Goro PHCU - Dire Dawa
Open in Telegram
Goro PHCU–Dire Dawa is Public Platform, of Goro PHCU, created to communicate & disseminate only health and health related informations, updates, news, and facts. Youtube link: https://youtube.com/@ghcdire
Show more827
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-330 days
Posts Archive
+4
እንኳን ደስ አለን - Congratulations!
በጤና ሚኒስቴር በተካሄደ EHAQ የ2016 ዓ.ም ትግበራ አፈፃፀም ግምገማ ሀገር አቀፍ መድረክ ተቋማችን ጎሮ ጤና ጣቢያ በበጀት ዓመቱ ባስመዘገበው ከፍተኛ አፈጻጸም የእውቅና ምስክር ወረቀትና ሦስት (3) ኮምፒውተሮች ሽልማት ተቀብለናል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ወረዳ 2 ጤና ማስተባበሪያ የእውቅና ምስክር ወረቀትና አንድ (1) ኮምፒውተር ሽልማት ተበርክቶለታል።
Congratulations all!
Goro PHCU Always one Step a Head!
+3
እንኳን ደስ አለን - Congratulations!
በጤና ሚኒስቴር በተካሄደ EHAQ የ2016 ዓ.ም ትግበራ አፈፃፀም ግምገማ ሀገር አቀፍ መድረክ ተቋማችን ጎሮ ጤና ጣቢያ በበጀት ዓመቱ ባስመዘገበው ከፍተኛ አፈጻጸም የእውቅና ምስክር ወረቀትና ሦስት (3) ኮምፒውተሮች ሽልማት ተቀብለናል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ወረዳ 2 ጤና ማስተባበሪያ የእውቅና ምስክር ወረቀትና አንድ (1) ኮምፒውተር ሽልማት ተበርክቶለታል።
Congratulations all!
Goro PHCU Always one Step a Head!
+9
ቡቲጂ ወንዝና በአካባቢው በሚገኙ የእርሻ ቦታዎች በቆሚነት የወባ ትንኝ መራቢያ የሆኑ ግድቦችን የኬሚካል ርጭት ስራ ተሠርቶል
እንኳን ደስ አለን - Congratulations!
የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ በተካሄደ የ2016 ዓ.ም የዕቅድ አፈፃፀም የግምገማ ተቋማችን ጎሮ ጤና ጣቢያ በበጀት ዓመቱ በከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ጤና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት መካከል በጤና አገልግሎት አሰጣጥ በ1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አፈጻጸም በማስመዝገብ የእውቅና ምስክር ወረቀትና ሜዳልያ ሽልማት ተቀብለናል፡፡
Congratulations all!
Goro PHCU Always one Step a Head!
All health facilities must post at the point of care this monkey pox case definition. Further related material each assigned team member from Rhb will distribute to the respective HF. Maeregu Seboka
በጎሮ ጤና ጣቢያ በየእለቱ የሚሰጥ የጤና ትምህርት ሪፖርት ቅፅ
የተሰጠበት ቀን:– 21/12/2016
1) የጤና ትምህርት ተሳታፊዎች ብዛት
ሴት= 62ወንድ= 27ድምር= 89
2) የተሰጠው ትምህርት ርዕሰ–ጉዳይ:
1.ipc በተመለከተ 2) በእርግዝና ወቅት ስለሚደረጉ ጥንቃቆዎች
3) ትምህርት የተሰጠበት ስራ ክፍል:
ማዕከላዊ ትሪያጅ የተገልጋይ ወረፋ መጠበቂያ አና MCH
4) ትምህርቱን የሰጠው ባለሙያ ስም:
ዳዊት ብርሀኑ እና Sr ሀይማኖት
Dear All:
Find the attached link and complete the recommended Mpox online training. Sorry for inconvenience
1. Monkeypox Toolkit - https://apps.who.int/iris/bitstream/handle/10665/366569/WHO-MPX-Clinical-Lesions-2023.1-eng.pdf
2. Open WHO Online training modules (English) - https://openwho.org/courses/monkeypox-introduction
3. Open WHO training - Extended training (English) - https://openwho.org/courses/monkeypox-intermediate
4. Mpox Atlas of Lesions - https://apps.who.int/iris/bitstream/handle/10665/366569/WHO-MPX-Clinical-Lesions-2023.1-eng.pdf
