St.pauls Medical gateway
Closed channel
👨⚕️Welcome to St. Paul's CoC Channel ! ✨Are you G-12 Student , who took national Exam?, Aright ,this is Ultimate place for your childhood dream 🙌 -©️-This channel is Owned by Medical gateway ➾ @medicalgateway 🏨join us , Live your dream with us !
Show more1 636
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
''ለፍሬሽማን እንዴት ብዘጋጅ ዉጤታማ እሆናለሁ ?''
➾ ብዙ የሚያስጨንቅ ነገር የለውም ፤ ለቦታው (ለዩኒቨርስቲው )እንግዳ ከመሆናችሁ ውጭ ፍሬሽማን የምትማሩት ከ9-12 ከተማራችሁት ነው ።(Except Logic and Psychology )
➾ውጤታማ ለመሆን ሞጁልና PPT በጥሩ ማንበብ ነው ፤ ነገር ግን ከስር ከስሩ ካላነበባችሁ ይደራረባል!
✨ያለፉ ዓመታት ጥያቄ አብዝታችሁ ስሩ
''ለCoc እንዴት ልዘጋጅ ?''
➾ ሜዲካል ጌትዎይ ቤተሰብ ሁኑ ከዛውጭ ምንም መጨነቅ አያስፈልግም
እኛጋር ስትመጡ የሚያስፈልገውን በጊዜው ለክተን እንሰጣችኋለን
📚ሜዲካልጌትዎይ የሲኦሲ ጭንቀት እና ፍርሀትን በማቅለል ብዙዎች የልጅነት ህልማቸውን እንዲኖሩ እያደረገ ይገኛል❗️
⏹በዚህ ዓመት አዲስ ዩኒቨርስቲ ፍሬሽማን ለምትገቡ ተማሪዎችም በሚገርም ዝግጅት የፍሬሽማን ዝግጅትና COC ሁለቱንም በሜዲካል ጌትዎይ Community ቀለል አድርጋችሁ ትወጡት ዘንድ መፍትሄ ከእኛ🤗
❇️በሜዲካልጌትዎይ ስር የሚሰጡ የህክምና እንዲሁም ተያያዥ የመግቢያ(Coc) ፈተና ዝግጅቶች
✔️ሜዲካል ጌትዎይ ቱቶሪያል በሁሉም የማስተማሪያ መንገድ (በቪዲዮ,በድምፅእና በፅሁፍ)
✔️ Medical gateway Coc exam class ላለፉ አመታት Coc ጥያቄዎችና ተከታታይ ምዘና!
✔️ሰፊ የልምድ ልውውጥና ያለፉ ዓመታት ተፈታኞች ተሞክሮ
✔️የ interview ልምምድ (AAU)...ሌሎችም🙏
💡የልጅነት ህልማችሁን መኖር ለምትፈልጉ ታታሪዎች እኛ ደገፍ ልንሆናችሁ ሁሉንም እያደረግን እንገኛለን !
🪧ባለፉት ዓመታት ከነበረን ቆይታ ከተማሪዎች የተሰጡ ሀሳቦችን
ለማየት ⤵️
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለቲቶሪያል ምዝገባ ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ይቀላቀላሉን⤵️
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
#Freshman
ዛሬ ምሽት ከወዲሁ በጥሩ እየተዘጋጃችሁ እንድትሄዱ ለማስቻል ፈተና የተካተተበት Class ይኖረናል🤗
Subject :Logic and critical thinking
Tutorial class time
➾3:00_3:45 ምሽት
✔️3:00-3:25 ➾Class Discussion
✔️3:25-3:30➾Summarization
✔️3:30-3:45➾Quiz-1(Vital)
✔️ኑ...ተቀላቀሉን❗️
🔎በቱቶሪያላችን⤵️
✨ፍሬሽማን Mid Exam Preparation .
