St.pauls Medical gateway
Closed channel
👨⚕️Welcome to St. Paul's CoC Channel ! ✨Are you G-12 Student , who took national Exam?, Aright ,this is Ultimate place for your childhood dream 🙌 -©️-This channel is Owned by Medical gateway ➾ @medicalgateway 🏨join us , Live your dream with us !
Show more1 636
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
#Saturday
📍In today's class, we will get into deep of critical content on Coc Focusing area through an engaging video lecture.
⛔️We'll also be diving into practice questions to reinforce your learning and preparation for what lies ahead❗️
🎓 Attention: Future Medical Pioneers!
⚠️ From this moment onward, it's crucial for you to acquaint yourselves with the content of Coc exam that will shape your future .
📌Our tutorial is Ultimate in its dedication to preparing you for this pivotal journey.
Programs :
✔️ experience Sharing
✔️Valuable mentorship
✔️ Previous years exams
✔️Anticipated Questions
✔️Carefully Prepared exams
✔️ interview practice, tailored specifically for AAU.
🤗By joining us today, you are taking the first confident step towards making your dreams a reality...🙌
Class ➾3:00PMLT
🅕🅞🅡 🅗🅔🅛🅟👇
📞0707072565
📞0906014772
🪧Your Medical journey start here at medical gateway❕
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
COC and Freshman Mid Exam
P. Registration ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
medical Gateway..📢
General Psychology
✍️Freshman Mid exam preparation Exam -1
(Taken From tutorial Class )
ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው 🙏
Never Miss Us ...🙌
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💡ባለፈው አመት ከተማሪዎቻችን ጋር ከነበረን ቆይታ በጥቂቱ 👇
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
📚 ለሁሉም Uni. COC ይቀላቀላሉን
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
#Friday
Freshman ....📢
📌ዛሬ (Friday ) በስኬጁላችን መሰረት የሁሉም ዩኒቨርስቲ Freshman Class ቀን ነው !
👉 ከCoc በተጨማሪ ጥሩ GPA እንዲኖራችሁ Freshman እንወያያለን ፣ጥያቄ እንሰራለን ፣ልምድ እንለዋወጣለን
➡️ዛሬ ምሽት ለሁሉም ዩኒቨርስቲ Class ይኖረናል !
✍ክላስ የሚጀምረው ምሽት 3:00 ሲሆን ✨
Discussions
✔️3:00-3:20➾interactive video class (Very important concept )
✔️ 3:20-3:30 ➾ Summary of class
✔️ 3:30 -3:45➾Class Test and Doing Previous years mid exam Questions .
ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው 🙏
Never Miss Us ...🙌
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💡ባለፈው አመት ከተማሪዎቻችን ጋር ከነበረን ቆይታ በጥቂቱ 👇
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
📚 ለሁሉም Uni. COC ይቀላቀላሉን
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
#እንድታውቁት
በAAU Pharmacy ለመማር ላሰባችሁና ለሚጠብቃችሁ COC ለምትዘጋጁ ተማሪዎች :-
የMedicine and Dental medicine Coc ፈተና ተመሳሳይ ሲሆን የPharmacy ግን የሚመሳሰል ነገር እንዳለው ሁሉ ትንሽ ለየት ስለሚል Pharmacy ለሚገቡ ብቻ Phase -2 ስንጀምር Exclusive Class የሚኖራችሁ ይሆናል
ላሁኑ ግን (Phase-1) ከMedcine and Dental medicine ጋር ተመሳሳይ የሆኑ ይዘቶች የሚወጡበትን Part እየተወያዬን እንቆያል
Share For Your Friends 🙏
ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ 👇
📞0707072565 (Amanuel)
📞0906014772(Debe)
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💡ባለፈው አመት ከተማሪዎቻችን ጋር ከነበረን ቆይታ በጥቂቱ 👇
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
📚 ለሁሉም Uni. COC ይቀላቀላሉን
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
#NEW
AAU...
