መንገድ ላይ።(promo)
Open in Telegram
Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
189
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ale ewnet nw gen bezu sewoch yehen hikebelum mekniatum yenatun weyem yabatum mekera ena legna yekefelut meswat ende filem tesertolachew kalau yemayamnu bezu sewoch alu. yelem yemelegn kala medreku keft nw.
Hi Yabu., Welcome to ዳዊት ጌታቸው።(promo) group
🗓 Today : Tuesday 31 October 2023
⏰ Hour : 22:47
This message will be deleted after 3 minutesRepost from N/a
ጥራት ያላቸው ሁዲ፣ሹራብ፣African dress ፣T-shirt ፣ሰዓት፣ ባነር፣ እስቲከር፣ (Mug) የሰርግ የልደት ካርዶች እና ሰርተፍኬት ማለያ ላይ ስም ማተም እና ማንኛውንም የህትመት አገልግሎት በብዛትና በጥራት። በሚፈልጉት ዲዛይን ጥራት ያላቸው የህትመት ዉጤቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ይደውሉልን ካሉበት እናደርሳለን።
📌Quality matters here
https://t.me/b_amlak1996
👇👇👇👇
@B_amlak19
0907010702
Repost from ዳዊት ጌታቸው።(እይታ)
ሰው መሆን ራሱ ትልቅ challange ነው ባይነኝ...ይህንን challenge ወይም ደግሞ ተግዳሮት መወጣት ራስን መወጣት ማለት ነው እራስን መወጣት ማለት ደግሞ ራስን እንደ ችግር ተመልክቶ ለራስ መፍትሔ ማቅረብ ማለት ነው...ግን ችግር የሆነ ማንነት መፍትሔ ማቅረብ ይችላል ወይ በሚለው ሀሳብ ዙሪያ አውሩበት እስቲ
Repost from ዳዊት ጌታቸው።(እይታ)
---ዛሬ---
ዛሬ ብላ!
ዛሬ ጀግን!
ዛሬ ጠጣ
ዛሬ ጀንጅን
ዛሬ ቁረብ
ዛሬ አመንዝር
ዛሬ ታመን
ዛሬ ቅጠር
ዛሬ ንደድ
ዛሬ ክሰም
ዛሬ ቀድስ
ዛሬ ስለም
ዛሬ ጠርጥር
ዛሬ ስጋ
ነገ ይሆናል የማይነጋ
.
.
ማን ያውቃል!!!
@dawitview
ዳዊት ጌታቸው
@addemiinilik
Ene gn simeslegn yegnan ers bera metelalek ajenda lemaskeyer rasun meswat eyarege ymeslegnal
Repost from ዳዊት ጌታቸው።(እይታ)
__ላንቺ "መሄድ"ማለት__
እኔን ትቶ መሄድ ትዝታን ረግጦ
ጣፎ እንደ መግባት የባስ ትኬት ቆርጦ
ላንቺ ቀላል ነው።
ስቴጅ ስትኮበልይ
ስቴጅ ስትኮበልይ
መንገድሽን እንጂ ምን ረገጥኩ አትይ!
ላንቺ መሄድ ማለት
ሻንጣ እንደመጎተት
ፈረስን በአርጩሜ ለጉዞ እንደመግራት
ቀላል ነው።
ጉልበትሽ በረታ አቅምን ሸመተ
መካሪ እየጠፋ ሸኚ በረከተ
ጨዋታው ፈረሰ ቀረ መዋደዱ
ታኮሽ ያረፈበት ተወግቷል መንገዱ።
ተወግቷል ተወግቷል
የኔን ልብ ይመስላል!!😥
ዳዊት ጌታቸው
@dawitview
#ለሥራ_ፈላጊዎች_በሙሉ👇👇
ከ800 በላይ ክፍት የስራ መደቦች ለአዲስ ተመራቂዎችና የሥራ ልምድ ላላቸው የማመልከቻ ጊዜው ከመጠናቀቁ በፊት ያመልክቱ።
www.sewaseweth.com/jobs OR
@sewasewethcom
Don't forget to #Share #Forward to your friends.
በዶክተር አቡ ፈርሀን
እንዳትወልጂ የሚሰራ ሲህር (ልጅ እንዳያገኙ የሚደረግ ሲህር)
ይህ ሲህር ሴቶች ላይ በስፋት የሚሰራ ሲሆን ወንድም ላይ ይሰራል፡፡ ይህ ምልክት ባንቺ ላይ የተሰራውን ሲህር አጋላጭ ነው፡፡
1.የወር አበባ መብዛት፡- ይህም ከግዜ ወዲህ የመጣ ሲሆን ከወር እስከወር የማይቋረጥ ጥቁር የወር አበባ ደም ይደማታል፡፡ ሲጀምር ቀስ በቀስ ሲሆን አንዴ ለ 9 ቀን ሲቀጥል 15 ሲቀጥል እያለ ከወር ወር መፍሰስ ይጀምራል፡፡ ይህም ሴቷ እንዳታረግዝ እንቁላሏን የሚጪናግፍ ይሆናል፡፡
2.የወር አበባ መቅረት፡-ይህ ደግሞ ከመጀመርያው ለየት የሚያደርገው ሴቲቷ እድሜዋ ሳይደርስ የወር አበባዋ ይቀራል፡፡ ይህም በምንም ተአምር መድሀኒት ሆስፒታል ቢባል የሚመለስ አይሆንም፡፡
3.የወር አበባ ሲመጣ በጣም ህመም መፈጠር እና ከሳምንት ህመም ቡሃላ ጠብታ ደም ፈሶ መጥፋት፡፡
4.በህክምና ዘርፍ በመሄድ እርዳታን ስትሻና ማህፀኗ ሲታይ ማህፀኗ በውሃ መሞላት፣እጢ መኖር ያ እጢ ግን ከግዜ ወደ ግዜ ስትታከም ይጠፋል ይመጣል፡፡ ማህጸኗ ሰባት ፣4፣3 መሆን ይህም ያልተለመደና ግራ የሚያጋባ ሲሆን በ ኦፕራሲዮን እንድታጠፋው ይጠየቃል፡፡ በዚህም ምክያት እስከ ወዲያኛው መካንነትን ትይዛለች፡፡
5.ሰውን ማመን ይሳናታል፡፡ ይህች እንስት ከበፊቱ ይበልጥ ከሰው ጋር አትግባባም የገዛ ማንነቷን መጠራጠር ህይወቷን መርገም ትጀምራለች፡፡ የሰውም ምክር አትሰማም፡፡
6.ተጠቂዋ ቀስ በቀስ ተስፋ ብቻ እየተሰጣት ሳትወልድ ትኖራለች፡፡ የሚገርመው ግን ሲህሩ ሲገረሰስ በ60 እና በ80 አመቷ ሳይቀር ልትወልድ ትችላለች፡፡
7.ባል ከርሷ ገር ወሲብ ማድረግን ይቀፈፋል፡፡ ሌላ ሴት አማራጭ እንደመያዝ ያስባል፡፡ ይህንም የርሷን ፍላጎት ላለመንካት ላይናገረው ይችላል እንጂ ውሎው እና ሀሳቡ አንድ አይደለም፡፡
8.ማህፀኗ ለወንዱ እስፐርም ምቹ አይደለም ብዙ አሲዳማ ስለሆነ የእስፐርም ሴሉን ገዳይ ነው፡፡
ለዚህም ህክምና 1 ብቻ ምልክት የሚታይቦት ከሆነ
1.ሲተኙ በሱና መተኛት
2.ከእንቅልፎ ሲባንኑ ዱአ አድርገው መተኛት
3.አያተል ኩርሲ መቅራት
ከነኚህ ውጭ ከምልክቶቹ ከ 3 በላይ ከታየቦት ሀራም ላይ በተደጋጋሚ ከመውደቅ ይጠበቁ ዘንድ ፈጥነው ያናግሩን፡፡
👉👇👇👇👇አድራሻችን👇👇👇👇👈
https://t.me/aljinnnn