✔️ያለፉ አመታት Coc ፈተናዎችን በመስራት
📍በተጨማሪም ዝግጅታችንን ልዩ የሚያደርገው ባለፈዉ ዓመት አስተምረን ህልማቸው እውን እንዲሆን የረዳናቸው የአምና ተፈታኞች ,
[ Last Year Successful Examinees ] በተራቸው በእኛ በኩል የሚችሉትን ለማካፈል ከጎናችሁ መሆናቸው ነው 🙏...[All -in -one]
💡ሜዲካል ጌትዎይን በመቀላቀል እገዛ ብቻ ሳይሆን የስኬትን ቁልፍ መያዝ እንደሆነ ከተማሪዎቻችን በላይ ምንም ማሳያ የለም !
📞0707072565 (Amanuel)
📞0906014772(Debe)
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለቱቶሪያል ምዝገባ ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
እኛን ለመቀላቀል ⤵️
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
Ready ...🙌
Register ...🙌
Today's Class:
logic and critical thinking,
Chapter -1
➾ where complex problem-solving and analytical skills are essential,today's class appears to be designed to nurture these skills right from the beginning of a student's journey along with your Freshman mid exam .
🖥Mode of Delivery:
💡Deep Discussion
allowing students to explore various perspectives and applications of Philosophy .
✍Summarizing Text:
✨ valuable for solidifying the key points covered, helping students retain and recall the information more effectively.
🙋♂Vital Practicing Questions:
🔥Very important session !
Quiz: 10%
Targeted to all Universities
🔰Once students have registered, they will be granted access to all the materials provided for the COC and freshman mid exam preparation. These materials includes
✔️ Study guides
✔️ Lecture notes
✔️ Videos
✔️Practice exams
➾Previous year exams and other relevant resources.
Never Miss Us ❗️
Today's Class ➾3:00PMLT
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
COC and Freshman Mid Exam
P. Registration ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
2016 Medical Gateway Freshman Mid exam and Coc Preparation
What to expect on medical gateway coc and freshman mid exam preparation time ?
➡️Study schedule and time management:
✨During the first weeks, students can expect to receive guidance on creating a study schedule and managing their time effectively.
➾This will include tips on prioritizing tasks, setting aside dedicated study time, and finding a balance between academics and personal life in their campus stay.
Coc class overview
✍️It will also include a comprehensive overview of our coc class, including
✔️ The topics that will be covered,
✔️The expectations for student participation
✔️The resources available for support.
Freshman mid-exam preparation
📍in the coming weeks students will receive specific guidance on how to prepare for their freshman mid-exam tutorials ,including advice on reviewing course material, practicing past exam questions.
We are Registering our students
Never Miss Us ..🙌
Tutorial Registration ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
#ATTENTION ..📢
➡️ሜዲሲን ፣ዴንታልሜዲሲን፣ አንስቴዢያ ፣ ፋርማሲ እና ሌሎች ዲፓርትመንቶች COC መግቢያ + Mid Exam Preparation ለፍሬሽማን ተማሪዎች‼️
📍
ለ ሲኦሲ እንዴት ልዘጋጅ ብሎ መጨነቅ አበቃ !!
📚ሜዲካልጌትዎይ የሲኦሲ ጭንቀት እና ፍርሀትን በማቅለል ብዙዎች የልጅነት ህልማቸውን እንዲኖሩ እያደረገ ይገኛል❗️
❇️በሜዲካልጌትዎይ ስር የሚሰጡ የህክምና እንዲሁም ተያያዥ የመግቢያ(Coc) ፈተና ዝግጅቶች
✔️ሜዲካል ጌትዎይ ቱቶሪያል በሁሉም የማስተማሪያ መንገድ (በቪዲዮ,በድምፅእና በፅሁፍ)
✔️ Medical gateway Coc exam class ላለፉ አመታት Coc ጥያቄዎችና ተከታታይ ምዘና!
✔️ሰፊ የልምድ ልውውጥና ያለፉ ዓመታት ተፈታኞች ተሞክሮ
✔️የ interview ልምምድ (AAU)...ሌሎችም🙏
💡የልጅነት ህልማችሁን መኖር ለምትፈልጉ ታታሪዎች እኛ ደገፍ ልንሆናችሁ ሁሉንም እያደረግን እንገኛለን !
