cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ልዩ ዜና

ድል ለኢትዮጵያ ጥቆማ‼️ በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ፣በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ‼️‼️

Show more
Advertising posts
4 050
Subscribers
-324 hours
-227 days
-5930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

.
Show all...
👍 6
Boom
Show all...
👍 2
አቶ ደመቀ መኮንን ከመንግስት እና ከገዢው ፓርቲ ከነበራቸው ኃላፊነት ተሰናበቱ ላለፉት 11 ዓመታት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት ያገለገሉት አቶ ደመቀ መኮንን፤ ከመንግስት እና በገዢው ፓርቲ ከነበራቸው ኃላፊነት መሰናበታቸውን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገለጹ። አቶ ደመቀ በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትነት በነበራቸው የኃላፊነት ቦታ ላይ፤ የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመስገን ጥሩነህ መተካታቸውን ምንጮቹ አስታውቀዋል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር) [በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃዎች ይታከሉበታል]
Show all...
👍 15 1
1
በበዓሉ ዋዜማ ካጋጠሙ ሁለት የእሳት አደጋዎች ውጪ የጥምቀት በዓል ያለምንም አደጋ ክስተት በሰላም ተከብሯአል። የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በዓለ ጥምቀተ በባህሩ ቦታና ታቦታቱ  ከመንበራቸዉ ሲወጡም ሆነ ሲመለሱ  በነበሩ እንቅስቃሴዎች ሁሉ ምንም ዓይነት አደጋ እንዳላጋጠማቸው ለጣቢያች ገለፁ። የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለጣቢችእንደተናገሩት  ከበዓላቱ ቀናት አስቀድሞ  ከሀይማኖት አባቶች ፣ ከበዓሉ አስተባባሪዎችና ከባለድርሻ አካላት ጋር በተለያዩ መድረኮች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራን  በመስራቱና ህብረተሰቡም ከኮሚሽን መ/ቤቱ የተላለፉ የጥንቃቄ መልዕክቶችን ተግባራዊ በማድረጉ በዓሉ  በሰላም ተከብሯል ብለዋል። ሆኖም በበዓሉ ዋዜማ በከተራ ዕለት በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ሁለት ራስ ደስታ ሆስፒታል ፊት ለፊት እንደዚሁም  በልደታ ክፍለ ከተማ  ወረዳ 9 በግተራ እየተባለ በሚጠራዉ አካባቢ  በአጋጠሙ ሁለት የእሳት አደጋዎች ሰባት የንግድ ሱቆች ላይ ጉዳት ደርሷል። የኮሚሽኑ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች በሁለቱም ቦታዎች ያጋጠሙት  የእሳት አደጋዎች ተዛምተዉ የከፋ ጉዳት ሳያደርሱ  መቆጣጠር  ችለዋል። በአደጋዉ በሁለት የእሳት አደጋ ሰራተኞች ላይ ቀላል ጉዳት ደርሷል።
Show all...
👍 2
ኬንያ በአፄ ኃይለስላሴ ስም የሰየመችውን ፈጣን መንገድ አስመረቀች‼️ 🇰🇪🇪🇹 ዋና መንገዱ በናይሮቢ ይደርሱ የነበሩ የትራፊክ መጨናነቅን ያስቀራል ተብሏል ። 27 ኪሎ ሜትር ይረዝማል የተባለው ይህ የመውጫ መንገድ በአምስት ወራት ውስጥ በቻይና እና ኬንያዊያን ተቋራጮች ተገንብቷል። Transport CS Murkomen Officially Opens Nairobi Expressway Haile Selassie Exit. Transport CS Kipchumba Murkomen speaks when he officially launched the Nairobi Expressway Haile Selassie Exit Plaza on January 19, 2024. Transport Cabinet Secretary Kipchumba Murkomen has officially launched the Nairobi Expressway Haile Selassie Exit Plaza which has been under construction for a period of five months. Ayu Zehabesha 👇ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን join አድርጉ 👇👇👇👇
Show all...
Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ❗ መረጃ ለማድረስ እና ማስታወቂያ ለማሰራት ከስር ባለው ሊንክ ይጻፉልን👉http://t.me/ayulaw

በአጼ ሀይለስላሴ ስም የተሰየመው ፈጣን መንገድ በኬንያ ተመረቀ በኬንያ በአፄ ኃይለስላሴ ስም የተሰየመው የፍጥነት መንገድ መውጫ መጠናቀቁ የትራፊክ ፍሰትን ከማቃለሉም በላይ አሽከርካሪዎች በቀላሉ ወደ መሃል ከተማ እንዲገቡ ያስችላል ተብሏል። የፍጥነት መንገድ በ2021 ከተጀመረ ወዲህ ወደ መሃል ከተማ የሚገቡ አሽከርካሪዎች ወደ ሙዚየሙ መውጫ እና ወደ መሃል ከተማ ለመድረስ ዩኒቨርሲቲ ሙንገድ፣ ኡሁሩ መንፈድ ወይም ኪፓንዴ መንገድን ጨምሮ ሌሎች አማራጮችን ይጠቀሙ ነበር። አዲሱ የመውጫ መንገድ በአምስት ወራት ውስጥ በቻይና እና ኬንያዊያን የመንገድ ተቋራጮች የተገባ ሲሆን ኬንያ የፈጣን መንገዷን መውጫ ኢትዮጵያን ከ40 ዓመት በላይ ለመሩት እና የአፍሪካ አንድነት ድርጅትን በመሰረቱት አጼ ሀይለስላሴ ስም ሰይማለች።ካሳለፍነው ሀምሌ ጀምሮ ግንባታው ሲከናወን ነበር። ባለ አምስት መስመር መውጫ መንገዱ አሽከርካሪዎች ወደ ማዕከላዊ የንግድ አውራጃ በቀላሉ እንዲገቡ እና የትራፊክ መጨናነቅን ለመቀነስ ያለመ ነው። የቻይና መንገድ እና ድልድይ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስኪያጅ ዩዋን ቹንኩን፣ ፈጣን መንገድ ኩባንያ ሊሚትድ ዋና ስራ አስፈፃሚ ስቲቨን ዣኦ፣ የኬንያ የመንገድ እና ትራንስፖርት ዋና ፀሀፊ ጆሴፍ ምቡጓ እና እና የኬንያ ብሔራዊ አውራ ጎዳናዎች ባለስልጣን (KeNHA) ዋና ዳይሬክተር ኩንጉ ንዱንጉ በተገኙበት መንገዱ ተመርቋል። የዚህ የፍጥነት መንገድ ጥቅም ከፍተኛ ነው የተባለ ሲሆን ከማዕከላዊ ቢዝነስ አውራጃ (ሲቢዲ) እና የመንግስት መስሪያ ቤቶች እምብርት ከሆነው ከሃራምቤ ጎዳና የቅርብ መውጫ ሆኖ ያገለግላል ሲል የኬንየው ዘ ስታንዳርድ ዘግቧል።
Show all...
3👍 1