UAT አልፋችሁ
✔️Medicine
✔️Dental medicine
✔️Pharmacy ለመማር ላሰባችሁ ተማሪዎች :-
➾የመጀመሪያውን ሴሚስተር እንደጨረሳችሁ COC ስለምትፈተኑ መዘጋጀት ይኖርባችኋል
➾የCoc ይዘት ልዩነት ስለማይኖረው በመንግስት ተመድበው ለCoc ከሚዘጋጁት ጋር በሜዲካል ጌትዎይ ተመዝግባችሁ በመዘጋጀት የማለፍ እድላችሁን ማስፋት ትችላላችሁ🤗
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💡ባለፈው አመት ከተማሪዎቻችን ጋር ከነበረን ቆይታ በጥቂቱ 👇
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
📚 ለሁሉም Uni. COC ይቀላቀላሉን
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
Coc Preparation ...📢
📌ዛሬ (Wednesday ) በስኬጁላችን መሰረት የሁሉም ዩኒቨርስቲ Coc Class ቀን ነው !
➡️ዛሬ ምሽት ለሁሉም ዩኒቨርስቲ Class ይኖረናል !
✍ክላስ የሚጀምረው ሁልጊዜ ምሽት 3:00 ነው ✨
Discussions
✔️3:00-3:20➾interactive video class (Very important concept )
✔️ 3:20-3:30 ➾ Summary of class
✔️ 3:30 -3:45➾Class Test and Doing Previous years Questions .
Never Miss Us ...🙌
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💡ባለፈው አመት ከተማሪዎቻችን ጋር ከነበረን ቆይታ በጥቂቱ 👇
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
📚 ለሁሉም Uni. COC ይቀላቀላሉን
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
Repost from MGW Community 🎓
Via inbox ...
ከተማሪዎች ከደረሱን ጥያቄዎች ጥቂቶቹን...
1. ''450/700 አምጥቼ ጅማ ዩኒቨርስቲ ነው የተመደብኩት የምፈልገውን ዲፖርትመንት አገኛለሁ አላገኝም በማለት በጣም እየተጨነኩ ነው ፤ለማንበብ በጣም እየተቸገርኩ ነው '' ምን ትመክሩኛላችሁ ?
➾በመጀመሪያ በራሳችሁ እምነት ይኑራችሁ (Give values for your potential ).
❓ራሳችሁን አንድ ጥያቄ ጠይቁ ....አቻወቼ(ተፎካካሪዎቼ) ከእኔ ምን የተለዬ ነገር አላቸው ?
እኛ የምንመክረው ነገር ቢኖር ሁልጊዜም እንደምንለው ባለፈ ነገር ላይ በመብሰልሰል ወደፊት እጃችን ላይ ያሉ እድሎችን አናባክን ....ነው !
Fact ❗️...በዚህ አመት አንተ ብቻ አይደለህም 450ይዘህ የገባህው ...የብዙዎቹ ውጤት ካንተ /ቺ የተለዬ አይሆንም ፤ያነሰ እንጅ !
✨አሁን Freshman and Coc በጥሩ ለመስራት እራስክን አዘጋጅ ፤ በጣም ትልቅ ለውጥ ታመጣለህ
ለመዘጋጀት ሜዲካል ጌትዎይ ከተመዘገብክ ምንም እንዳትጨነቅ በmentorship , Tutorial and Practicing Last year Questions አብረን ስንቆይ ጭንቀትህን እዚሁ ጥለህ በሙሉ በራስ መተማመን ፈተናህን ትፈተናለህ ..!
እስካሁንMedical Gateway ካልተመዘገብክ ደስ ባለህና በሚመችህ ሰዓት እኛን መቀላቀል ትችላለህ (We are open !)
2) ''እኔ የምፈልገው midwifery ነበረ ፤Coc አለው እንዴ ?''
📍 ባለፈዉ ዓመት ከ AAU በስተቀር Coc የተሰጠው ለሁሉም የጤና ዘርፍ ነው !
ስለዚህ ሁላችሁም በጥሩ መዘጋጀት አለባችሁ ።
➾ሜዲካል ጌትዎይ ለሁሉም የጤና ዲፖርትመንት ነው የሚያዘጋጀው !
መልዕክት :-Haramaya , Arsi, Ambo ከተመደባችሁ ከጤና ውጭም Coc ስላለው መዘጋጀት አለባችሁ !
3. ቲቶሪያላችሁን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
⛔️በያዝከው ስልክ ፤በቴሌግራም ሁልጊዜ ታገኘናለህ።
➾ ብዙዎቻችሁ ዛሬ ላይ ስልካችሁን በመጠቀም ብዙ ነገር ማግኘት እንደምትችሉ አልተረዳችሁም ፤ በዚህ ሰዓት መምህርና ተማሪ በአካል ተገናኝቶ ከሚሰጠው ይልቅ በ Oline የሚሰጠው ትምህርት በጣም ጥቅም አለው (Choice)
➾በተለይ ዩኒቨርሲቲ ላይ መምህሩ አስተምሮኝ ራሴን አበቃለሁ ብላችሁ ካሰባችሁ በጣም ተሳስታችኋል !
Attention : ጭንቀት ካለባችሁ እሱን ማስወገድ ነው የመጀመሪያው ስራ
ደግሞስ ገና ዩኒቨርሲቲ ከመግባታችሁ ጭንቀት ?🤔
ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ 👇
📞0707072565 (Amanuel)
📞0906014772(Debe)
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💡ባለፈው አመት ከተማሪዎቻችን ጋር ከነበረን ቆይታ በጥቂቱ 👇
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
📚 ለሁሉም Uni. COC ይቀላቀላሉን
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
የቀጠለ ...
Coc And Freshman mid exam Preparation... 📢
ሁላችሁም በተመደበላችሁ ፕሮግራም መሰረት ቲቶሪያላችሁን በሚገባ ተከታተሉ ፤ልዩነት ትፈጥሩበታላችሁ!
✨ በዛሬው የCoc ዝግጅት ክፍለ ጊዚያችን ለCoc ወሳኝ የሆኑ ሀሳቦችን
በVideo, በፅሁፍ እና በምስል ከወዲሁ ጥርት አድርገን እየተወያዬን እንቀጥላለን
በኋላ ጥያቄዎችን ስንሰራ እንዲሁም የአምና Coc ፈተናዎችን ስንለማመድ እንዳንቸገር ከወዲሁ በQuize እና በሌሎች መንገዶች ራሳችንን እየፈተሽን ወደዋናው ዝግጅት (Phase-2) የምናመራ ይሆናል
በፍሬሽማን ጥሩ GPA እንድታመጡ ለማስቻልም በፍሬሽማን ክፍለጊዚያችን
ቲቶሪያሎችን ፣ ምክሮችን እና ልምዶችን እየተለዋወጥን ደስ የሚል እና በዉጤት የታጀበ ቆይታን የምናደርግ ይሆናል !
ሲኒዬሮቻችሁ ከእኛጋር በነበራቸው ጥንቃቄ የተሞላበት ጉዞ ከተፎካካሪዎቻቸው ተሽለው የሚፈልጉትን አሳክተዋል
እናንተስ ? በዚህ ሰዓት ብቻዬን ብዘጋጅ ዉጤታማ እሆናለሁ ?
እንድታውቁት :- ዩኒቨርስቲ ላይ እድሉ ለሁሉም እኩል ነው ፤ያንን እድል በአግባቡ እና በብልሀት የተጠቀመ ብቻ ከሌሎች ተሽሎ ጎልቶ ይወጣል !
በሜዲካል ጌትዎይ Community ውስጥ ባለው የአንድነት እና አብሮ የመስራት እንዲሁም የመረዳዳት መንፈስ ምን ያክል ሰው ወደሚፈለገው የጉዞ መስመር እንደገባ ታዉቃላችሁ ?
.....ካላወቃችሁ ሲኒዬሮቻችሁን መጠየቅ በቂ ነው !
እኛጋር ስትመጡ ወደ ምትፈልጉት ጉዞ አንድ እግራችሁን እንዳስገባችሁ እወቁ !
በ28 ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ ታታሪ ተማሪዎች ጉዟቸውን እኛጋር ጀምረው መጨረሻቸው ያማረ እንዲሆን ከባለፈው እጅግ በተሻለ የምታገኙን ይሆናል
📍መልዕክት :-ከወዲሁ ዝግጅት ጀምሩ ! እናንተ ስትዘገዩ በተፎካካሪዎቻችሁ መካከል ልዩነት እንዲፈጠር እየፈቀዳችሁ እንደሆነ መረዳት አለባችሁ ❗️
መልካም የዝግጅት ጊዜ ከሜዲካል ጌትዎይ ጋር✅
ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ 👇
📞0707072565 (Amanuel)
📞0906014772(Debe)
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💡ባለፈው አመት ከተማሪዎቻችን ጋር ከነበረን ቆይታ በጥቂቱ 👇
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
📚 ለሁሉም Uni. COC ይቀላቀላሉን
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
🔥 ATTENTION
❇️ግቢ ለሚገቡ ለሁሉም አዲስ ፍሬሽማን ተማሪዎች አድርሷቸው ‼️
➾በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት 12ኛ ክፍል የጨረሰ ተማሪ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ካመጣ ፍሬሽማንን ለመማር በብሔራዊ ፈተና ውጤቱ መሰረት እንደምርጫው በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ይመደባል !