🪧በቃላት ጋጋታ የማይገለፀውን ስራችንን ማየት ከፈለጉ⤵️
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Registration ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ይቀላቀላሉን⤵️
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNkእንዴት የምፈልገውን ዲፓርትመንት ሳልጨነቅ በብቃት ላገኝ እችላለሁ ⁉️
Freshman + COC
እውነት ለመናገር ስለ ሲኦሲ አትጨነቁ
ከእኛ እኛጋር በመረዳዳት ሁሉም የሰመረ ይሆናል!
➾ያለምንም ጭንቀት Freshman ተረዳድተን 4.0 እናመጣለን ፤አዲስ እንደመሆናችሁ መጠን ሁሉም የተለያዬ የሚያስጨንቅ ነገር ያወራላችሁ ይሆናል ፤ዳሩ ግን ሁሉም ነገር በእቅድ ከተከናወነ ቀላል ነው !
በMedical gateway ከወዲሁ በጥሩ ተዘጋጅታችሁ ለሲኦሲ ሳትጨነቁ ሁሉንም እውን ታደርጋላችሁ i.e እኛም እናንተም የጋራ ኃላፊነት አለብን
🔶 የህይወታችሁን እጣፈንታ የምትዎስኑበት ጊዜ ቢኖር ይህ የFreshman ጊዜ ነው !
⚠️ችላማለት በፀፀት መኖርን ከማምጣት ውጭ አንዳች ጥቅም የለውም!
🔥 ጊዜያችሁን በብልህነት ተጠቀሙ ተወዳዳሪ ሆኖ ህልምን አሳክቶ በደስታ ለመኖር መስዋዕትነት መክፈል የግድ ነው !
ምንም መዘናጋት አያስፈልግም !
አስታውሱ :የእናንተ ህልም መሳካትና አለመሳካት ከሌሎች ተማሪዎች ጋር በምታደርጉት ትንቅንቅ ይወሰናል ‼️
በፉክክር መሀል ክፍተት እንዳይፈጠር ደግሞ እኛ ሜዲካል ጌትዎይዎች አለን የእኛ ቤተሰብ በዝግጅት ጊዜ ጭንቀት አይገጥመውም ፤ሁሉንም ችግሩን እኛጋር አስወግዶ ፈተናን ስለሚፈተን !
ኑ...ተቀላቀሉን !
ስለCOC የሚያስጨንቃችሁን ነገርያለ ሀሳብ በእኛ ላይ ጣሉት፤ህልማችሁን ለማሳካት ከጎናችሁ ነን 🙌
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለምዝገባ ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💡ባለፈው አመት ከተማሪዎቻችን ጋር ከነበረን ቆይታ በጥቂቱ ለማየት 👇
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
📚 ለሁሉም Uni. COC ይቀላቀላሉን
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk2016_SPHMMC_UG_Candidates_Final_compiled_result.pdf
ቅዱስ ጳውሎስ የተስተካከለው የተማሪዎች ውጤት !
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
Repost from N/a
⭐️እነሆ መልካም ዜና ለ2016 ፍሬሽማን ተማሪዎች
ከላይ በምስሉ ላይ እንደተቀመጠው ሜዲካል ጌትዎይ ባለፈው ዓመት በጤናው ዘርፍ መግባት ለሚፈልጉ ተማሪዎች መፍትሄ እንደሆነ ይኸው ለእናንተም በተራችሁ በሚገርም ዝግጅት መጥቷል❗️
➡️COC ፈተና ሲደርስ ለመዘጋጀት መጣደፍ '' ሰርገኛ መጣ...'' እንዲሉ ፍርሀትንና በራስ አለመተማመንን እንደሚያመጣ እውን ነው !
ሲኒዬሮቻችሁ ከጭንቀት በመላቀቅ ለCoc ብቁ የሆኑበት ሜዲካል ጌትዎይ እናንተንም ብቁ አድርጎ የሚያስፈትን ይሆናል ❕
ለመሆኑ ለየትኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች ነው ቱቶሪያል የተጀመረው ?
