Sami online Tech
Open in Telegram
🚀 Welcome Your hub for full stack development, forex, crypto, and online business. 💻 Full Stack Dev | 💹 Forex Trading | 📈 Crypto | 💼 Online Business
Show more999
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-2830 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
February '25
February '250
in 0 channels
January '25
+4
in 0 channels
Get PRO
December '24
+1
in 0 channels
Get PRO
November '24
+7
in 1 channels
Get PRO
October '24
+8
in 0 channels
Get PRO
September '24
+1 238
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 05 February | 0 | |||
| 04 February | 0 | |||
| 03 February | 0 | |||
| 02 February | 0 | |||
| 01 February | 0 |
Channel Posts
+1
ሁላችሁም እንዳያመልጣችሁ ገብታችሁ ስሩት
መጀመሪያ https://t.me/FinchAirdropBot?start=68814
ስገቡ 4$ይሰጣችኋል።
ፍጠኑ!
| 2 | ☝️የቀጠለ
የተለያዩ የ2 step verification አይነቶች አሉ።
Biometrics (ልዩ የሰውነት ክፍል የሚጠይቁ): ለምሳሌ እንደ ጣት አሻራና የፊት ገፅታ፤ እነዚህ የverification አይነቶች አብዛኛውን ጊዜ የምንጠቀማቸው ስልክ ላይ ሲሆን የተሻለ የsecurity ደረጃ አላቸው።
የስልክ ቁጥርና ሲም ካርድ የሚጠይቁ: እነዚህ የverification አይነቶች ደግሞ usernameና password ከሞላን በኋላ በተጨማሪ ኮድ በስልክ ቁጥራችን ይላክልናል። እንደ ቴሌብር አይነቶች ደግሞ አካውንት የከፈትንበትን ሲም ካርድ ስልካችን ውስጥ ካላስገባን የማይሰሩም አካውንቶችም አሉ።
Email
physical card
የተወሰኑ social media ፕላትፎርሞችን በሚከተለው መንገድ two step verification on ማድረግ ትችላላችሁ።
Telegram
Setting - privacy and security - Two step verification
Instagram
setting - security - two factor authentication
Facebook
Setting - security and login - use 2 factor authentication
TikTok
Setting and privacy - security - 2 step verification
እዚጋ መታወቅ ያለበት ነገር 2 step verification ስላለው ብቻ 100% secure ነው ማለት አይደለም። "አለም ላይ 100% secure የሆነ ነገር የለም!!" ስለዚህ ሌሎች ተጨማሪ የsecurity መንገዶችን መጠቀም ይገባል። | 153 |
| 3 | 2-step verification ምንድን ነው? እንዴትስ እንጠቀመዋለን?
እንደሚታወቀው በማንኛውም website ወይም application ላይ account ከከፈትን በኋላ username እና password አስገብተን login ማድረግ እንችላለን። ነገር ግን username እና password ብቻውን አስተማማኝ ስላልሆነና ለ3ኛ ወገን ተጋላጭ ስለሚያደርገን ብዙ ድርጅቶች ተጨማሪ የsecurity step ይጨምራሉ። ስለዚህ ሃከሩ ዩሰርኔምና እና ፓስዎርዳችን ቢኖረው ራሱ login ለማድረግ ተጨማሪውን step ማለፍ ይጠበቅበታል። ይህ ተጨማሪ ሁለትም ሆነ ከዛ በላይ security feature 2-step verification ይባላል። ከ2 በላይ ከሆነ ደግሞ multi step verification/authentication ይባላል።
ይህም የsecurity ደረጃውን ከፍ ለማድረግና access የሚያደርገው ትክክለኛ ባለቤቱ መሆኑን ለማረጋገጥ ያግዛል።
አሁን አሁን ሁሉም ሶሺያል ሚዲያዎች ማለት ይቻላል 2-step/multi step verification አላቸው። ስለዚህ ያሉንን ሶሻል ሚዲያዎች 2 step verification "on" ማድረግ አለብን። | 123 |
| 4 | ☝️☝️☝️የቀጠለ
5.ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ።
6.የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ።
7.ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው ካያቸው በኋላ የሚጠፉ) ሚሴጆችን ላኩ።
8.የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት።
