GROW_TO_GOD
Open in Telegram
➣ በ GROW_TO_GOD የተለያዩ መንፈሳዊ የሆኑ 👉መልዕክቶች ፣ 👉ትምህርቶች ፣ 👉ሀሳቦች የምተላለፉ ስሆን ለበረከትነት የምዉል channel ነው ። 📖 “ነገር ግን እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ እርሱ ራስ ወደሚሆን ወደ ክርስቶስ እንደግ፤” ኤፌሶን 4፥15 📩 ለሀሳብ አስተያየትዎ @Peni0412 https://www.facebook.com/104100875399608/
Show more1 807
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
1 807
🎰🧩በጣም ቀላል ጥያቄ 2 ሁላችንም በቀላሉ መመለስ የምንችለው 📱
Q2, ከ አራቱ መሀከል አንዱ የ ወንጌል መጽሐፍ በመባል ይታወቃል::🔑
1 807
#የዕለቱ_ቃል ( እንጀራ )
📖 ራእይ 22
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ ከእንግዲህም ወዲህ መርገም ከቶ አይሆንም።
የእግዚአብሔርና የበጉም ዙፋን በእርስዋ ውስጥ ይሆናል፥ ባሪያዎቹም ያመልኩታል፥ ፊቱንም ያያሉ፥
⁴ ስሙም በግምባሮቻቸው ይሆናል።
⁵ ከእንግዲህም ወዲህ ሌሊት አይሆንም፥ ጌታ አምላክም በእነርሱ ላይ ያበራላቸዋልና የመብራት ብርሃንና የፀሐይ ብርሃን አያስፈልጋቸውም፤ ለዘላለምም እስከ ዘላለም ይነግሣሉ።
የተባረካችሁ ናችሁ !
@grow_to_god
1 807
ውድ የ GROW TO GOD ቤተሰቦቻችን እንኳን ለ2016 አድሱ አመት በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ !
አድሱ አመት - የሰላም
- የፍቅር
- የደስታ እና ያሰባችሁት ሁሉ የሚሳካላችሁና የሚሰምርላችሁ አመት እንድሆን እንመኛለን ! መልካም አድስ አመት ይሁንላችሁ !🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼
