cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

قناة وفوائد أبي يحيى إبراهيم የኡስታዝ አቡየህያ ኢብራሂም የተለያዩ ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች ማሰራጫ ቻናል

قناة وفوائد أبي يحيى إبراهيم በወንድማችን ብሎም በኡስታዛችን አቡየህያ ኢብራሂም አዳዲስ ደርሶች ፣ሙሐደራዎች፣ነሲሃዎችና የተለያዩ ምክሮች የሚተላለፍበት ኦፊሻል ቻናል ነው።

Show more
Advertising posts
684
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🍂 أنصح نفسي والسامعين أن نتغافل عن مكر الماكرين مع وضوحه ومع اللجوء إلى الله أن يدفعه … 🎙للشيخ الفاضل أبي عبد الرحمن يحيى بن علي الحجوري حفظه الله تعالى ورعاه 📎https://t.me/Adamaselefy/7619
Show all...
መከበሪያሽ ነውና አታዋርጂው‼️ ☄️ بسم الله الرحمن الرحيم               ክፍል (3)  👉  አላህ በተከበረው ቁርኣኑ ስለ "ሒጃብ" ጥቅም ምን አለ ??? 👉 " ሱረቱል አል-አሕዛብ " ቁ.53 ላይ እንዳየነውና እንደተገነዘብነው ነው። « ... ذَلِكُمْ أَطْهَرُ لِقُلُوبِكُمْ وَقُلُوبِهِنَّ ... » (( "... ይህ ለልቦቻችሁና ፤ ለልቦቻቸው የበለጠ ንጽሕና ነው፡፡ ..." )) 👉 « ምኑ ???‼️አማኝ የሆኑት ዕንስቶች ከአመፀኛውም ይሁን ከመልካሙ ወንድ አካላቸው እንዳይታይ መሸፈናቸው ... » 👉 ይህ ነገር በመሆኑ ውስጥ ብዙ ከባባድ ጥቅሞች አሉ !!! 1ኛ. አመፀኝነትና ዋልጌነት የተናወጠው ሰው ከቅብዝብዝ አመፁ እንዲታቀብ ያደርገዋል !!! 2ኛ. መልካም የሆነው ሰው እርሱን ለክፉ ፀያፍ ድርጊት ሊጋብዘው የሚችለው ነገር በአማኝ እህቱ በኩል ስላልተጋበዘ ልቡ ሳይታመም በጤናማነቱ ይቀጥላል !!! 3ኛ. አላህን ፈሪ የሆነችው መልካሟ ዕንስትም ጨዋና ጥቡቅነቷን እንደጠበቀች በቀጣይ የአላህን ምድር በፍትህ ለሚረከቡና ለሚያስረክቡ ትውልዶች እናትነት ትታጫለች !!! 👉 ይህም በሰው ልጆች እይወት ውስጥ ልክ ከዓለማት ሁላ እንደተመረጠችው ድንቋ "መሪየም"ና መሰሎቿ ባትሆን እንኳን ምሳሌነቷ ሳይነፈጋት እነሱን የምታስታውስ ሆና እንድትኖር ያደረጋታል !!!... « አቤት...!!!!! እንዴት ያለ መታደል ነው ??? » 📢 አዋጅ !!! ማሳሰቢያ‼️ 👉 ውድ ሴቶቻችን ሆይ ! ይህንን ታላቅ ድል መጎናፀፍ የምንችለው  "ሒጃብ" በመሸፋፈን ብቻ ሳይሆን "ሒጃቡን" የሚመጥን ታላቅ ስብዕና በውስጥም በውጪም ስንላበስ ብቻ ነው !!!!!!! ሌላም ሌላም ብዙ ጥቅም አለው። ከፍ ያለውና ጥራት የተገባው አምላክ አላህ ሌላም ቦታ ላይ ስለ "ሒጃብ" አስደማሚ ጥቅም ተከታዩን ይለናል ፦ (( " يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا " )) [سورة الأحزاب:٥٩] (( " አንተ ነቢይ ሆይ ! ለሚስቶችህ ፥ ለሴት ልጆችህም ፥ ለምእመናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው ፤ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው ፤ አላህም መሐሪና አዛኝ ነው። " )) [ሱረቱል አል-አሕዛብ 59] 💥 ታላቁ ዓሊም (ኢማም) ሼይኽ ዐብዱረሕማን ቢን ሰዓዲ ይህንን የቁርኣን አንቀፅ  ሲተረጉሙ እንዲህ አሉ ፦ 👈 هذه الآية، التي