cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ansuaru As-sunah

#https://youtube.com/@abudiyaly# ሀቅን…… በማስረጃ ሀቅን በውሸት አትሸፍኑ እናንተ እውነታውን እያወቃችሁ። ( وَلَا تَلْبِسُوا الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُوا الْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ ) البقرة (42) هذه الآية عبرة لمن يعتبرها

Show more
Advertising posts
370
Subscribers
+124 hours
+17 days
+130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

فائدة عظيمة وقَد ذكرَ الفقَهاءُ لِجَوازِ إنكَارِ الْمُنكَر أي الْمُحرَّماتِ على فاعِلها كَونَ ذلكَ المنكرِ مُحرَّمًا بالإجماعِ فلا يُنكَرُ الْمُختَلَفُ فيهِ بَينهُم إلّا على مَنْ يرَى حُرمَتَه، وكونَهُ لا يؤدّي إلى مَفسَدةٍ أعظَمَ فإنْ أدَّى الإنكَارُ إلى ذلكَ حرُمَ. فمَا كانَ مَعلُومًا منَ الدّينِ بالضَّرُورةِ اشتَركَ في الأمر بهِ والنَّهْي عنهُ العالمُ والجاهلُ، أمَّا ما كانَ خَفيًّا فلا يتَكلَّمُ فيه إلا العالمُ لأنّ غيرَ العالِم قَد يُنكرُ الْمُختَلَفَ فيهِ على مَنْ يرى خِلافَ مذهبِهِ أي على مَنْ مذهبُهُ خلافُ مَذهَب الْمُنكِر، فيكونُ خالفَ القاعدةَ "لا يُنكَرُ الْمُختلَفُ فيه وإنّما يُنكَرُ الْمُجمَعُ عليه" ☞ [ትልቅ ጥቅም ያለው ነጥብ]፦ ☞ ፉቅሃኦቹ፦" በዑለማዎች የጋራ አቋም ወንጀል አልያ ክልክል የተባለን ነገር ስለመቃወም ፉቁድነቱን የጠቀሱ ሲሆን ነገር ግን የዑለማዎቹ የጋራ አቋም ያልፀናበት ከፊሎች ዘንዳ ስለተከለከለ እከፊሎቹ ዘንዳ ደግሞ ፍቁድነት ስለተሰጠው ጉዳይ ላይ ግን ፈፃሚውን አይቃወሙትም።ፈፃሚው በሳ ግዜ ሲፈፅመው  ዕምነቱ ክልክልነትን እያመነ ከሆነ ሲቀር በዛ ሰኣት እንቃወመዋለን።ነገር ግን ከመጥፎ ስራ ሰዎችን ስንከለክል መከልከላችን ወደ ባሰ መጥፎ ነገር ሊመራ ሚችል መሆን የለበትም። ለምሳሌ ዝሙት በዑለማዎች የጋራ አቋም ክልክል ነው።ሓላል ነው የሚል አንድም ምሁር የለም ይህ ዝሙትን ሚፈፅምን ሰው ስንከለክለው ይህ ክልከላችን እሱ ከሚሰራው በባሰ ሓጢያት ላይ የሚያስጥለው ሚችል ከሆነ መከልከላችን አይበቃም።