cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የተዋሕዶ ፍሬዎች

Buy ads : here https://telega.io/c/yetewah 🎯 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን:: 👉 መዝሙር 👉ብሒለ አበው 👉ስብከት ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች 🎯የሚለቀቅበት መንፈሳዊ ቻናል ነው ወዳጅ ዘመድዎን ይጋብዙ የተዋህዶ ፍሬዎች መንፈሳዊ ቻናል ለአስተያየት 👉 @Teyaka_Lemtykebot ማስታወቂያ ለማሰራት ከፈለጉ @fikreabe ላይ ያናግሩን

Show more
Advertising posts
27 449
Subscribers
+3624 hours
+1 0877 days
+2 58430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በቅርቡ ተከፍቶ የስንቱን ቀልብ 😱የሳበው የምንጊዜም ምርጡ  የመንፈሳዊ ጥቅስ ቻናል ❤️ እኔ ተቀላቅዬ ወድጄዋለው እናንተም ተቀላቀሉ ትወዱታላቹ https://t.me/+QK6y4ys5dWI1ZWI0
Show all...
🌟የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች🌟
✝️የተመረጡ መንፈሳዊ ጥቅሶች✝️
👍ለመቀላቀል‼️
☑️JOIN☑️
⁉️በሙስሊሙ ወገን ብዙዎች ስለ ክርስትና ይፅፋሉ ስለ ክርስትናም ይነቅፋሉ። ብዙዎች ከቤተክርስትያን እየወጡም ይገኛሉ።ክርስቶስ አንዲቱን በግ ሊፈልግ መጥቶዋል እኛም ከሙስሊም ለሚወረወሩ ጥያቄዎችን ከበቂ መልስ ጋር መጥተናል ቻናሉን ይቀላቀሉት        👇👇👇 https://t.me/+Swgevc_okHzlBREl https://t.me/+Swgevc_okHzlBREl
Show all...
📢ድምፀ ተዋህዶ📢
🤷‍♂የነፍስ ጥያቄ ዎች⁉️
💁‍♂ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት💁‍♂
🙋‍♂አንድጥያቄ ✞በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ሰውን መግደል የጀመረው በማን ነበር ?✟           👇👇👇 https://t.me/addlist/2TkBck2rFoxMjNk https://t.me/addlist/2Tk_Bck2rFoxMjNk
Show all...
⚫️ ሀ. በ አቤል
🔴 ለ. በቃየል
⚪️ ሐ.በ ዳዊት
🔵መ.በ እዮብ
ክርስቶስ ነው የተነሳው በእኩለ ሌሊት ሞትን ያሸነፈው ለኛ ዛሬ ድል ነው ቀኑ ሐሴት አድርጉ ትንሳኤውን የምታምኑ ጨለማው በብርሃን በጌታ ተውጧል ከሙታን መካከል በክብር ተነስቷል ኢየሱስ ነው የትንሳኤ ጌታ ክብር ይግባው እንሰዋ እልልታ ምስጋና ይገባል ላሸነፈ ሞትን በእኩለ ሌሊት ትንሳኤን ለሰጠን በምስጋና ይደርደር በገና ሁሉን ቻይ ኢየሱስ ነውና ሞገድ ማህበሉን ጸጥ ያደርጋል ኢየሱስ ጌታችን ከሙታን ተነስቷል ለአዶናይ አለን ምስጋና እንደ ጌታ ማንም የለምና የሲኦልን መዝጊያ እንደ ሰም አቅልጦ የሞትን ደብዳቤ አጠፋው ቆራርጦ በሞት ሞትን ድልን ነሳልን ውዳሴ እናቅርብ ትንሳኤ ላሳየን ግጥም እና ዜማ ዘማሪ አይደፈር ጋሻው ጥያቄ ለመጠየቅ ከፈለጉ👇   👉  @Teyaka_Lemtykebot ይላኩልን ቻናሉን ይቀላቀሉ 👇👇👇 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ https://t.me/yetewahedofera 💙💙💙💙💙💙💙💙 አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉@Teyaka_Lemtykebot 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Show all...