تسمى آية الحجاب، فأمر اللّه نبيه، أن يأمر النساء عمومًا، ويبدأ بزوجاته وبناته، لأنهن آكد من غيرهن، ولأن الآمر [لغيره]  ينبغي أن يبدأ بأهله، قبل غيرهم كما قال تعالى: { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا قُوا أَنْفُسَكُمْ وَأَهْلِيكُمْ نَارًا } 💐 እቺ የቁርኣን አንቀፅ " አያት አል-ሒጃብ " በሚል የምትጠራው ነች። "አላህ" ለነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) አጠቃላይ ሴቶችን "ሒጃብ"ን በማድረግ ላይ እንዲያዟቸው አዘዛቸው። 👉 ( ይህንንም ሲያደርጉ ) በባለቤቶቻቸውና በሴት ልጆቻቸው እንዲጀምሩም አዘዛቸው።   ምክንያቱም ፦ ይህን ማድረጋቸው ከሌላው የበለጠ አሳሳቢ ስለሚሆን ነው። ልክ አላህ እንዳለው አንድን ነገር ሌሎች አካሎችን ከማዘዝ በፊት በቤተሰብ መጀመር ተገቢ ይሆናልና ነው !!! (( " እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ነፍሶቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁን መቀጣጠያዋ ሰዎችና ድንጋዮች ከኾነች እሳት ጠብቁ፡፡ " )) (አል-ተሕሪም (6)) أن { يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِنْ جَلَابِيبِهِنَّ } وهن اللاتي يكن فوق الثياب من ملحفة وخمار ورداء ونحوه، أي: يغطين بها، وجوههن وصدورهن. ثم ذكر حكمة ذلك، فقال: { ذَلِكَ أَدْنَى أَنْ يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ } دل على وجود أذية، إن لم يحتجبن، وذلك، لأنهن إذا لم يحتجبن، ربما ظن أنهن غير عفيفات، فيتعرض لهن من في قلبه مرض، فيؤذيهن، وربما استهين بهن، وظن أنهن إماء، فتهاون بهن من يريد الشر. فالاحتجاب حاسم لمطامع الطامعين فيهن. { وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَحِيمًا } حيث غفر لكم ما سلف، ورحمكم، بأن بين لكم الأحكام، وأوضح الحلال والحرام، فهذا سد للباب من جهتهن. 👈 { يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِنْ جَلَابِيبِهِنَّ } 🌱 « ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው !! » እነዚህ ሴቶች ከላያቸው ላይ የሚጠቀለሉበት የሆነ (ጨርቅ) ሻሽና ሻርብ እንዲሁም የመሳሰሉ ነገሮችን ይጠቀማሉ። ይህም ማለት ፦ " ፊቶቻቸውንና ደረቶቻቸውን ይሸፍኑበታል ማለት ነው !! " ከዚያም እንዲህ በማለት ( "ሒጃብን" የማድረግ ) "ሒክማ " (ጥበብ) ገለፀ። 👈 { ذَلِكَ أَدْنَى أَنْ يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ } 🌿 « በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው ፤ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው። » 👉 እዚህ ቦታ ላይ ሴት ልጆች በ"ሒጃብ" ያልተሸፋፈኑ የሆነ ጊዜ "አዛ" መደረግ የሚያገኛቸው መሆኑን የመላክታል‼️ 👉 ይህም የሆነበት ምክንያት ፦ " (እነኚህ ሴቶች) በ"ሒጃብ" ያልተሸፋፈኑ የሆነ ጊዜ ምናልባትም በልቡ ውስጥ የዝሙት በሽታ ያለበት ሰው (እነዚህን ዕንስቶች) ጥቡቅ እንዳልሆኑ አርጎ ይገምታልና ነው‼️ 👉 (በመሆኑም) ይህ (ዝሙተኛ) የሆነ ሰው ወደእነሱ ግብዝ ይሆናል !!! ያስቸግራቸዋልም !! እንዲሁም ያዋርዳቸዋል !! 