ለምሳሌ ይህ ሰው ዝሙት እየፈፀመ ነበር: ስንከለከለው ወደባሰ ነገር ለምሳሌ አሏህን ወደ መሳደብ አልያ ቁርኣንን ወደ መወርወር የሚያመራው ከሆነ አይከለከልም በዝሙቱ ላይ ዝም ይባላል።ነገር ግን እንደተጠቀሰው የኛ መከልከል ፈፃሚውን ቀድሞውን ሲሰራ ከነበረው የባሰ እንዲፈፅም ያደረገው ከሆነ ሓጢያት ነው መከልከሉ አይበቃም። ባለበት ሁኔታ ይተዋል።ይህ የምንከለክለው ጉዳይ ላይ አዋቂውም እንዲሁ መሃይማኑም በጋራ በክልክልነቱ ላይ የሚያውቀው ጉዳይ ሲሆን ነው።ማለትም አንድ ሰው የማያውቀውን ነገር ሓራም ነው ብሎ ፈፃሚውን መከልከል የለበትም።የዛ ነገር ክልክልነት ሁሉ ዘንዳ የታወቀ ከሆነ እንጂ ዝሙትን፣መስረቅ፣ሰውን ያለ ሃቅ መግደል እንዲሁ የመሳሰሉት ሲሆኑ ሲቀር።ነገር ግን በክልክልነቱ አልያ በዛ ጉዳይ ፍርድ የእውቀት ምሁራኑ ቢሆኑ እንጂ ተራው ህዝብ ሚያውቀው ካልሆነ አንድ ሰው ለመከልከል ከተነሳ በሱ መዝሃብ ብቻ ክልክል ሆኖ በጋራ አቋም ክልክል ያልሆነን ነገር ሊቃወም ይችላልና ነው።አልያ እርሱ ዘንዳ ክልክል ሆኑ ፈፃሚው መዝሃብ ዘንዳ ክልክል ያልሆነን ነገር ልክ ሁሉ ዘንዳ ክልክል እንደሆነ አድርጎ አልያ ሁሉ ዘንዳ ክልክል እንደሆነ አድርጎ በማሰብ ሊቃወም ይችላልና ነው።ይህ ሰው በዚህ ውስጥ ከገባ ይህን ድንበር የተላለፈ ይሆናል፦ «ዑለማዎች በፍርዱ የተለያዩበት ጉዳይ ላይ¹ተቃውሞ አይቻልም።ይልቅንስ ሚቃወሙት የተስማሙበት ጉዳይ ላይ ነው»። ¹~ ክልክልነቱን እያመነ በሚሰራ ሰው ላይ ሲቀር።የዛኔ ዑለማዎች የተለያዩበት ጉዳይ ቢሆንም ፈፃሚውን መከልከላችን ይበቃል።ምክነያቱም እርሱ የሚያምነው ክልክልነቱን እንጂ ፍቁድነቱን ስላልሆነ ነው። ☞ መደምደምያ፦ለምሳሌ ያህል በኣል–ኢማም ኣ·ሻፍዕይ ዘንዳ የወንድ ልጅ ሃፍረተ ገላ ከእምብርት እስከ ጉልበት ነው እምብርትና ጉልበት ሳይገቡ ማለት ነው።በኣል–ኢማም ማሊክ ዘንዳ ደግሞ ሃፍረተ ገላ ለወንድ ልጅ ሁለቱ ብልቶች እንጂ ጭኑ አልያ ታፋው ከሃፍረተ ገላ አይቆጠሩም።ለዛም እኛ ይህን ሰው ማለትም በኣል–ኢማም ማሊክ አቋም በመሄድ ጭኑን የከፈተን ሰው ሓጢያት በሚል ህሳቤ መከልከል አንችልም።ምክነያቱም የእርሱ አቋም ፍቁድነትን በተሰጠበት የኢማም አቋም ስለተጓዘ ማለት ነው።ነገር ግን ዑለማዎቹ የሚጠቅሱት ነጥብ ሰውዪውን ወደ ሓጢያትነት በመውሰድ ሳይሆን የተሻለ ነው በሚል ደረጃ ማመላከት ይቻላል ይላሉ። ማለትም የተሻለው ከልዩነት ለመውጣትም ጭንህን መሸፈን ነው በሚል ማለት ነው።ነገር ግን ይህን ሰው በዚህ የሃፍረተ ገላ ጉዳይ ይከተል የነበረው ኣ·ሻፍዕዩን እንደሆነ ካወቅን እርሳቸውን እየተከተል ከሆነ ጭኑን ከፍቶ የነበረው መከልከል እንችላለን ግዴታም አለብን ወደ ሌላ መከልከላችን ወደ ባሰ ጥፋት እስካላመራ ማለት ነው። ምክነያቱም የእርሱ አቋምም ሓራም ነው የሚል ስለሆነ ነው።ነገር ግን እርሱ በዚህ ስራው የክልክልነቱን አቋም ይዞ ካልተጓዘ አይከለከልም። Hamza
Show all...
Ansuaru As-sunah

