etio Orthodox
196
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
ልጃችንን አፋልጉንን !
በፎቶው የምትመለከቱት ህፃን ሳሙኤል ዮሀንስ ይባላል 3ዓመቱ ነው።
ጥቅምት 6 10:00 ሰዓት አካባቢ ከአያት ባቡር ጣቢያ ከሚገኘው አፓርታማ ከተቀጠረች ገና 4ወር የሆናት የቤት ሰራተኛ
"ሱቅ ማስቲካ እንግዛ" በሚል ይዛው ወጥታ በዛው ቀርተዋል።
እንደመረጃ: - አያት ፀበሉ አካባቢ ወድቃ አጠገቧ የነበረው ሳሙኤል ልጇ መስሏቸው ሰዎች ሳንቲም እየሰበሰቡላት እንደነበር ተናግረዋል።
0911747432-ሜላት
0911762171-ሳሮን
0913038700-ዮሀንስ
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለአባታችን ለፃዲቁ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ክብረበአል አደረሳችሁ አደረሰን።
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.