Registration '' ✔️ይህንን button በመጫን ሙሉ መረጃ  ታገኛላችሁ .. ➖ስትጫኑት ዩኒቨርስቲያችሁን ያስመርጣችኋል፤ የተመደባችሁበትን ዩኒቨርስቲ በመምረጥ የሚመጣውን text  በማንበብ  ከስሩ ''የከፈሉበትን ደረሰኝ በዚህ ይላኩልን '' በሚለው  payment screen shot በመላክ ምዝገባውን መፈፀም ይኖርባችኋል ❗️ ትኩረት : Screen shot ደጋግሞ መላክ የተከለከለ ነው ፤ አንድ ጊዜ ከላካችሁ በኋላ አድሚኖች እስከሚያረጋግጡላችሁ ድረስ  በትዕግስት ጠብቁ ! ✅ክፍያ ከከፍላችሁ በኋላ  Mobile banking ከሆነ Screen  shot ፤ ባንክቤት ከሆነ ደግሞ  የሚሰጧችሁን ደረሰኝ ፎቶ አንስታችሁ መላክ አለባችሁ! ይህ ሳይሆን ቀርቶ ለሚፈጠር ቅሬታ እኛ ሀላፊነት  አንወስድም ! ስለCOC የሚያስጨንቃችሁን ነገርያለ ሀሳብ በእኛ ላይ ጣሉት፤ህልማችሁን ለማሳካት ከጎናችሁ ነን 🙌 📚 ይቀላቀላሉን⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk

💡ስለ 2016 Tutorial ሙሉ መረጃ ከአደሚን አድምጡ ። 💡ለመመዝገብ ምን ያስፈልጋል ፣ እንዴት ትምህርቱ ይሰጣል❓ ⏺ትምህርቱ እስከመቼ ይቆያል❓ ⏹ክፍያውስ እንዴት ነው ?...ሌሎችም ለሁሉም ጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው 🙏 ከአምና ተማሪዎች ጋር በነበረን ቆይታ ከተሰጡን Feedbacks በጥቂቱ👇 https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk 🪧Your Medical journey start here at medical gateway❗️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ╔═══════════╗ 🩺@medicalgateway1💊 🩺@medicalgateway1💊 🩺@medicalgateway1💊╚═══════════╝

#Two_Days_Left🤗 ➾Are you ready on taking the next step towards your medical journey ? ➡The opening of Medical gateway CoC registration by Hidar -1/2016 is an exciting opportunity for you to officially begin your journey with us . ⛔️As you embark on this journey, it's essential to be well-prepared and equipped with the necessary knowledge and information to achieve your best over your competitors ,This is where medical gateway tutorial sessions come into play ❕ ❇️These sessions will cover all the essential contents that you need to know, ensuring that you have a strong foundation and understanding of the requirements and expectations for Your Next coc Exam ❗️ ✅It's crucial to make the most out of these tutorial sessions by actively engaging, taking Our practice Exams , asking questions, and seeking clarification whenever needed. ⚠️ Remember, this is invaluable opportunity to get all the necessary information and guidance to present yourself as a strong candidate for Your University Coc .(Ultimate chance) ➾So, get ready to start your journey towards medical schools and make sure to take full advantage of the tutorial sessions and the support provided along the way❗️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ Suggestion👇 @MGWsugestionBot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ╔═══════════╗ 🩺@medicalgateway1💊 🩺@medicalgateway1💊 🩺@medicalgateway1💊╚═══════════╝

#እንድታውቁት ✨ባለፈው ዓመት ጀምሮ በአብዛኞቹ (almost all) ዩኒቨርስቲዎች በሁሉም የጤና ዲፖርትመንቶች ( Med, DDM, Pharmacy , Anesthesia , Nursing , Midwifery, Medical Lab ,HO ...) መግባት የሚቻለው በCOC ሆኗል ! ⛔️ነገር ግን ይህ መረጃ AAUን አያካትትም ፤በአዲስ አበባ (black lion ) ✔️Medicine ✔️Dental medicine ✔️Pharmacy ብቻ ናቸው COC ያላቸው ሌሎቹ በሁለተኛው ሴሚሲቴር ነው የሚመረጡት (በዚህ ዓመት ካልተቀየረ) ➾ሀዋሳ እና ጎንደር ዩኒቨርስቲ ባለፈው ዓመት COC አልፈተኑም ፤ነገር ግን በዚህ ዓመት ተፎካካሪ የሚበዛ ከሆነ Coc አማራጭ የለው መፍትሄ ስለሚሆን ተማሪዎችን እኛ ከወዲሁ እናዘጋጃለን 🙏 💡ለሀረማያ እና አርሲ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሜዲካል ጌትዎይ ከጤና ዲፖርትመንት በተጨማሪ ለሁሉም የNatural ተማሪዎች የCoc ዝግጅት በተቀላጠፈና ደስ በሚል አቀራረብ የሚሰጥ ይሆናል❗️ ከአምና ተማሪዎች ጋር በነበረን ቆይታ ከተሰጡን Feedbacks በጥቂቱ👇 https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk 🪧Your Medical journey start here at medical gateway❗️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ╔═══════════╗ 🩺@medicalgateway1💊 🩺@medicalgateway1💊 🩺@medicalgateway1💊╚═══════════╝

💡ስለ 2016 Tutorial ሙሉ መረጃ ከአደሚን አድምጡ ። 💡ለመመዝገብ ምን ያስፈልጋል ፣ እንዴት ትምህርቱ ይሰጣል❓ ⏺ትምህርቱ እስከመቼ ይቆያል❓ ⏹ክፍያውስ እንዴት ነው ?...ሌሎችም ለሁሉም ጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው 🙏 🪧Your Medical journey start here at medical gateway❗️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ╔═══════════╗ 🩺@medicalgateway1💊 🩺@medicalgateway1💊 🩺@medicalgateway1💊╚═══════════╝