cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

#M.u.s.i.c life✨

WELCOOM To #Music Life Mn yifelgalu??? #cover🎶🎶 #Music🎤🎤 #old music🎵🎵🎵 #Foto😄😄 #azenag history wohe 🌃 #football miregawohe⚽ #Tiktok ☺😍 #Pp picture💖 #school life video,picture📝 #couple pictures💑💏 Share@Musicpomilov🙏🙏🙏

Show more
Advertising posts
216
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👍 1
ተደፈርኩ ብላ የክስ ማክበጃ አለሽ ሲሏት... ክቡር ፍርድ ቤት በጾም ነው የደፈረኝ አላለችም😜😜
Show all...
ወጥ ለመስራት ተፍ ተፍ ስል ኤሌክትሪክ ይዞኝ የሰማኒያውንም የብሄር ብሄረሰቦች ጭፈራ አስጨፍሮ ነው የለቀቀኝ..!
Show all...
😁::::::::::::ለፈገግታ::::::::::😊 #አንዱ_ምግብ_ቤት ገባና ፓስታ አዞ ይቆይበታል....ከዛ አስተናጋጁን ጠርቶ ሲጮህበት.....አስተናጋጁም ፓስታው ደርሱዋል ሱጎው ነው የቀረው ሲለው ...በቃ ፓስታውን አምጣ ሱጎው ሲደርስ ታመጣለህ ይለዋል። ፓስታውን ብቻውን በልቶ ሲጨርስ ስጎው መጣ....እንስቶ ጠጣውና መሬት ላይ ተንፈራፈረ ምን ሆነህ ነው ሲሉት....አይ እንዲደባለቅ ነው😂😂 JOIN👇👇👇
Show all...
1
ተበድረህ rift valley ያስተማርከው ልጅህ ቡና መቅዳት በ እንግሊዘኛ ምንድን ነው ስትሐው #recordin coffe# ሲልህ😂😂
Show all...
ላጤ . እንቅልፍም አይወስደዉ እንደምን ይተኛ፣ በዚች ግዙም አለም እሱ ነዉ ብቸኛ፣ ማለዳን ሲናፍቅ ንጋትን ሲጣራ፣ ሌሊቱን ይነጋል ሲያይ ጣራ ጣራ😂 😜ከላጤዎች መንደር የትገኘ..እሯ አግቡና ሰርግ እንብላበት😊
Show all...
አመል ያለባት ቺክ ስታገባ ፎቶዋን የምትፖስተዉ ባሏን ታግ አድርጋ ነዉ። ያዉ የድሮ ባሎቼ ተጠንቅቃችሁ ኮምቱልኝ ነዉ ቻይንኛዉ😁😂 ማግባቴን ያላወቃችሁ እንዳታስበሉኝ አይነት😁
Show all...
አስፓልት መሃል የተነሳችው ፎቶ ስር እስኪ #የቤት_ስም አውጡልኝ ብላ Facebook ላይ ለጥፋለች... #My_Sister_እስኪ_መጀመሪያ_እቤት_ግቢ
Show all...
😁ለፈገግታ ፈገግታ ሱና ነዉ #አንዱ ትምህርት ቤት መምህሩ ጥያቄ እየጠየቀዉ #መምህር---- H20 ምንድን ነው? #ተማሪ-----ውሀ ነዋ #መምህር-----H20+H20+H20s ምንድንነው? #ተማሪ-----.............ምን ቢል ጥሩ ነው ፡ ጎርፍ ነዋ😅😅😅
Show all...
🤔ለፈገግታ😁 👱አንዱ ሰውዬው ወንዝ ዳር ቁጭ ብሎ ያለቅሳል😭😭😭 👀ይህንን የተመለከተ አንድ🙎‍♂ ሰው ወደ እርሱ ይመጣና "ለምንድነው የምታለቅሰው?" ይለዋል 👱ሰውዬውም " አንድ ማንኪያ ሙሉ ስኳር እዚህ ወንዝ ውስጥ ጨምሬ የወንዙን ውሃ ብቀምሰው ምንም አይጣፍጥም"😢ሲለው 🙎‍♂፡ ሌላኛው ሰውዬ ሳቁን ይለቀዋል😂፡፡ 👱ሰውዬው----"ምን ሆነህ ነው የምትስቀው?"😡ይለወን  " " " " " " " " 🙎‍♂አንተ ጅል! መጀመሪያ አታማስለውም ነበር ብሎ ቁጭ
Show all...