👉https://t.me/medicalgateway1/3271
💡በቱቶሪያላችን⤵️
🔺 ያለፉ አመታት ፈተናዎችን በመስራት
🔺 እጅግ አስፈላጊ ፈተናዎችን በማዘጋጀት
🔺 በተጨማሪ ዝግጅታችንን ልዩ የሚያደርገው ባለፈዉ ዓመት አስተምረን ህልማቸው እውን እንዲሆን የረዳናቸው የአምና ተፈታኞች ልምዳቸውን የሚያካፍሉ ይሆናል🙏...[All -in -one]
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ስለCOC የሚያስጨንቃችሁን ነገርያለ ሀሳብ በእኛ ላይ ጣሉት፤ህልማችሁን ለማሳካት ከጎናችሁ ነን 🙌
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Registration ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💡ባለፈው አመት ከተማሪዎቻችን ጋር ከነበረን ቆይታ በጥቂቱ ✈️
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
📚 ለሁሉም Uni. COC ይቀላቀላሉን🔺
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
Attention
በ2016 Freshman ተምራችሁ ወደ ጤናው ዘርፍ ለመግባት ፍላጎት ላላችሁ ተማሪዎች:-
ለCoc ፍሬሽማንን ስጨርስ መዘጋጀት ይሻላል ወይስ ከወዲሁ ?
➾በዋናነት መታወቅ ያለበት ጉዳይ ፍሬሽማን ካለቀ በኋላ ለCoc የሚሰጠው ጊዜ ቢበዛ አንድ ሳምንት ቢሆን ነው ፤ፍሬሽማን First ሴሚስተር እንዳለቀ ከ3-5 ባሉት ተከታታይ ቀናት Coc የሚፈትኑ ዩኒቨርሲቲዎች በጣም ብዙ ናቸው ።
✍ቀድሞ መዘጋጀት ምን ጥቅም አለው?⤵️
✔️የሲኦሲ ይዘቶችን በሰፊ ሰአት ሳትጨነቁ ለመጨረስ
✔️ ቀጣይ ፈተና እንዳለባችሁ አስባችሁ ራሳችሁን ሁልግዜ ዝግጁ ለማድረግ
✔️ጭንቀትን ለመቀነስ፤ ጭንቀት በውድድር ውስጥ ስንሆን የማይቀር ነው፤ቢሆንም በመጠኑ መሆን አለበት .🤗
✔️ልምድ ለመለዋወጥ
✔️ከሌሎች ተማሪዎች እኩል የመወዳደሪያ አቅም ለማግኘት
✔️ከፍሬሽ ማን ኮርሳችሁ ጋር እያጣጣሙ ለማስኬድና በውጤት የታጀበ ለማድረግ
➾ከፍሬሽማን ትምህርት ጋር አይጋጭብኝም ⁉️
በተዓምር ምንም አይጋጭም ...ፕሮግራም ተጠቀሙ !
ለምሳሌ ባለፉት ዓመታት ሜዲካል ጌትዎይ ከFreshman Course አጣጥሞ ሲያዘጋጅ የነበረበት ፕሮግራም ነበረው ❗️
ዘግይቼ ብጀምርስ ?
➾የነ ቶሎ ቶሎ ቤት ...እንዳይሆን መጠንቀቅ ያስፈልጋል ❕
🪧ከተፎካካሪዎቻችሁ ተሽላችሁ ለመገኘት የሚጠበቅባችሁን ሁሉ ማድረግ ይጠበቅባችኋል❗️
ባለፈው ዓመት ከሜዲካል ጌትዎይ ጋር ሲዘጋጁ ቆይተው ውጤታማ የሆኑ ተማሪዎች ምን ሀሳብ አስተላለፉ ?