✨ይህ አሰራር ቀደም ባሉት ጊዚያት አልነበረም ፤ 12ኛ ክፍል የሚያመጣው ውጤት አንድን ተማሪ የሚመደብበትን ዩኒቨርስቲ እና የሚማረውን የትምህርት ዘርፍ ይወስንለት ነበረ ።ይህ አሰራር 12ኛ ክፍል ከፍተኛ ውጤት ለሚያመጡ በጣም ጠቃሚ ነበረ !
ዛሬ ላይ ግን 650/700 ወይም 350/700 ይዘህ ብትገባ የምትማረውን የትምህርት ዘርፍ አይወስንልህም
📌 በግቢ ቆይታህ የሚኖርህ የ GPA And COC ውጤትህ የምትፈልገውን ማግኘት እና አለማግኘትን ይወስንልሀል❗️
⛔️ ፍሬሽማን እንግዳ መሆንህ ነገሮችን እንዳያሳጣህ ተጠንቀቅ እንጂ ሁሉም ከ9-12 የተማርከው ስለሆነ ከምታስበው በላይ ቀላል ነው ❕
📍COC ጥሩ መረጃ ይኑርህ እንጂ ምንም የተለየ ነገር የለውም ✅
⏹ ግቢ ገብተህ የቱን ልማር ብለህ አትወላውል ከልጅነትህ ጀምረህ የምታልመው Engineering ከሆነ እሱን የሚያስገኙህን መንገዶች ተጠቀም ፤ህክምና ከሆነ ተፎካካሪ ስለሚበዛ ጉዞህን አሳምር !
መልዕክት :-ህክምና ለመማር ላሰባቸችሁ ተማሪዎች ፤ቤተሰቦቻችሁ ዶክተር እንድትሆኑላቸው ፈልገው (ያላንተ /ቺ) ፍላጎት እና ተነሳሽነት ከሆነ አስቡበት !
ደግመን እንናገራለን አስቡበት !
✨ ተመርቃችሁ የምትሰሩት የሰው ህይወት ማዳን ላይ ነው (ያለ ፍላጎት በተዓምር ማሳካት አይቻልም )
✨Doctor ስሙ ደስ ይላል ግን እሱን ለማሳካት ብዙ ትግልና መስዋትነት ይጠይቃል ( ማንበብ ፣ ሁልጊዜ ዝግጁ ሆኖ መገኘት )
➾ አንድ እውነታ መረዳት ያለብን ነገር ቢኖር ምንም አይነት ትምህርት ለመማር ብንወስን አልጋ ባልጋ የሆነ ነገር የለም ፤ጥረት ይጠይቃል ።
እኛም በጤናው ዘርፍ ለመግባት 12 ዓመት ሲለፉ የነበሩ እንቁና ታታሪ ተማሪዎችን በፍቅር ተቀብለን
✔️ፍሬሽማንን አስተምረን
✔️የታላቅነት ምክር መክረን
✔️ለCOC አንዳች ሳይጎድል እስከመጨረሻው አዘጋጅተን
✔️ ፍሬሽነትን አስረስተን ...የሚፈልጉትን እንዲያሳኩ መከታ ለመሆን ዝግጅታችንን ጨርሰን ተማሪዎችን እየተቀበልን እንገኛለን 🥰
ኑ...ተቀላቀሉን❗️
ስለCOC የሚያስጨንቃችሁን ነገርያለ ሀሳብ በእኛ ላይ ጣሉት፤ህልማችሁን ለማሳካት ከጎናችሁ ነን 🙌
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Tutorial Registration ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💡ባለፈው ዓመት ከነበረን በውጤት የታጀበ ቆይታ በጥቂቱ⤵️
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
📚የሁሉንም ዩኒቨርስቲዎች Coc ለማግኘት ይቀላቀላሉን⤵️
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
ዛሬ Screen Shot ልካችሁ Link ያልደረሳችሁ ካላችሁ
admins ⤵️
@drrposts (Debe)
@Amki126 (Amanuel)
@Maxman4 (Sitotawu)
@MGWsugestionBot
📞0707072565 (Amanuel)
📞0906014772(Debe)
ልታገኙን ትችላላችሁ 🙏
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለቲቶሪያል ምዝገባ ይህንን ተጠቀሙ👇
@MedicalgatewaycocTbot
ATTENTION...📢
First Coc Preparation Class❗️
✔️After introduction class tomorrow (Monday )We will have first coc class.
Mode of delivery
📍 Video Lesson on CoC Contents:- Tomorrow's class will feature an interactive video lesson covering essential content on Coc Focusing areas .
➡️Our Discussion approach promotes greater student involvement, making learning a more dynamic and immersive experience.
✨Summarizing Text :- textual summaries will also be provided, aiding as handy reference points, enabling students to revisit and review crucial concepts at their convenience.
🔥Last Year's CoC Questions Practice,
➾ To enhance comprehension, You will engage in practice of questions based on the previous year's CoC content.
❇️ This exercise serves to strengthen Your grasp of the subject matter and familiarize yourself with the types of questions you encounter in actual coc❕
Quiz: Tomorrow class will be concluded with a quiz, evaluating the students comprehension and grasp of the CoC concepts covered in the session❗️
🔔 Once students have registered at medical Gateway , they will be granted access to all the materials provided for the COC and freshman mid exam preparation. These materials includes
✔️ Study guides
✔️ Lecture notes
✔️ Videos
✔️Practice exams
➾Previous year exams and other relevant resources.
Never Miss Us ❗️
Tomorrow's Class ➾3:00PMLT
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
COC and Freshman Mid Exam
P. Registration ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Phase -1 Schedule
(Pre -Freshman mid exam )
✔️ 4 Class per week for each university (2 Coc class and 2 Freshman class)
✨ አብዛኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ጠርተው እየተቀበሉ ስለሆነ የእኛም ዝግጅት ሁለት መርሆችን (intensity and Frequency ) መሰረት በማድረግ የሚሰጥ ይሆናል ❗️
Intensity :- የዝግጅታችን ሂደት የሚሆነው ከቀላል ወደ ከባድ ሲሆን በመጀመሪያ ቀለል ያሉ ሀሳቦችን በማንሳት ራሳችንን ስለ COC እናለማምዳለን ፤በመቀጠልም ከባድና አስቸጋሪ ይዘቶችን በመወያዬት ፣ጥያቄ በመስራት እንዘጋጃለን
Frequency :- የክላሳችን አሰጣጥ ድግግሞሽ የCoc ቀን በቀረበ ቁጥር እየጨመረ ይሄዳል (የተወያዬንባቸው እንዳይረሱ)
ያምቢሆን ግን ከወዲሁ እየጠቀለልን ፣እያቀለልን የምንጓዝ ይሆናል 🤗
📍ከወዲሁ ዝግጅት ጀምሩ ! እናንተ ስትዘገዩ በተፎካካሪዎቻችሁ መካከል ልዩነት እንዲፈጠር እየፈቀዳችሁ እንደሆነ መረዳት አለባችሁ ❗️
መልካም የዝግጅት ጊዜ ከሜዲካል ጌትዎይ ጋር✅
ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ 👇
📞0707072565 (Amanuel)
📞0906014772(Debe)
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💡ባለፈው አመት ከተማሪዎቻችን ጋር ከነበረን ቆይታ በጥቂቱ 👇
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
📚 ለሁሉም Uni. COC ይቀላቀላሉን
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
⭐️ መልካም ዜና ለ2016 ፍሬሽማን ተማሪዎች:-
✅
Ready ....🙌
✅Register ....🙌
📚በዚህ ዓመት Freshman ገብተው ህክምናን እና ሌሎች የጤና ትምህርቶችን የመማር ህልም ያላቸው ብዙ ተማሪዎችን ለCoc እና Freshman ብቁ ለማድረግ እየተቀበልን እንገኛለን ❗️
ኑ...ተቀላቀሉን❗️
⛔️ አሁን በፍሬሽማን ትምህርት ቆዬት ብለን ዋናው እና ወሳኙ የCoc ዝግጅት ጊዜያችን በቅርቡ የሚጀምር ይሆናል❕
➡️COC ፈተና ሲደርስ ለመዘጋጀት መጣደፍ '' ሰርገኛ መጣ...'' እንዲሉ ፍርሀትንና በራስ አለመተማመንን እንደሚያመጣ እውን ነው !