👉 አገልጋይ (ባሪያ) አርጎም ያስባቸዋል‼️ 👉 እነሱን በክፉ የሚፈልጋቸውም ላይ ችላ (ወደኋላ) ይላል‼️ 👉 በ"ሒጃብ" መሸፈን በሴቶቹ ላይ የቋማጭን መቋመጥ 🪓 ቁርጥ የሚያደርግ ነው ‼️!!! 👈 { وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَحِيمًا } 💐 « አላህም መሐሪና አዛኝ ነው። » 👉 ካለፈው ነገር (ወንጀል) ምህረት ያረገላቹና ያዘናላቹ በሆነው ልክ ህግጋቱን  በማብራራት "ሐላል"ና "ሐራም"ን ግልፅ አደረገላቹ !!! 👉 ይህ ደሞ በሁለቱም አቅጣጫ ያለውን ነገር (ክፍተት) ለመዝጋት በሚል ነው !!! (የሸይኹ ንግግር አበቃ።) በአላህ ፍቃድ ክፍል (4) ይቀጥላል ፦ https://t.me/amr_nahy1 📝 … ኢስማኤል ወርቁ … 📎https://t.me/Adamaselefy/7618
Show all...
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

💎 تسجيلات مسجد السنة السلفية  في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة 🎧 የመስጂደል ሱና የጁሙዓ ኹጥባ 🔖 بعنوان: « إِن تَنصُرُوا اللَّهَ يَنصُرْكُمْ » 🔖 «አላህን እምትረዱ ከሆነ ይረዳቹዋል » 🔜 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁሙዓ ኹጥባ። 🎙 للأخ الفاضل أبي أويس عبد الكريم بن جلال  الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه 🎙️ በወንድማችን አቡ ኡወይስ አብድልከሪም ቢን ጅላሉ አላህ ይጠብቀው። 🗓️ سجلت يوم الجمعة (في 9 ذو القعدة ١٤٤٥هـ ) في مسجد السنة في الحبشة أداما حرسها الله تعالى 🗓️ ዙል ቂዕዳ 09/1445 ሂጅሪያ  አርብ በታላቋ ሱና መስጂድ(105) አላህ ይጠብቃት። 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/7617
Show all...
⚫️ እንዲህ አይነቱን ሼኽ አጥተንም ኖሯል ⚫️ 💥عن صابر اللحجي أتحدث💥 ⚫️ ሀቂቃ የዚህን ሼኽ ሞት ስታስታውሰው ሁሌ እንግዳ ነገር ይሆንብሀል ሙሀደራውን ደግሞ ስታዳምጠው ሁሌ ትኩስ ይሆንብሀል ምንም ያህል ደጋግመህ ብታዳምጠው ሁሌ አዳዲስ ፈዋኢድ ይዘህ ትወጣለህ 👁 ተወስኖ ብትርቅ ከአይናችን        መቼም አትረሳም ከቀልባችን ذلك الرجل الشهم ، ذو الخلق الجم ، الواعظ المؤثر ، له من اسمه نصيب ، رحمه الله رحمة واسعة. 👉 ስለዚህ ሼኽ ከተማሪዎቹ መካከል አንዱ እንዲህ ይላል :- 📍كان إذا نزل مدينتنا يمتلئ المسجد الكبير ، وتغلق بعض الشوارع لزحمة السيارات . 👉 ሼኹ ሙሀደራ ሊያደርግ ወደ ከተማችን ሲመጣ ከህዝቡ ብዛት አንዳንድ ቦታ ላይ አስፋልት ሁላ ይዘጋጋል ምንም ያህል ትልቅ መስጂድ ቢሆን እንኳ ይሞላል كنا ننشر إعلان محاضرته في الطرقات ، في المساجد ، حتى في المدارس 👉 የእሱ ሙሀደራ ቀን ሲሆን በየመንገዱ :በየመስጂዱና በየት/ቤቶች ሳይቀር ማስታወቂያ ይደረግለት ነበር 🗞وفي إحدى المرات ، جاء إلى أكبر مجمع دراسي في المدينة ، ليلقي محاضرة. 