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Tutorial Registration ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
#Medical_Gateway
Freshman + Coc
🪧በ2016Freshman ለምትገቡ ተማሪዎች በጤናው ዘርፍ ለመግባት ለሚጠብቃችሁ Coc በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች እንደየይዘቱ ለማቅረብ ተማሪዎችን እየተቀበልን እንገኛለን 🤗
ምን ይሄ ብቻ በመጀመሪያወቹ ሳምንታት ለFreshman Mid Exam በሚገባ እናዘጋጃችኋለን (
Logic , Psychology and Physics... )
📚ሜዲካልጌትዎይ የሲኦሲ ጭንቀት እና ፍርሀትን በማቅለል ብዙዎች የልጅነት ህልማቸውን እንዲኖሩ እያደረገ ይገኛል❗️
✅በቅዱስ ጳውሎስ ፈተና ተማሪዎችን በማዘጋጀት ያስፈተነው ሜዲካል ጌትዎይ አሁንም ከጥቁር አንበሳ እስከ እንጅባራ (በሁሉም ዩኒቨርስቲዎች )❕
❇️በሜዲካልጌትዎይ ስር የሚሰጡ የህክምና እንዲሁም ተያያዥ የመግቢያ(Coc) ፈተና ዝግጅቶች:-
✔️ሜዲካል ጌትዎይ ቱቶሪያል በሁሉም የማስተማሪያ መንገድ (በቪዲዮ,በድምፅ ,በፅሁፍ እና ምስል)
✔️ Medical gateway Coc exam class ላለፉ አመታት Coc ጥያቄዎችና ተከታታይ ምዘና!
✔️ ተደጋጋሚ እና ሳምንታዊ ፈተናዎች
✔️የልምድ ልውውጥ (በስፋት)
For AAU Coc 👇
https://t.me/AAUMedicalgateway
https://t.me/AAUMedicalgateway
ስለCOC የሚያስጨንቃችሁን ነገርያለ ሀሳብ በእኛ ላይ ጣሉት፤ህልማችሁን ለማሳካት ከጎናችሁ ነን 🙌
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Tutorial Registration ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💡ባለፈው ዓመት ከነበረን በውጤት የታጀበ ቆይታ በጥቂቱ⤵️
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
📚የሁሉንም ዩኒቨርስቲዎች Coc ለማግኘት ይቀላቀላሉን⤵️
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk#OPEND ...📢
➡️ሜዲሲን ፣ዴንታልሜዲሲን፣ አንስቴዢያ ፣ ፋርማሲ እና ሌሎች ዲፓርትመንቶች COC መግቢያ + Mid Exam Preparation ለፍሬሽማን ተማሪዎች‼️
📍
ለ ሲኦሲ እንዴት ልዘጋጅ ብሎ መጨነቅ አበቃ !!
📚ሜዲካልጌትዎይ የሲኦሲ ጭንቀት እና ፍርሀትን በማቅለል ብዙዎች የልጅነት ህልማቸውን እንዲኖሩ እያደረገ ይገኛል❗️
❇️በሜዲካልጌትዎይ ስር የሚሰጡ የህክምና እንዲሁም ተያያዥ የመግቢያ(Coc) ፈተና ዝግጅቶች
✔️ሜዲካል ጌትዎይ ቱቶሪያል በሁሉም የማስተማሪያ መንገድ (በቪዲዮ,በድምፅእና በፅሁፍ)
✔️ Medical gateway Coc exam class ላለፉ አመታት Coc ጥያቄዎችና ተከታታይ ምዘና!
✔️ሰፊ የልምድ ልውውጥና ያለፉ ዓመታት ተፈታኞች ተሞክሮ
✔️የ interview ልምምድ (AAU)...ሌሎችም🙏
💡የልጅነት ህልማችሁን መኖር ለምትፈልጉ ታታሪዎች እኛ ደገፍ ልንሆናችሁ ሁሉንም እያደረግን እንገኛለን !