ሲኒዬሮቻችሁ ከጭንቀት በመላቀቅ ለCoc ብቁ የሆኑበት ሜዲካል ጌትዎይ እናንተንም ብቁ አድርጎ የሚያስፈትን ይሆናል ❕
ለመሆኑ ለየትኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች ነው ቱቶሪያል የተጀመረው ?
👉https://t.me/medicalgateway1/3271
💡በቱቶሪያላችን⤵️
🔺 ያለፉ አመታት ፈተናዎችን በመስራት
🔺 እጅግ አስፈላጊ ፈተናዎችን በማዘጋጀት
🔺 በተጨማሪ ዝግጅታችንን ልዩ የሚያደርገው ባለፈዉ ዓመት አስተምረን ህልማቸው እውን እንዲሆንየረዳናቸው የአምና ተፈታኞች ልምዳቸውን የሚያካፍሉ ይሆናል
🙏...[All -in -one]
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Tutorial Registration ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💡ባለፈው አመት ከተማሪዎቻችን ጋር ከነበረን ቆይታ በጥቂቱ 👇
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
📚 ለሁሉም Uni. COC ይቀላቀላሉን
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk#ጥሪ
St.Pauls
በጣም ብዙ ልጆች ጳውሎስ አልጠራም ?
ስትሉን ስለነበረ ....
መልካም ትምህርት ይሁንላችሁ
ዉድ ተማሪዎቻችን ደስ የሚል ጊዜ ነበረን
እንወዳችኋለን 🤗
✋ሜዲካል ጌትዎይ
🔥 ATTENTION
#MedicalGateway
❇️ግቢ ለሚገቡ ለሁሉም አዲስ ፍሬሽማን ተማሪዎች አድርሷቸው ‼️
➾በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት 12ኛ ክፍል የጨረሰ ተማሪ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ካመጣ ፍሬሽማንን ለመማር በብሔራዊ ፈተና ውጤቱ መሰረት እንደምርጫው በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ይመደባል !
✨ይህ አሰራር ቀደም ባሉት ጊዚያት አልነበረም ፤ 12ኛ ክፍል የሚያመጣው ውጤት አንድን ተማሪ የሚመደብበትን ዩኒቨርስቲ እና የሚማረውን የትምህርት ዘርፍ ይወስንለት ነበረ ።ይህ አሰራር 12ኛ ክፍል ከፍተኛ ውጤት ለሚያመጡ በጣም ጠቃሚ ነበረ !
ዛሬ ላይ ግን 650/700 ወይም 350/700 ይዘህ ብትገባ የምትማረውን የትምህርት ዘርፍ አይወስንልህም
📌 በግቢ ቆይታህ የሚኖርህ የ GPA And COC ውጤትህ የምትፈልገውን ማግኘት እና አለማግኘትን ይወስንልሀል❗️
⛔️ ፍሬሽማን እንግዳ መሆንህ ነገሮችን እንዳያሳጣህ ተጠንቀቅ እንጂ ሁሉም ከ9-12 የተማርከው ስለሆነ ከምታስበው በላይ ቀላል ነው ❕
📍COC ጥሩ መረጃ ይኑርህ እንጂ ምንም የተለየ ነገር የለውም ✅
⏹ ግቢ ገብተህ የቱን ልማር ብለህ አትወላውል ከልጅነትህ ጀምረህ የምታልመው Engineering ከሆነ እሱን የሚያስገኙህን መንገዶች ተጠቀም ፤ህክምና ከሆነ ተፎካካሪ ስለሚበዛ ጉዞህን አሳምር !
መልዕክት :-ህክምና ለመማር ላሰባቸችሁ ተማሪዎች ፤ቤተሰቦቻችሁ ዶክተር እንድትሆኑላቸው ፈልገው (ያላንተ /ቺ) ፍላጎት እና ተነሳሽነት ከሆነ አስቡበት !
ደግመን እንናገራለን አስቡበት !
✨ ተመርቃችሁ የምትሰሩት የሰው ህይወት ማዳን ላይ ነው (ያለ ፍላጎት በተዓምር ማሳካት አይቻልም )
✨Doctor ስሙ ደስ ይላል ግን እሱን ለማሳካት ብዙ ትግልና መስዋትነት ይጠይቃል ( ማንበብ ፣ ሁልጊዜ ዝግጁ ሆኖ መገኘት )
➾ አንድ እውነታ መረዳት ያለብን ነገር ቢኖር ምንም አይነት ትምህርት ለመማር ብንወስን አልጋ ባልጋ የሆነ ነገር የለም ፤ጥረት ይጠይቃል ።
እኛም በጤናው ዘርፍ ለመግባት 12 ዓመት ሲለፉ የነበሩ እንቁና ታታሪ ተማሪዎችን በፍቅር ተቀብለን
✔️ፍሬሽማንን አስተምረን
✔️የታላቅነት ምክር መክረን
✔️ለCOC አንዳች ሳይጎድል እስከመጨረሻው አዘጋጅተን
✔️ ፍሬሽነትን አስረስተን ...የሚፈልጉትን እንዲያሳኩ መከታ ለመሆን ዝግጅታችንን ጨርሰን ተማሪዎችን እየተቀበልን እንገኛለን 🥰
ኑ...ተቀላቀሉን❗️
ስለCOC የሚያስጨንቃችሁን ነገርያለ ሀሳብ በእኛ ላይ ጣሉት፤ህልማችሁን ለማሳካት ከጎናችሁ ነን 🙌
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Tutorial Registration ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💡ባለፈው ዓመት ከነበረን በውጤት የታጀበ ቆይታ በጥቂቱ⤵️
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
📚የሁሉንም ዩኒቨርስቲዎች Coc ለማግኘት ይቀላቀላሉን⤵️
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
በ2016 Freshman ተምራችሁ ወደ ጤናው ዘርፍ ለመግባት ፍላጎት ላላችሁ ተማሪዎች:-
ለCoc ፍሬሽማንን ስጨርስ መዘጋጀት ይሻላል ወይስ ከወዲሁ ?
➾በዋናነት መታወቅ ያለበት ጉዳይ ፍሬሽማን ካለቀ በኋላ ለCoc የሚሰጠው ጊዜ ቢበዛ አንድ ሳምንት ቢሆን ነው ፤ፍሬሽማን First ሴሚስተር እንዳለቀ ከ3-5 ባሉት ተከታታይ ቀናት Coc የሚፈትኑ ዩኒቨርሲቲዎች በጣም ብዙ ናቸው ።
✍ቀድሞ መዘጋጀት ምን ጥቅም አለው?⤵️
✔️የሲኦሲ ይዘቶችን በሰፊ ሰአት ሳትጨነቁ ለመጨረስ
✔️ ቀጣይ ፈተና እንዳለባችሁ አስባችሁ ራሳችሁን ሁልግዜ ዝግጁ ለማድረግ
✔️ጭንቀትን ለመቀነስ፤ ጭንቀት በውድድር ውስጥ ስንሆን የማይቀር ነው፤ቢሆንም በመጠኑ መሆን አለበት .🤗
✔️ልምድ ለመለዋወጥ
✔️ከሌሎች ተማሪዎች እኩል የመወዳደሪያ አቅም ለማግኘት
✔️ከፍሬሽ ማን ኮርሳችሁ ጋር እያጣጣሙ ለማስኬድና በውጤት የታጀበ ለማድረግ
➾ከፍሬሽማን ትምህርት ጋር አይጋጭብኝም ⁉️
በተዓምር ምንም አይጋጭም ...ፕሮግራም ተጠቀሙ !
ለምሳሌ ባለፉት ዓመታት ሜዲካል ጌትዎይ ከFreshman Course አጣጥሞ ሲያዘጋጅ የነበረበት ፕሮግራም ነበረው ❗️
ዘግይቼ ብጀምርስ ?
➾የነ ቶሎ ቶሎ ቤት ...እንዳይሆን መጠንቀቅ ያስፈልጋል ❕
🪧ከተፎካካሪዎቻችሁ ተሽላችሁ ለመገኘት የሚጠበቅባችሁን ሁሉ ማድረግ ይጠበቅባችኋል❗️
ባለፈው ዓመት ከሜዲካል ጌትዎይ ጋር ሲዘጋጁ ቆይተው ውጤታማ የሆኑ ተማሪዎች ምን ሀሳብ አስተላለፉ ?