#ምስባክ ዘትንሣኤ (ዘማሕሌት)              መዝ 77÷65 ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃህ እምንዋም። ወከመ ኃያል ወኅዳገ ወይን። ወቀተለ ፀሮ በድኅሬሁ።
Show all...
ሥርዓተ ማኅሌት ዘበዓለ #ትንሣኤ ደወል እንደተደወለ ከሁሉ አስቀድሞ ነቢያት ከዛሙ ሙሉ የዮሐንስ ወንጌል ይነበባል! ተደግሞ ውዳሴ ማርያም በዜማ ይደርሳል። "ተፈሥሂ #ማርያም ለአዳም ፋሲካሁ" ይባላል : መልክዐ ስዕል ግን ዛሬን ጨምሮ እስከ በዓለ ፶ ፍጻሜ ድረስ አይባልም። ከእላይ አለላቹ ፈልጉ ወደ እላይ ለቅቄላችኋለሁ! ከዚያም ተአምረ ማርያም እና ተአምረ ኢየሱስ ይነበባል : ቀጥሎም ወተንሥአ ይሰበክና አራቱም ወንጌላት ተነበው "አርያም" በተባለው ምስጋና ማኅሌቱ ይጀመራል። ይ.ዲ #ምስባክ መዝ: ፸፯ : ፷፭ ወተንሥአ #እግዚአብሔር ከመ ዘንቃሕ እምንዋም ወከመ ኃያል ወኅዳገ ወይን ወቀተለ ፀሮ በድኅሬሁ። #አርያም ሃሌ ሉያ #ለአብ : ሃሌ ሉያ #ለወልድ : ሃሌ ሉያ #ወለመንፈስ_ቅዱስ : ቀዳሚ ዜማ ግበሩ በዓለ ትፍሥሕት እስከ አቅርንቲሁ ለምሥዋዕ ዛቲ #ፋሲካ ቀዳሚት ሕግ። ሃሌ ሉያ #ለአብ : ሃሌ ሉያ #ለወልድ : ሃሌ ሉያ #ወለመንፈስ_ቅዱስ : ይገብሩ በዓለ ደመናት : ወምድርኒ ትገብር #ፋሲካ ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ። #ምልጣን ዮም ፍሥሃ ኮነ በሰንበተ ክርስቲያን እስመ ተንሥአ #ክርስቶስ እሙታን : ቀደሳ ወአክበራ እምኲሎን መዋዕል አልዓላ : አማን ተንሥአ እምነ ሙታን። #እስመ_ለዓለም ትንሣኤከ ለእለ አመነ ብርሃንከ ፈኑ ዲቤነ። ከእስመ ለዓለሙ ጋር ተያይዞ "ይእቲ #ማርያም" የሚለው የኪዳን መግቢያ ይዘመማል ፣ ይመረገዳል። #መዝሙር ትትፌሣሕ ሰማይ ወትትኃሠይ ምድር : ወይንፍሑ ቀርነ መሠረታተ ሕምዝ : ወይበውኡ አድባር ወአውግር : ወኲሉ ዕፀወ ገዳም : ወዮምሰ አባይ ፍሥሃ በሰማያት : ወምድርኒ ትገብር #ፋሲካ ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ። #ሰላም ፍጹመ ንጉሠ ኮነንዎ አይሁድ : ተካፈሉ አልባሲሁ : ሐራ ሰገራት ወኮርዕዎ ርእሶ በሐሰት : ረገዝዎ ገቦሁ በኲናት : ትንሣኤሁ ገብረ በሰንበት : ሰላመ ይጸጉ ለነገሥት ለአሕዛብ ወለበሐውርት። ምንጭ ከስርዓተ ቤ/ን ቲዩብ   ጥያቄ ለመጠየቅ ከፈለጉ👇   👉  @Teyaka_Lemtykebot ይላኩልን ቻናሉን ይቀላቀሉ 👇👇👇 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ https://t.me/yetewahedofera 💙💙💙💙💙💙💙💙 አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉@Teyaka_Lemtykebot 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Show all...