🪧በቃላት ጋጋታ የማይገለፀውን ስራችንን ማየት ከፈለጉ⤵️
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Registration ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ይቀላቀላሉን⤵️
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk⭐️ መልካም ዜና ለ2016 ፍሬሽማን ተማሪዎች:-
✅
Ready ....🙌
✅Register ....🙌
📚በዚህ ዓመት Freshman ገብተው ህክምናን እና ሌሎች የጤና ትምህርቶችን የመማር ህልም ያላቸው ብዙ ተማሪዎችን ለCoc እና Freshman ብቁ ለማድረግ እየተቀበልን እንገኛለን ❗️
ኑ...ተቀላቀሉን❗️
⛔️ አሁን በፍሬሽማን ቆዬት ብለን ዋናው እና ወሳኙ የዝግጅት ጊዜያችን በቅርቡ የሚጀምር ይሆናል❕
➡️COC ፈተና ሲደርስ ለመዘጋጀት መጣደፍ '' ሰርገኛ መጣ...'' እንዲሉ ፍርሀትንና በራስ አለመተማመንን እንደሚያመጣ እውን ነው !
ሲኒዬሮቻችሁ ከጭንቀት በመላቀቅ ለCoc ብቁ የሆኑበት ሜዲካል ጌትዎይ እናንተንም ብቁ አድርጎ የሚያስፈትን ይሆናል ❕
ለመሆኑ ለየትኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች ነው ቱቶሪያል የተጀመረው ?
👉https://t.me/medicalgateway1/3271
💡በቱቶሪያላችን⤵️
🔺 ያለፉ አመታት ፈተናዎችን በመስራት
🔺 እጅግ አስፈላጊ ፈተናዎችን በማዘጋጀት
🔺 በተጨማሪ ዝግጅታችንን ልዩ የሚያደርገው ባለፈዉ ዓመት አስተምረን ህልማቸው እውን እንዲሆንየረዳናቸው የአምና ተፈታኞች ልምዳቸውን የሚያካፍሉ ይሆናል
🙏...[All -in -one]
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Tutorial Registration ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💡ባለፈው አመት ከተማሪዎቻችን ጋር ከነበረን ቆይታ በጥቂቱ 👇
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
📚 ለሁሉም Uni. COC ይቀላቀላሉን
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNkውጤት ዝቅ ላለባችሁ
🔰ይህንን ሳትሰሙ ውሳኔ መወሰን የለባችሁም 🙌
➾ባለፈው ዓመት Medical gateway AAU Coc ስናዘጋጅ ..
But 90% may be maximum as well as it may over minimum the result is highly relative‼️
❇️
Share ❗️
https://t.me/+bMZDVCCGDjMxYjU0
https://t.me/+bMZDVCCGDjMxYjU0መልካም ዜና ለ2016 Freshman ተማሪዎች
Freshman +COC
➖➖➖➖➖➖➖
Medical Gateway
🪧ሜዲካል ጌትዎይ የ12 ዓመት ህልማችሁን እውን ለማድረግ የሚሰራ የህክምና ተማሪዎች ስብስብ ነው።
🔸 ከፍሬሽ የህክምና ተማሪዎች እስከ ኢንተርን ሀኪሞች ሁሉንም በአንድላይ በሜዲካል ጌትዎይ❗️
🔸ማንኛውም ተማሪ ህክምና እንዲሁም ተያያዥ የጤና ዘርፍ ትምህርቶችን ለመማር ዝግጅት ሲጀምር መግቢያ በሩ በ' Medical gateway ' በኩል ከሆነ ሰንበትበት ብሏል❗️
✔️ኑ...ተቀላቀሉን❗️
🔎በቱቶሪያላችን⤵️
✨ፍሬሽማን Mid Exam Preparation .
✔️ያለፉ አመታት Coc ፈተናዎችን በመስራት
📍በተጨማሪም ዝግጅታችንን ልዩ የሚያደርገው ባለፈዉ ዓመት አስተምረን ህልማቸው እውን እንዲሆን የረዳናቸው የአምና ተፈታኞች ,
[ Last Year Successful Examinees ] በተራቸው በእኛ በኩል የሚችሉትን ለማካፈል ከጎናችሁ መሆናቸው ነው 🙏...[All -in -one]
💡ሜዲካል ጌትዎይን በመቀላቀል እገዛ ብቻ ሳይሆን የስኬትን ቁልፍ መያዝ እንደሆነ ከተማሪዎቻችን በላይ ምንም ማሳያ የለም !