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Tutorial Registration ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
╔═══════════╗
🩺@medicalgateway1💊
🩺@medicalgateway1💊
🩺@medicalgateway1💊╚═══════════╝
Freshman + COC ...
ወደ ዋናው ዝግጅታችን እያመራን
ነው ...🙌
🔥አብሮነታችንን ሳይረፍድ መጀመራችን መጨረሻችንን በስኬት የታጀበ ስለሚያደርገው ዝግጅታችሁን ቀድማችሁ ለመጀመር ችላ አትበሉ !
📚 ሜዲካል ጌትዎይ ሁሉም ተማሪዎችን በሚያግዝ መልኩ ፍሬሽማንና Coc ሁለቱንም በአንድ ላይ🤗
✍ ለ2016 Coc ፈተና እና በእኛ የሚዘጋጁ ጥያቄዎች ፣ እንዲሁም ፋይናል እና ሚድ ከነማብራሪያቸው ... ጥሩ አጋዥ ፣ ማራኪ የማስተማር ችሎታ እኛ ጋር አለ ፤ይህንንም ደግሞ በቀጣይ በሚኖሩን ቆይታዎች እናያዋለን!
ኑ...ተቀላቀሉን ❗️
የምትፈልጉትን ዲፖርትመንት መግቢያ ቁልፍ ከእኛጋር አብረን 👌
💡የልጅነት ህልማችሁን መኖር ለምትፈልጉ ታታሪዎች እኛ ደገፍ ልንሆናችሁ ሁሉንም እያደረግን እንገኛለን !
🪧Feedbacks ⤵️
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለቲቶሪያል ምዝገባ ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ይቀላቀላሉን⤵️
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
ወደዋናው ዝግጅታችን እያመራን ነው ...🙌
🔥አብሮነታችንን ሳይረፍድ መጀመራችን መጨረሻችንን በስኬት የታጀበ ስለሚያደርገው ዝግጅት ለመጀመር ችላ አትበሉ !
📚 ሜዲካል ጌትዎይ ሁሉም ተማሪዎችን በሚያግዝ መልኩ ፍሬሽማንና Coc ሁለቱንም በአንድ ላይ🤗
✍ ለ2016 Coc ፈተና እና በእኛ የሚዘጋጁ ጥያቄዎች ፣ እንዲሁም ፋይናል እና ሚድ ከነማብራሪያቸው ... ጥሩ አጋዥ ፣ ማራኪ የማስተማር ችሎታ እኛ ጋር አለ ፤ይህንንም ደግሞ በቀጣይ በሚኖሩን ቆይታዎች እናያዋለን!
ኑ...ተቀላቀሉን ❗️
የምትፈልጉትን ዲፖርትመንት መግቢያ ቁልፍ ከእኛጋር አብረን 👌
💡የልጅነት ህልማችሁን መኖር ለምትፈልጉ ታታሪዎች እኛ ደገፍ ልንሆናችሁ ሁሉንም እያደረግን እንገኛለን !
🪧Feedbacks ⤵️
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለቲቶሪያል ምዝገባ ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ይቀላቀላሉን⤵️
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
#Freshman
ዛሬ ምሽት ለሁሉም ዩኒቨርስቲ የሚሰጥ ፍሬሽማን ኮርስ ቱቶሪያል ይኖረናል
Time ➾3:00LT(ምሽት)
✨ለሚድ በጥሩ እንድትዘጋጁ ጥቄዎችን አብዝተን እንሰራለን ✔️
ለሁሉም ጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው ❗️
✔️3:00-3:30 ➾Class Discussion
✔️3:30-3:40➾Summarization
✔️3:40-3:45➾Practice Questions (Vital)
✔️ኑ...ተቀላቀሉን❗️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Tutorial Registration ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💡ባለፈው ዓመት ከነበረን በውጤት የታጀበ ቆይታ በጥቂቱ⤵️
https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk
📚የሁሉንም ዩኒቨርስቲዎች Coc ለማግኘት ይቀላቀላሉን⤵️
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
ዛሬ Screen Shot ልካችሁ Link ያልደረሳችሁ ካላችሁ
admins ⤵️
@drrposts (Debe)
@Amki126 (Amanuel)
@Maxman4 (Sitotawu)
@MGWsugestionBot
📞0707072565 (Amanuel)
📞0906014772(Debe)
ልታገኙን ትችላላችሁ 🙏
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