👉 የሆነ ጊዜ ከተማው ላይ ባለው ትልቁ ት/ቤት ላይ ሙሀደራ ሊያደርግ መጣ استأذن أحد المدرسين ، من مدير المدرسة بنصف ساعة فقط بعد طابور الصباح. 👉 አንዱ መምህር - ጧት ከሰልፍ በኋላ ሼኹ ለ30 ደቂቃ  ለተማሪዎች ሙሀደራ እንዲያደርግ የት/ቤቱን ዳይሬክተር አስፈቀደው فأذن المدير جزاه الله خير الجزاء فبدأ الشيخ رحمه الله تعالى واختار موضوع الغفلة ، وتحدث وقرأ الآيات بصوته الجميل. 👉 ከዚያም ሼኹ ሙሀደራውን <<የሰው ልጆች መዘናጋት >> በሚል ርዕስ ጀመረ በዚህ ባማረ ድምፁ የቁርአን አንቀፆችን ሀዲሶችን አብራራ وإذا بالمدير يطلب من الشيخ أن يطيل الكلمة وأن يأخذ ساعة ونصف. 👉 የሼኹን ሙሀደራ ሲሰማ ዳይሬክተሩ ለ30 ደቂቃ የተባለውን ሙሀደራ ለ1:30  ያህል እንዲያረዝምላቸው ሼኹን  ጠየቃቸው 🔗وبعد الكلمة ، أُعلنت للشيخ ، كلمة بعد الظهر ، في مسجد وسط السوق ، وكلمة بعد العصر ، في مسجد آخر ، والمحاضرة بين مغرب وعشاء في المسجد الكبير. 👉 ከዚያም በኋላ ገበያው መሀል ላይ ባለው መስጂድ ከዙሁር በኋላ እንደዚሁ ከአሱር በኋላ በሌላ መስጂድ እና ከመግሪብ እስከ ኢሻዕ በሌላ ትልቅ መስጂድ የሸይሁ ሙሀደራ አለ ተብሎ ጥሪ ተደረገ ‼️تفاجأت بأن المدير أخرج جميع الطلاب ، قبل انتهاء وقت الدراسة وأمرهم وحثهم على حضور كلمة الشيخ التي ستلقى في المسجد الذي في السوق ونصحهم بحضور كل الكلمات والمحاضرات التي تُقام له. 👉 ያስደነገጠኝ ክስተት ግን:-  ያ ቅድም ፍቃድ ሲጠየቅ የነበረው ዳይሬክተር  የተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው መውጫ ሰዓት ሳይደርስ አጠቃላይ ተማሪዎች የሼኹን ሁሉንም ሙሀደራዎቹ እንዲሳተፉ አዟቸውና መክሮ ለቀቃቸው ‼️ 🔗ومن بعدها ، اشتهر الشيخ رحمه الله شهره كبيرة في مدينتنا ، فما أن يسمعوا أن هناك محاضرة للشيخ صابر ، إلا وأصحاب المحلات ، وطلاب المدارس وسائقي الدراجات النارية ووو وجمع غفير من الناس ، يذهبون إليها. 👉 ከዚያን ጊዜ በኋላ ሼኹ በበለጠ ሁኔታ ከተማይቷ ላይ በጣም ታወቀ   የሆነ ቦታ ላይ ሼኹ ሙሀደራ አለው አይባልም ባለ ሱቆች ሱቃቸውን ቢዘጉ እንጂ  ተማሪዎችም ከት/ ቤት ገበታቸው ቢወጡ እንጂ  አሽከርካሪዎች ሳይቀሩ እጅግ በጣም ብዙ ህዝብ ቢሰባሰብ እንጂ فرحمه الله وغفر له وجعل ذلك في ميزان حسناته ⚫️ ያ ኡመተል ኢስላም እንዲህ አይነቱን ሼኽ እኮ ነው ያጣነው   ታዲያ ከዚህ ሼኽ አይን እንባዋ ባይቋረጥላት  ልብ ቁስሏ ባይደርቅላት የሚገርም ይሆናልን ⁉️ 👉 እስቲ ለዛሬ ከሼኹ ሙሀደራዎች አንዱን ልጋብዛችሁ 👉 ጉዞ ወደ الله መመለስ         በሚል ርዕስ ⌚️1:23:28⌚️ 🖊أبو محمد المقداد في تعليقه على منشور الموعظة السلفية بتصرف ، من مشرفي قناة الردود العلمية. https://t.me/Adamaselefy
Show all...