#

https://youtube.com/@abudiyaly#

ሀቅን…… በማስረጃ ሀቅን በውሸት አትሸፍኑ እናንተ እውነታውን እያወቃችሁ። ( وَلَا تَلْبِسُوا الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُوا الْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ ) البقرة (42) هذه الآية عبرة لمن يعتبرها

ከዶክቶር ሸይኽ ጀሚል ሀሊም አል ሁሰይኒይ የተላለፈ መልዕክት (አሏህ ይጠብቃቸው) ምስጋና ለአለማቱ ጌታ አሏህ ይሁን አሏህ በሰይዳችን ሙሀመድ እና ንፁህ ፣ ደጋግ በሆኑ በቤተሰቦቻቸው እና በባልደረቦቻቸው ላይ ሶላትን ያውርድ ፦ በመቀጠል ወንድሞቼ እና እህቶቼ በዚህ በተከበረው ፣ በተላቀው እና በተባረከው የሂጅራ አመት መጀመሪያ ላይ እኔንም እናንተንም ወደ አሏህ ተውበት እንድናደርግ አስታውሳለው ፤ ሰዎችን ተውበት እንዲያደርጉ እና ወደ አሏህ ፣አሏህን ወደ መታዘዝ ፣ አሏህን ወደ መገዛት እና አሏህን ወደ ማውሳት ፣ ወደ ዲናዊ ዕውቀት እና ዲናዊ ዕውቀትን ተግባር ላይ ወደ ማዋል እንዲመጡ እንድትጠሯቸው አስታውሳቹሀለው። ይህንን ጠቃሚ ጉዳይም አስታውሳቹሀለው ዲየሪቢይ "ሙጀረባቱ ሷሊሂን" ላይ የጠቀሱት ሲሆን ፦ ከሙሀረም የመጀመሪያው ቀን ላይ አየቱል ኩርሲይ ሶስት መቶ ስልሳ ጊዜ (360) ይቀራል ፡ መጀመሪያቸው ላይ በስመላን ይቀራል (ቢስሚላሂ ረህማኒ ረሂም ይላል) ማለትም ሁሉንም እያንዳንዱን ሲቀራ መጀመሪያ ላይ በስመላን ይቀራል (ቢስሚላሂ ረህማኒ ረሂም ይላል)።  እናም (ዲየሪቢይ) እንዲህ ይላሉ ፡ (ይህንን የቀራ) በዛ አመት ከተረገመው ሸይጣን መጠበቂያ ምሽግ ይሆንለታል። እንደዚሁም በውስጡ አሏህ እንጂ ሌላ የማያውቀው ብዙ ጠቃሚ ነገሮች አሉት። ከዛም (አየቱል ኩርስይን ቀርቶ) ሲያበቃ እንዲህ ይላል፡ "اللهمَ يا مُحَوِّلَ الْأَحْوَالْ حَوِّل حَالِي إِلَى أَحْسَنِ الأحوال بِحَوْلِكَ وَقُوَتِكَ يَا عَزيزُ يَا مُتَعَالْ، وَصَلَى الله على سيّدّنا محمد وعلى آله وصحبه وسلَّم". https://t.me/ansuaruassunah
Show all...
Ansuaru As-sunah

#

https://youtube.com/@abudiyaly#

ሀቅን…… በማስረጃ ሀቅን በውሸት አትሸፍኑ እናንተ እውነታውን እያወቃችሁ። ( وَلَا تَلْبِسُوا الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُوا الْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ ) البقرة (42) هذه الآية عبرة لمن يعتبرها

👍 1
ሂጅራ መልከ ብዙው የቅኔ ውቅያኖስ፣ የሰም ወርቅ ማዕበል ትግሉ ማይሸሸግ፣ ፈድሉ ማይታበል ሂጅራ የድል ፍልቂት፣ የፅናት ኮረብታ የፍቅር መስታዎት፣ የመስዋት ጎታ የገድል ነጸብራቅ፣ የኢማን ወገግታ ሂጅራ የኑር አሊፍ፣ ቀስት መሰል ዳና መሬተ ትግስቱ፣ መቅድመ ልዕቅና ለመመለስ መውጣት፣ ለመልበስ እርዛት ለማረፍ መባተል፣ ለመብዛት መነዛት ብዙ ገድል ለድል፣ ለከፍታ መውረድ፣ ለመጋልም መብረድ የድል ንጋት ጮራ፣ ላይጠልቅ ሊያበራ ማይታበይ ገድልን፣ ያስቃኘናል ሂጅራ ይኸን ሁላ ጉዳይ፣ ስንቱን ስንት ቅኔ ባንድ ሚያጠራቅም፣ ታሪኩን ሚለቅም የሂጅራው መፅሀፍ እንኳንስ ተነቦ ፣ ተገልጦም አያልቅም እንደሳቸው ቅዋ ደፋር፣ ጀግና፣ ብርቱ እንደመሆናቸው ሙሽሪኮችን ማጥፋት መቼ ሊያቅታቸው ግን ታጋሹ ነቢ፣ የጌታን ትዕዛዝ መቀበል መረጡ ሚወዷትን አገር፣ መካን ጥለው ወጡ በጉዟቸው ማግስት፣ ሙሽሪኮች በማታ ነቢዩን ለመግደል በተኙበት ቦታ ሆነዋል ከባቢ ግን በሳቸው ቦታ ዓሊይን አድርገው በፊት ለፊታቸው ወጡ ጀግናው ነቢ አጀብ ፍቅር ጉዱ፣ ገጹ መበርከቱ ለሞት አስተኝቶ፣ ረፍትን መስጠቱ ዓሊይ አንድ ለታ ከቶ እንዴት ነበረች ያች ሌሊት ላንተ ተብሎ ሲጠየቅም እንደዚያች ሌሊት፣ ረፍት ያለው እንቅልፍ፣ ተኝቼም አላውቅም። ብቻ ደጉ ነቢይ፣ ጉዞውን ቀጠሉ ሲዲቅ ግን ፈርተዋል ለነፍሳቸው ሳይሆን ለውዳቸው ሲሉ ዋሻው ጋር ደረሱ፤ ሲዲቁ ባከኑ ጨርቃቸውን ቀደው፣ ሽንቁሩን ደፈኑ ከዚያም አረፍ አሉ፣ ታፋቸው ላይ ዘይኑ። አንድ ሽንቁር ቀርታ ሲዘጓት በግራቸው፣ እባብ ነደፋቸው፤ ብቻ ነቢ ደህና፣ ዋናው ኑሩ ደህና የርሱ ደህንነት ነው፣ ደህና ሚያደርጋቸው እንዳይረበሹ የተኙት ትልቅ ሰው ህመሙን ቢውጡም አይን ጉድ አመጣ፣ እንባ እየፈሰሰው ተነሱ ንጉሱ፤ ህመምን ከእንባ ባንድ አብረው አበሱ ሲዲቅ እንደ ሰጉ፣ ነቢ እንዳስታገሱ ሲዲቅ እንዳነቡ፣ ነቢም እንዳበሱ ከመካ ተነስተው መዲና ደረሱ እንኳን ሰው እንስሳው ጦለዐ አለ ምድሩ፣ ጦለዐ አለ ሰማይ የዓለሙ ጀንበር፣ ጦይባ መድረሱን ቢያይ
Show all...
Ansuaru As-sunah

#

https://youtube.com/@abudiyaly#

ሀቅን…… በማስረጃ ሀቅን በውሸት አትሸፍኑ እናንተ እውነታውን እያወቃችሁ። ( وَلَا تَلْبِسُوا الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُوا الْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ ) البقرة (42) هذه الآية عبرة لمن يعتبرها

2
Photo unavailableShow in Telegram
ገጣሚው ኡስታዝ ሰዒድ እንዲህ ሲሉ የታላቁን ሰው ሂጅራ ይገልፁታል ☞⇓⇊ ↡
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለ 1446ኛው አመተ ሂጅራ አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ! ጁሙዓ ምሽት በተደረገው ሸሪዓዊ የጨረቃ ክትትል ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ እሁድ የ1446ኛው አመተ ሂጅራ የመጀመሪያው ቀን ይሆናል። መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ🙌
Show all...
السلام عليكم احببت ان ازودكم بهذه الفائدة التي لها ارتباط بزمن وهو فجر الاول من المحرم: 《《《لله تعالى》》》 *فائدتان عرضتا على الشيخ عبد الله الهرري رحمه الله تعالى وأمدنا بأمداده بالنسبة لأول العام الهجري* ١_فائدة مُجرَّبة للرزق (البسملة) تُـكتب "بخطّ المصحف الشريف" {١١٣} مرّةً على ورقة بعد فجر الأوَّل من المُحرَّم إلى ما قبل طلوعِ الشمس وتُحمل حرزًا نافعًا بإذنِ الله. فلا تفوتوا ذلك على أنفسكم..
Show all...
የኡስታዝ ሷሊህ የድምፅ ፋይሎች📗

የኡስታዝ ሷሊህ የድምፅ ፋይሎች ስብስብ📡

04:12
Video unavailableShow in Telegram
الـنِّـيَّـــة لله تَعَالى العِلْمُ مِيرَاثُ الأنْبِيَاء اغتنموا ساعةَ الإجابةِ مِنْ يوم الْجُمُعَةِ عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ قَالَ: قَالَ أَبُو الْقَاسِمِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: "إِنَّ فِي الْجُمُعَةِ لَسَاعَةً، لَا يُوَافِقُهَا مُسْلِمٌ قَائِمٌ يُصَلِّي يَسْأَلُ اللهَ خَيْرًا إِلَّا أَعْطَاهُ إِيَّاهُ". رَوَاهُ مُسْلِمٌ أرسل لغيرك فالدال على الخير كفاعله https://t.me/meerathalanbiyaa
Show all...
10.08 MB
💎عن ابن عباس رضي الله عنهما، قال: قال رسول الله ﷺ : ((لئن بقيت إلى قابل لأصومن التاسع)). 📚رواه مسلم. https://t.me/ansuaruassunah
Show all...
Ansuaru As-sunah

#

https://youtube.com/@abudiyaly#

ሀቅን…… በማስረጃ ሀቅን በውሸት አትሸፍኑ እናንተ እውነታውን እያወቃችሁ። ( وَلَا تَلْبِسُوا الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُوا الْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ ) البقرة (42) هذه الآية عبرة لمن يعتبرها

Photo unavailableShow in Telegram
☜سفينة نوح عليه الصلاة والسلام ☞ "የኑሕ ዓለይሂ ሰላሙ መርከብ" ☜ نوح ومن معه من المسلمين بقوا في السفينة وهذه السفينة عملها نوح من شجرة نبتت يوم ولد نوح، كان طولها ثلاثمائة ذراع وعرضها ثمانون، من هذه الشجرة عمل نوح السفينة. ثم ظل نوح ومن ءامن معه في السفينة ستة أشهر وأيامًا وفي هذه المدة طافت السفينة بنوح فأخذته إلى عرفات ثم ذهبت من عرفات إلى مزدلفة ثم من مزدلفة إلى محل الجمرات حيث ترمى الحصيات، ثمَّ ذهبت بهم  إلى مكة وطافت بهم سبع طوفات  وكان ارتفاع الماء على أعلى جبل في الأرض، مسيرة خمسة أشهر. ​​​​ [ኑሕ እና ከእሳቸው ጋር የነበሩት ምእመናን በመርከቢቷ ውስጥ ቆይተዋል።ከጠፊዎች አልነበሩም።ይህችን መርከብ ኑሕ ዓለይሂ ሰላሙ እርሳቸው በተወለደች ግዜ ማደግ በጀመረችዋ ዛፍ ሲሆን የሰሯት:እርዝመቷም 300 ክንድ የጎን ስፋቷ ደግሞ 80 ክንድ የደረሰ ነበር።ከዚህች ዛፍ ነው ኑሑ ዓለይሂ ሰላሙ መርከቢቷን የሰሩት።ቀጥሉም ኑሕና በእርሳቸው ያመኑ ሰዎች በዚያችው መርከብ ውስጥ ለ6 ወራት ያህል እና ቀናቶችን የቆዩ ሲሆን በዚህም ግዜ ቆይታቸው መርከቢቷ እነርሱን ይዛ ከውሓ በላይ በመሆን ዓረፋት፣ ሙዝደሊፋህ፣ ለጥቃም የጠጠር መወርወርያ ቦታዎችን እንዲሁ ወደ መካህ በመሄድ 7 ግዜ ጠዋፍ አስደርጋለች።ይህ ሁሉ የተፈፀመው 6 ወራት ከቀናቶች በሆነ ግዜ ነው።የውሃው ከፍታ የነበረው በመሬት ላይ የሚገኘው የትልቁ ተራራ ርቀት በሚያህል መጠን ነበር። እርቀቱ የ 5 ወራት ጉዞ ማለት ነው]። FOR~HAMZA
Show all...
⭕️· الدُّنيا مزرعةُ الآخرةِ ·⭕️ ๏ "ዱንያ ለ መጨረሻው ዓለም መዝሪያ ሀገር ናት" أنَّ من زرع خيرا في الدنيا بطاعة الله يحصده ثوابا من الله عز وجل في الآخرة. ↻ [በዱንያ ላይ ሳለ ለመጨረሻው ቀን አሏህን በመታዘዝ ደጋግን በመስራት የዘራበት ይህ ሰው በዛው ሃገር መልካም ምንዳን ከጠራው ጌታ አሏህ ያገኘ ይሆናል]። فَمَنْ عرفَ الله سبحانه وءَامَنَ برسُولِهِ ﷺ وأدى الواجباتِ واجتنبَ المحرماتِ يكون أخذَ زادًا عظيمًا منَ الدُّنيا ونال الفوز في الآخرةِ. ↻ [አሏህን አውቆ እንዲሁ በነብዩ መልዕክተኝነት ላይ ያመነ ግዴታዎችን የፈፀም ክልክላቶችን የተከለከለ ይህ ሰው ትልቅ የሆነን ስንቅ ከዱንያ ያፈሰ።እንዲሁ በመጨረሻው ቀንም ድልን የተጎናፀፈ ይሆናል]። أما مَنْ فاتهُ ذلك فهوَ في خطرٍ عظيم الذي ماتَ من غيرِ أنْ يعرفَ الله ويؤمنَ بنبيِّهِ هذا ليسَ لهُ شيءٌ في الآخرةِ إلا النّكدُ والعذابُ. ↻ [ነገር ግን ይህ ነገር ያመለጠው በትልቅ አደጋ ላይ ሲሆን። ይህ ሰው አሏህን ሳያውቅ ሆነ በመልዕክተኛው ሳያምን የሞተ እንደሆነ በመጨረሻው ቀን ጭንቀት እንዲሁ ቅጣት ቢሆን እንጂ ሌላ ምንም ያለው አይሆንም]። إن أول ما ينبغي على الإنسان أن يتزود به لآخرته هو تعلم الفرض العيني من علم الدين الذي يحتاجه للنجاة في الآخرة، فلا يتمكن الواحد من أداء الواجبات واجتناب المحرمات إلا بتعلم أحكامها. ↻ [በሰው ልጅ ላይ በመጀመርያ ሚገባው ነገር ለመጨረሻው ቀን የሚሆነውን ደጋግ ስንቅን መሰነቅ ነው።እርሱም ከዲን እውቀት አንገብጋቢውን የተባለውን ይህ ሰው ባለማወቁ ሊያስጠይቀው ከሚችለው እውቀት ማዳረስ ሲሆን ይህም በመጨረሻው ቀን ነፃ ሊወጣ ዘንዳ የሚያስፈልገው ነው።#አንድ ሰው ግዴታዎችን ሊፈፅም አልያ ደግሞ ክልክላቶችን ሊከለከል ዘንዳ የሚችል አይሆንም እውቀትን በመማር ቢሆን እንጂ]። ሓምዛ    ኣሰዱሏህ
Show all...
👍 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.