📞0707072565 (Amanuel)
📞0906014772(Debe)
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለቱቶሪያል ምዝገባ ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
እኛን ለመቀላቀል ⤵️
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
CLASS -1 🎓
➖➖➖➖➖➖➖
Freshman Mathematics
Mode of Delivery⤵️
✔️Video Class
✔️Text
👁🗨 To reinforce your knowledge and sharpen your preparation we will dedicate a portion of the class to practicing questions from previous year's mid exams. This will allow you to familiarize yourself with the types of questions asked and build your confidence in tackling them effectively.
Text Note : We understand the importance of comprehensive studying, so we will provide concise summaries of the relevant course material.
➾ These summaries will serve as handy guides, enabling you to grasp the key points and essential concepts efficiently.
Today's class is given for
➾All Universities
Never Miss Us ❗️
Today's Class ➾3:00PMLT
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
COC and Freshman Mid Exam
P. Registration ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Calculation
Transcript
➾average Grade -9 + G-10 + G-11 +G-12 Then divided the result by 4
Having this say if l get 96 out of 100 what will be 5% (criss cross )
Entrance
If 700= 550(ur result
5 = X
Proportionate (criss cross )
ዉጤታችሁ ሲስተካከል ልዩነት አለው?
ከ 1-30 ያላችሁ እንኳ ምንም ቢፈጠር አያሰጋችሁም !
➾ @Medicalkeybot
እስኪ የበፊቱን ውጤታችሁንና Recalculated ሲሆን የሚመጣውን ላኩልን
Form : 👇
Nati Woldemeskel
➾78
Recalculated :79 Like this
#እንድታውቁት
በቅዱስ ጳውሎስ COC የተፈተናችሁ ተማሪዎች የ Transcript እና Entrance Result (10%) Calculation ስለተሳሳተ በድጋሚ ታይቶ ስማችሁ እንደሚወጣ ኮሌጁ አስታውቋል ።
በመሆኑም አዲስ የተማሪዎች ዝርዝር እንደሚካተት ይጠበቃል
መልካም እድል❤️
💡ስለCOC የሚያስጨንቃችሁን ነገርያለ ሀሳብ በእኛ ላይ ጣሉት፤ህልማችሁን ለማሳካት ከጎናችሁ ነን 🙌
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
COC and Freshman Mid Exam
P. Registration ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💡ባለፈው አመት ከተማሪዎቻችን ጋር ከነበረን ቆይታ በጥቂቱ ✈️
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
📚 ለሁሉም Uni. COC 👇
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
#Today
🪧All Remaining Universties Introduction class ❗️
🕰
3:00-3:15 PM Local time:
💡 Introduction class
➖➖➖➖➖➖➖➖
✔️During this time, the session will begin with an introduction where the:
➖purpose,
➖objectives,
➖structure of our COC preparation program will be explained.
▫️This is an opportunity for the participants to gain an understanding of what to expect throughout the session.
⏰3:15-3:30 PM Local time:
❇️Experience sharing 🤗
✔️In this segment, individuals who successfully completed the COC examination in the previous years will share their experiences.
They will have the opportunity to discuss their
➖ preparation strategies
➖ challenges they faced
➖tips for success and
➖any valuable insights they gained from their own COC journey.
⏺ This sharing of experiences can be highly beneficial for the current participants as it provides real-world perspectives and guidance from individuals who have gone through the process❗️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
COC and Freshman Mid Exam
P. Registration ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💡ባለፈው አመት ከተማሪዎቻችን ጋር ከነበረን ቆይታ በጥቂቱ ✈️
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
📚 ለሁሉም Uni. COC 👇
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk🧑🏫Saron Tesfaye🏆
➾ሁለተኛ (83.8)👏💪
She is Special 🙏🙏🙏
#2016 , St.Pauls
Great Success : apart from one student all Top 10 Students who Qualified for St.pauls are our students and all Qualified Emerging Region Students (100%) are from our tutorial center .
This is a great satisfaction for us🥰