👍 1
# ዕለተ ትንሣኤሁ ለክርስቶስ ዘቅዳሴ #በዕለቱ_ቅዳሴ_ሰዓት_የሚነበ_መልዕክታት_ወንጌልና_ምስባክ፡፡ ዲ/ን ቆሮ15÷20-41 ን/ዲ 1ጴጥ 1÷1-13 ን/ካ ግብ፡ሐዋ 2÷22-37 ፡#የዕለቱ_ምስባክ      መዝ 117÷24 ዛቲ ዕለት እንተ ገብረ እግዚአብሔር ። ንትፈሣሕ ወንትሐሠይ ባቲ። ኦ እግዚኦ አድኅንሶ።     #ትርጒም፦ እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት።ሐሴትን እናድርግ በእርሷም ደስ ይበለን።አቤቱ እባክህ አሁን አድን። #የዕለቱ_ወንጌል፦ ዮሐ፥20 ÷1- 19 ቅዳሴ፦  ዘዲዮስቆሮስ ምንጭ ከስርዓተ ቤ/ን ቲዩብ   ጥያቄ ለመጠየቅ ከፈለጉ👇   👉  @Teyaka_Lemtykebot ይላኩልን ቻናሉን ይቀላቀሉ 👇👇👇 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ https://t.me/yetewahedofera 💙💙💙💙💙💙💙💙 አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉@Teyaka_Lemtykebot 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Show all...
ተፈሥሒ ማርያም ዘሰንበት ዘበዓለ ሃምሳ (ከትንሳኤ እስከ በዓለ ሃምሳ የሚባል መልክአ ሥዕል) ሰላም ለማርያም አጽፈ ወልድ ዋህድ ወመንበረ ሕያው ነድ፣ ለድንግልናሃ ይደሉ ሰጊድ ለማርያም ዘይቤ ኢይሰግድ፣ ሞጸፈ መብረቅ በሊህ በርእሱ ለይረድ። ተፈሥሒ ማርያም ለአዳም ፋሲካሁ፣ ወማዕዶታ ለሔዋን እንተ ይእቲ አፅመ ገቦሁ፣ እስመ ግዕዛኖሙ ኮነ ለወልድኪ በትንሣኤሁ፣ በወርኃ ዕብሬትኪ እግዝእትየ ዘኢይትረከብ ከማሁ፣ መኑ ዘይቴክዝ ወመኑ ዘይላሁ። ተፈሥሒ ማርያም ወለተ አሮን ወሙሴ፣ ዘትትቄጸሊ አብያዘ ወትሴአኒ ብናሴ፣ ለኃይለ ተአምርኪ ዝንቱ ሶበ ናቄርብ ውዳሴ፣ ኅትሚ ፍጽመ ዚአየ በማኅተመ ቅድስት ሥላሴ፣ አርእስተ አቃርብት ንኪድ ወንቀጥቅጥ ከይሴ። ተፈሥሒ ማርያም ወለተ ዳዊት ወወልዱ፣ ጽጌ መዓዛ ዘዐርገ ለአብርሃም እምሥርወ ጕንዱ፣ ያስተፌሥሐኒ ጥቀ ዜና ተአምርኪ ለለአሀዱ፣ አይሁድሰ ሶበ መንክራተኪ ክህዱ፣ ሕያዋኒሆሙ ሲኦለ ወረዱ። አአኵተኪ ማርያም ወሀቢተ ጸጋ በከንቱ፣ እስመ አልዓልክኒ ሊተ እመሬተ ምድር እስከነ ታሕቱ፣ አንሥኦተ ነዳይሰ ወዓልዕሎ ምስኪን ጊዜ ድቀቱ፣ እወ እወ ለልብኪ ከመ ከማሁ ሥምረቱ፣ እወ ለዘኒ ፈቀድኪ ታሤንዪ ሎቱ። ነአኵተኪ ማርያም ወንሴብሐኪ ወትረ፣ ሠርከ ወነግሀ ኵሎ አሚረ፣ ለኃይለ ተአምርኪ ዝንቱ ሶበ ንሬኢ ኅቡረ፣ ለልበ ጠቢባን መላእክት ዘያረስዖሙ ምክረ፣ ወለሐፃናት ይከሥት ሥውረ። ጽብዒ ማርያም ለእለ ይጸብዑኒ በተሀብሎ፣ ወግፍዒ ካዕበ ለእለ ይገፍዑኒ ኵሎ፣ ተአምረኪ ታርኢ ወለወልድኪ በቀሎ፣ ይብል ዓብድ አኮኑ እግዚአብሔር ኢሀሎ፣ ሶበ ላዕሌሁ ፍጡነ ኢያርአየ ኃይሎ። ንዒ ማርያም ምስለ ወልድኪ መዋዒ፣ ከመ ታውድቂ ፍጡነ ርእሰ ፀር ወጸላኢ፣ እስመ ፈታሒት አንቲ ማዕከለ ግፉዕ ወገፋዒ፣ ብጹዕ ብእሲ ድቀተ ፀሩ ዘይሬኢ፣ ወብጹዕ ካዕበ ፍትሐኪ ሰማዒ። ዝ ውእቱ እድሜ ሣህልኪ ወዘተአምርኪ ጊዜ፣ ማርያም ድንግል ምልዕተ ምሕረት ከመ ተከዜ፣ እስከ ማእዜኑ እሄሉ ማዕከለ ብካይ ወእንባዜ፣ ኦ ናዛዚት እንተ ወለድኪ ናዛዜ፣ ኦ ንግሥት በቋዒት ብቊዕኒ ይእዜ። ሙሴ ነቢይ አመ ሕዘቢሁ ቆስሉ፣ ተአምረ ገብረ ለአርዌ ብርት በምስሉ፣ እምዝኒ የዐቢ ኃይለ ተአምርኪ ንግሥተ ኵሉ፣ ወኀበ ተተክለ ለዋህድኪ መስቀሉ፣ ሠራዊተ ደዌ ወሞት ቀሪበ ኢይክሉ። ፈሪሆትኪ ማርያም ቀዳሜ ኵሉ ተዐውቆ፣ ወአፍቅሮትኪ ካዕበ መሠረተ ጥበብ ወአጠይቆ፣ ተአምረኪ እሴብሕ በቃለ መዝሙር ወመሰንቆ፣ በውስተ ተአምርኪ እግዝእትየ ለዘአብአ ናፍቆ፣ አፍቲዎ መዊተ ወሲኦለ አጽሐቆ። ምንተ ረከቡ ካህናተ ሀሊባ ወሐላ፣ መንክራተ አምላክ ዘርእዩ እምሰኪኖን እስከ ገልገላ፣ ካህናተ ቤትኪሰ ማርያም ርግበ ገሊላ፣ እንዘ ይትአመኑ ለተአምርኪ ኃይላ፣ ያፈልሱ ደብረ ወይመልሑ ሰግላ። ይቴክዝ ዓብድ ሶበ ልበ ጥበብ ውህዶ፣ በኢያእምሮቱ አብዝኀ ሕማመ ዘይፈድፍዶ፣ ፍሡሕሰ ለፍቅርኪ ዘይፀመዶ፣ በቅድመ ሥዕልኪ እግዝእትየ ለለጊዜ ያነሥእ እዶ፣ ተስፋሁ ይረክብ ወይፌጽም መፍቅዶ። ዕቀብኒ በተአምርኪ ወአድኅንኒ እምማቴ፣ በከመ አድኃኖ ወልድኪ ለዮናስ ወልደ አማቴ፣ መዋዕለ ዕረፍት ❖አንቲ ማርያም ጰንጠቆስቴ፣ እምኃይለ ድካም ያጸንዕ መዋቴ፣ ኅብስት ስብሐትኪ ወፍቅርኪ ስቴ። ሴስይኒ ማርያም ለጸማድኪ አሳብ፣ ኅብስተ አእምሮ ሠናየ ወወይነ ጥበብ፣ እመኒ ፈድፈደ ኃጢአትየ እምሕዝብ፣ ተዘከሪ እግዝእትየ በርኅራኄኪ ዕጹብ፣ ከመ አስተኪዮ ማየ ለጽሙእ ከልብ። ኦ ፍጡነ ረድኤት ለጽኑዕ ወለድኩም፣ ወለነፍሰ ኵሉ ቃውም፣ ጊዮርጊስ የዋህ እንበለ መስፈርት ወዓቅም፣ ከመ እግዝእትከ ቡርክት ማርያም፣ እስመ ርኅሩኀ ልብ አንተ እምበቀል ወቂም። ኦ ፍጡነ ረድኤት በብዙኅ ፆታ፣ ከመ እግዝእትከ ርግበ ኤፍራታ፣ በሰማይ በላዕሉ ወበምድር በታሕታ፣ አምሕለከ ጊዮርጊስ በስመ እምከ ቴዎብስታ፣ ሞገሰ ስምከ ተሀበኒ ከመ ስምከ መንታ። ኦ ፍጡነ ረድኤት እምሩጸተ ነፋስ ወዓውሎ፣ ለዘይጼውዐከ በተወክሎ፣ ጊዮርጊስ ቅረብ ለምሕረት ወለተሣህሎ፣ ተወከፍ ወትረ ጸሎትየ ወቃለ ጽራህየ ኵሎ፣ እስመ ልበ አምላከ ርኅሩኅ በኀቤከ ሀሎ። አፍጣኒተ ረድኤት ማርያም በጊዜ ምንዳቤ ወዓጸባ፣ ለዓይን እምቀራንባ፣ አንቲ ውእቱ ረዳኢተ ያዕቆብ በቤተ ላባ፣ በኵሉ ኅሊናሃ ወበኵሉ አልባባ፣ ዘኢታፈቅረኪ ነፍስ ትሠሮ እምሕዝባ። ለዘኢያፈቅረኪ እግዝእትየ ማርያም ውኩፈ ኢይኩን ጸሎቱ፣ ይትገዘም ኑኃ ዓመቱ ወይጥፋእ በከንቱ፣ በአፈ መላእክት ወሰብእ ይትረገም ለለዕለቱ፣ ዘአስተማሰሎ በተውኔት ለማኅሌተ ስምኪ ዝንቱ፣ ጌጋዩ ወኃጢአቱ ኢይትኃደግ ሎቱ። እሰግድ ቅድመ ማርያም ለዝክረ ስምኪ በጽዋዔ፣ ወእሰግድ ካዕበ ለድንግልናኪ ክልኤ፣ ወእሰግድ ሥልሰ ለሥዕልኪ ቅድመ ጉባኤ፣ ዘኢሰገደሰ ለሥዕልኪ አስሪፆ ምምኤ፣ በሥጋሁ ወበነፍሱ ኢይርከብ ትንሣኤ። ምንተኑ አዓሥየኪ ዕሤተ፣ በእንተ ኵሉ ዘገበርኪ ሊተ፣ ማርያም ሠናይት ዘታፈቅሪ ምሕረተ፣ ሶበሰ ተትዓቀቢ ዘዚአየ ኃጢአተ፣ እምኢሐዮኩ አሐተ ሰዓተ። በሰላመ ገብርኤል መልአክ ኦ እግዝእትየ ማርያም ሰላም ለኪ፣ ድንግል በኅሊናኪ ወድንግል በሥጋኪ፣ እመ እግዚአብሔር ጸባዖት ሰላም ለኪ፣ ቡርክት አንቲ እምአንስት ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ፣ ተፈሥሒ ፍሥሕት ኦ ምልዕተ ጸጋ እግዚአብሔር ምስሌኪ። ከዚህ ቀጥሎ ተአምረ ማርያምና ተአምረ ኢየሱስ ይነበባል። ከዛ ምስባክ! ምንጭ ከስርዓተ ቤ/ን ቲዩብ   ጥያቄ ለመጠየቅ ከፈለጉ👇   👉  @Teyaka_Lemtykebot ይላኩልን ቻናሉን ይቀላቀሉ 👇👇👇 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ https://t.me/yetewahedofera 💙💙💙💙💙💙💙💙 አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉@Teyaka_Lemtykebot 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Show all...
🥰 2