9.በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ።
Phone number - Nobody
Last seen & online - My contacts
Profile photos - My contacts
Forwarded message - Nobody
Calls - My contacts
Group & channels - My contacts
እነዚህን ነገሮች ካደረጋችሁ ሀክ ከመሆን ትድናላችሁ
Source_Bighabesha
share _https://t.me/samionlinetech | 163 |
| 5 | 🔴ቴሌግራም ላይ ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ ጥንቃቄ
1.Device Passcode ተጠቀሙ።
ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ።
ይህን ለማስተካካል
Settings - privacy and security - passcode
2.2-step verification ተጠቀሙ።
2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው።
Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት።
ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ።
3.ከ2 በላይ device ላይ አትጠቀሙ። Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል።
ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate secc ቀንሷቸው።
4.በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ። | 141 |
| 6 | seed አየሰራችሁ ነው
🥰SEED 🤝 BYBIT📈
🚀ይህ PROJECT በጣም አሪፍ PRICE እንደሚኖረው 100% እርግጠኛ ነኝ MINE ለማረግ ከበድ ቢልም ትንሽ ቢሆንም ቶክናችን ዋጋው አሪፍ ነው ሚሆነው
🚀አሰራሩን VIDEO እንለቃለን
🚀መጀመር ምትፈልጉ▶️ t.me/seed_coin_bot/app?startapp=1767967288 | 152 |
| 7 | New air drop pawas
Ye paws community ke 1 million በላይ ተከታይ አግኝቱዋል
Dogs ያመለጣችሁ PAWS እንዳያመልጣችሁ
✅ልክ እንደ Dogs አይነት ሲሆን PAWS
ደግሞ ቴሌግራም ላይ በተሳተፋችሁበት Airdrops ልክ ነጥብ ይሰጣቹሃል ከዛም ውስጥ Notcoin, DOGS & Hamster Kombat ላይ ተሳትፋችሁ ከነበረ አሪፍ ነጥብ ታገኛላችሁ PAWS ላይ
link here https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=SCCbQ2xO
► start ብላቺሁ ግቡ
► የሚመጣላቺሁን ሁሉ click ብላቺሁ reward ተቀበሉ | 155 |
| 8 | 💎 የBLUM CEO & Cofounder የሆነው Gleb የተናገረውን በጥቂቱ ;-
✅ እስከ አሁን በBlum ላይ 3 ጊዜ ትላልቅ የሚባሉ Airdrops ሰተናል :-
1: Quest በማጠናቀቅ ለ500,000 ሰዎች
2: First Drop Game ለ100,000 ሰዎች
3: 2nd Drop Game ለ7.6Million ሰዎች
✅በእነዚህ ጊዜያት የተለያዩ ትምህርቶችን እንደወሰዱ በዚህም ( ለትንሽ ሰው ትልቅ ሽልማት መስጠት እና ለብዙ ሰው ትንሽ ሽልማት መስጠት ) የተለያየ Community Reaction እንዳስገኘ ገልፀዋል
✅ ስለዚህም እንደተረዳነው ተጠቃሚዎች እስከ አሁን Blum ላይ ምን ምን ዋና አስፈላጊ ነገር እንደሆነ መለየት አቅቶአቸዋል ብለዋል
✅ ለዚህም እንደመፍትሄ ምን አልባት ሁሉም ሰው ለBlum ምን አይነት አስተዋፅኦ እንዳበረከተ የሚያሳይ Scoring Mechanism ሊከተሉ እና ሁሉም Users በቀላሉ ማየት እንዲችሉ ለማድረግ እየሰሩ እንደሆነ ፍንጭ ሰተዋል
✅ ነገር ግን ዋናው ነገር እኛ ምንፈልገው ከAirdrop በኋላ ከእኛ ጋር ሊቆዩ የሚችሉ ተጠቃሚዎችን ነው ለዚህ ደግሞ አካውንቱን በደምብ የሚጠቀም ሰው ተመራጭ ይሆንልናል ነው ያሉት ( ያው Onchain Transaction በደምብ Matter እንደሚያደርግ ለመግለጽ እየፈለገ ነው ) | 171 |
| 9 | Blum Dogs እየሰጠ ይገኛል !!
ከላይ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት
ሁላችሁም እየገባችሁ ቼክ አድርጉት
በነገራችን ላይ Blum air drop ትልቅ project ነው
መቸም መስራታችሁን እንዳታቆሙ... | 160 |
| 10 | BREAKING
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
CATIZEN September 20TH BYBIT ላይ LIST ይደረጋል
ነግሪያችሁ ነበር!!
አሁንም ትንሽ ጊዜ አላችሁ ጀምሩት 👇👇👇
https://t.me/catizenbot/gameapp?startapp=rp_22268055
አጨዋወቱ ካልገባችሁ ኮሜንት ላይ ፃፉልኝ
Share ➽ https://t.me/sgtube2023 | 453 |
| 11 | MAJOR oKX ላይ Coming soon እያለ ነው ቶሎ ቶሎ ስሩ | 465 |
| 12 | የቀጠለ☝️☝️
🎩 x Empire -በOfficial Telegram ገፃቸው ላይ September or October List እንደሚደረግ አሳውቀዋል ነገር ግን ቀኑን አልተናገሩም።
ያልጀመራችሁ ብቻ 👇
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero1767967288
🤩 cats- እንደሚታወቀው Dogs List ከተደረገ በኋላ ነው Viral የሆነው። Dogs List ባይደረግ ይሄም ተስፋ የለውም ነበር ነገር ግን Dogs List ከተደረገ በኋላ አብዛኛው ሰው ፊቱን ወደ Cats አዙሯል እነሱም በአጭር ጊዜ ውስጥ ተጠቃሚያቸው በብዙ እጥፍ አድጓል። እናም October መጨረሻ ላይ List እንደሚደረግ ይገመታል።
ያልጀመራችሁ ብቻ 👇
https://t.me/catizenbot/gameapp?startapp=rp_22268055
🔃 Tap swap -አንዳንድ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ከሆነ Tapswap September መጨረሻ October መጀመሪያ ላይ List እንደሚደረግ ነው። ነገር ግን እነሱ ግልፅ የሆነ መረጃ አላሳወቁም
ያልጀመራችሁ ብቻ 👇
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_1767967288 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
🤑 Blum- አሁን ላይ ከሁሉም ኤርድሮፖች በተሻለ አሪፍ ሊከፍል ይችላል ተብሎ የሚታሰበው Project Blum ነው። እናም List መች እንደሚደረግ በግልፅ ባይናገሩም ወደ መጠናቀቂያው ምዕራፍ እንደደረሰ አንዳንድ መረጃዎች እየተሰሙ ነው።
ያልጀመራችሁ ብቻ 👇
https://t.me/blum/app?startapp=ref_g9P1w5E5ry
Share ➽ https://t.me/sgtube2023 | 454 |
| 13 | ጊዜ ካላችሁ ልትሰሯቸው የሚገቡ airdrop አይነቶች
✔️ ከSeptember እስከ October መጨረሻ List የሚደረጉ Airdrop ፕሮጀክቶች መረጃ🔴
🐹 hamster combat- በOKX , በBitget , እና በBingX ኤክስቼንጆች ላይ September 26 List እንደሚደረግ አሳውቀዋል። እስከዛም ድረስ ሌሎች ኤክስቼንጆች ላይ መካተቱ አይቀርም.....ለምሳሌ Binance እና ሌሎች...
ያልጀመራችሁ ብቻ 👇
https://t.me/haMster_kombat_bot/start?startapp=kentId1767967288
🪙 memefi coin - : በOfficial Telegram ገፃቸው October 9 List እንደሚደረግ አሳውቀዋል።
ያልጀመራችሁ ብቻ 👇
https://t.me/memefi_coin_bot/main?startapp=r_e6548a17df
⭐️ major -በOfficial Telegram ገፃቸው ላይ List የሚደረግበትን ቀን ባይናገኑም ወደ መጨረሻው Season እንደተቃረበ የሚያሳዩ አንዳንድ መረጃዎች እየወጡ ነው።
ያልጀመራችሁ ብቻ 👇
https://t.me/major/start?startapp=1767967288 | 436 |
| 14 | 😺 $cats is next?
Dogs LIst እንደሚደረግ ከተረጋገጠ በኋላ Cats በጣም አነጋጋሪ እየሆነ መቷል
እናም Catsን ከአሁኑ ብትሰሩት ጥሩ ነው። ባለፈው Notcoin በቻናላቸው ላይ ። Cats ወይስ Dogs ብለው መፖሰታቸው ራሱ ሁለቱም ትልቅ ፕሮጀክት መሆናቸው ማሳያ ነው።
ጊዜ ሳታጠፉ አሁኑኑ ጀምሩት💥👇🏻
https://t.me/catizenbot/gameapp?startapp=rp_22268055 | 579 |
| 15 | Hamster combat ሁሉንም ቁልፎች ለማግኘት
መጀመሪያ በዚ ቦት ግቡ :- @hamster_tools_bot ።
Generate ካላቹት ቡሃላ 1 ቪዲዮ አይታቹ 100% ቆጥሮ ይሰጣቹሃል ሊቆይ ይችላል ግን ይሰጣቹሀል።
ከዛ Clone ፣ Cube ፣ train በተመሳሳይ 1 ቪዲዮ እያያቹ መውሰድ ነው። | 760 |
| 16 | Dogs Dogs Dogs
የ DOG አሁናዊ ዋጋ =0.02 $
ወደ ቶክን ሲቀየር 5000 DOG እንኳን ቢኖራቹ ወደ 100$ አከባቢ ማለት ነው።
DOG ያልጀመራቹ👇
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=RnAZ9wQOS9CksLWR34Fe_A | 647 |
| 17 | https://youtu.be/ogkr2QgljhA?si=4M9VVOV5yv5sp5uH | 616 |
| 18 | hamster combat key code
የምታገኙበት የ ቴሌግራም ቦት 👇
@hamskeys_bot | 489 |
| 19 | OKX RACER
Guys Join This Now
እሄ Project የOKX🌐 Wallet ነው.. እንዳያመልጣችሁ!👇👇👇
https://t.me/OKX_official_bot/OKX_Racer?startapp=linkCode_48260968 | 691 |
| 20 | https://youtu.be/HRfGwazoF4w?si=m8Yj0AfUUVkN34Q5 | 669 |