የኚህ ሼህ ስማቸው ማን ይባላል❓ በህይወት አሉ ወይስ ወደ አኼራ ሄደዋል❓ ሀገራቸውስ የት ነው❓ 👇መልሳችሁ በኮመንት መስጫው👇 ወሏሂ ልብ የሚነካ ልብ የሚነካ ልብ የሚነካ ምክር⭕️ https://t.me/OfficialDemas/4971 📎https://t.me/Adamaselefy/7610
Show all...
በጣም መካሪ የሆነ ሙሐደራ ነው ገብታቹ ተከታተሉ በአላህ ፍቃድ ትጠቀማላቹ 👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=531c4de2248bf45cf5
Show all...
የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ ኦፊሻል ቻናል ።

ዳዕዋ ሰለፍያ በአዳማ ሀሳብና አስተያየት መቀበያ: — @alsunaabot

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ ወሳኝና አንገብጋቢ የሆነ ሙሀደራ መደመጥ ያለበት ጣፋጭ ሙሀደራ በማድመጥና ሼር በማድረግ ላይ እንመክራለን‼️ وهي محاضرة اجتماع أهل السنة والجماعة في مسجد الأنوار ببلاد الحبشة محاضرة قيمة بعنوان:((إرشاد المؤمنين إلى المسارعة إلى مرضاة الله رب العالمين)) يوم الأحد ١٢/شوال/ ١٤٤٥هـ، بمسجد الأنوار - في بلاد الحبشة 👉⭕️🔖 «ዲናችንን አጠንክረን መያዝ እንዳለብንና ፍላጎታችን የ الله ህን ፊት ፈልገንና الله ህን ለማስወደድ መሆን እንዳለበት የሰዎችን ውቅሻ ሊያስፈራን እንደማይገባ በሰፊው የተብራራበት እመደመጥ ያለበት ጣፋጭ ሙሀደራ»🔖 #በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው ሸይኻችን አሸይኽ አቡ የህያ ከማል ኢብኑ ሙሀመድ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው። نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين.. ሙሀደራውን በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=531c4de2248bf45cf5
Show all...
🗳 የዚያራ ትሩፋቶች 🗳 ወንድማማችነትን መጠበቅ 🗳 ወንድማማችነትን ከሚያፈርሱ ነገራቶች መራቅ 🗳 በወንድሞች መሀከል ማጣለትን እና ያሚያጣሉ ሰዎችን መጠንቀቅ 🗳 መጥፎ ግምት (سوء الظن) ያለው አደጋ 🗳 በመዋደድ (በኡኹዋ) እሄንን ደዕዋ ወደ ፊት ማስኬድ 📌 እነዚህ እና ሌሎችም ነጥቦች የተዳሰሰበት መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎤 በኡስታዝ :- አቡ ቀታዳ አብደላህ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት። 📆 በዕለተ ማክሰኞ በቀን 07/09/2016 E.C ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://t.me/merkezassunnah/10687 📎https://t.me/Abuselmane/2869
Show all...
00:32
Video unavailableShow in Telegram
⭕️👉ይቺ ሀገር ላይ ምላሱን አይሰነዝርም ቀልቡ የታወረ ቢሆን እንጂ 👍ቪድዮው ላይ የምትመለከቱዋቸው ባሶች ሁጃጆችን ለመቀበል በጉጉት ላይ ናቸው 👉ሳውዲን الله ከሴረኞች ሴራ ይጠብቃት https://t.me/alislamhak 📎https://t.me/Adamaselefy/7581
Show all...
🗳« ወንድማማችነት ማጠናከር (መጠበቅ)» 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙 በኡስታዝ :-አቡ ሰልማን ዐብዱልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ አላህ ይጠብቃት 📆 ዕለተ ማክሰኞ ቀን 06/09/2016 E.C ከዙህር በኋላ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://t.me/merkezassunnah/10670 🔗https://t.me/Adamaselefy/7576
Show all...