en
Feedback
т н σ υ g н т°ρ α ι 𝔫 т ι и g 🎴

т н σ υ g н т°ρ α ι 𝔫 т ι и g 🎴

Open in Telegram

B l a c k o u t ☔️

Show more
Ethiopia23 299The category is not specified
428
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
“Because someday, something will go wrong. It could cost you your life or something worse. And on that day what you can't be
“Because someday, something will go wrong. It could cost you your life or something worse. And on that day what you can't be thinking is that you are to be blamed for something you couldn't control. That's life. Enjoy it, until the party is over.” - B e r l i n Money Heist 🏦

ጆን አብሩዚ united state ውስጥ የአሜሪካ ከተማ በሆነችው ቺካጎ ውስጥ የማፍያ አለቃ ነበር.. አብሩዚ ሁለት ተቅበዝባዥ የሆኑ ለእርሱ ምቹ ያልሆኑ ሰዎችን በጥይት እንዲገደሉ ትዕዛዝ ሰጠ፤ ብዙም ሳይቆይም እንዲገድል የተላከው የራሱ ሰው አቃጠረበትና በ120 ዓመት ጽኑ እስራ ተቀጣ። እስር ቤት ውስጥ እየቆየ ሲመጣ ከእንግዲህ በእግዚአብሔር አምናለሁ በማለት መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ ጀመረ። ክፉኛ የሚቀጠቅጣቸው የሚገድላቸውም ሰዎችን ያን ተግባሩን ከማድረጉ በፊት ጸሎት ያደርግላቸው ነበር። 😂 ኋላ ኋላ prison'uን በብቃት የሚያልፍ  ጭንቄ ያለው ወጣት የፊልሙ ዋና ገፀባህሪ የሆነ.. ስሙም ማይክል እስኮልፊልድ የተባለ ወንድሙን ሊያስመልጠው ሙሉ የእስር ቤቱን ፕላን ይዞ ሲገባ እርስ በእርስ በመጠቃቀም ያን ከባድ እስርቤት break አድርገዋል። አብሩዚም አብሮ ነበር ያመለጠው ከሽሽቱ በኋላ ሁሉም ሲለያዩ T-Bag የተባለው Psychopath ታሳሪ አቡሪዚ ላይ ቃሉን በመስበሩና በውሸታምነቱ ምክንያት ለመቀጣጫ እናም ለማስታወሻ አንድ እጁን ቆርጦለታል። ከዛም ለዚህ እስር የዳረገውና ይህን ክህደት እዲፈጽም ያዘዘውን የእርሱ ድብቅ እኩያ የማፍያ አለቃን ለመበቀል በማሰብ እየቀመረ ነበር.. ነገር ግን እንዳመለጠ  የናፈቁት ሚስትና ልጆቹን ለማየት ሲያስጠራቸው ብዙ ቁጥር ያላቸው ፖሊሶች መረጃው ደርሷቸው ኖሯል የተደበቀበት ቤቱን ከበቡት። ፖሊሶችሁ እጁን እንዲሰጥ ደጋግመው ቢናገሩም አሻፈረኝ በማለት ተኩስ ጀመረ። በመኃል ግን ጥቃቱ እየበረታ ሲመጣ ከቤት በመውጣት ፖሊሶችሁ ፊት ለፊት ቆመ። እነርሱም ሽጉጥህን ጥለ ተንበርከክ በማለት ትእዛዝ ሰጡት። ጥይት ሰውነቱ ላይ ከማረፉ በፊት የተናገረው ይሄን ቃል ብቻ ነበር.. I kneel only to God . and i don't see him here .. `` የምንበረከከው ለእግዚአብሔር ብቻ ነው፤ እና እርሱን እዚህ አላየውትም.. ``                    : - prison break                    

J o h n a b r u z z i
J o h n a b r u z z i

ይህን ትረካ ያዳመጣችሁ ቀጣዩን ክፍል የምትፈልጉ p² አሳውቁ 🗯️

ጥበብ አለማምዳ አጠራህም! አክሲደንት ናት.. 😪🙌🏽
ጥበብ አለማምዳ አጠራህም! አክሲደንት ናት.. 😪🙌🏽

( Bio 🎞️ #ፓፒዮ_1 🦋 ) ተራኪ ሽመልስ አበራ (ጆሮ) @thoughts_painting

ተከታታይ Bio or novels ትረካ አንድ በአንድ እያደረኩኝ ብለቅ ምን ያህል ተቀባይነት አለው?

Breaking Bad 📽️
Breaking Bad 📽️

I'm a man. I'll be fine!.
I'm a man. I'll be fine!.

I hate when people say ``you act like you don't care`` bro i'm not acting 😃
I hate when people say ``you act like you don't care`` bro i'm not acting 😃

ለወንድ ብላችሁ ኳስ የምታዩ ሴቶች ለሴት ብላችሁ ብረት የምትገፉ ወንዶች Hey ..take it 🫴🧠

ስለ Goodfellas ነው። ስለ 'ጥሩዎቹ ልጆች' 💀 ሶስት ናቸው—ሬይ ሊዮታ፣ ሮበርት ዲኒሮ እና ጆ ፔስኪ። ታሪኩ እውነተኛ ነው። ፊልም ከመሆኑ በፊት መጽሀፍ ነበር—ርእሱ Wise Guy. ዋናው ገጸባህሪ ሄንሪ ሂል ይባላል—ሬይ ሊዮታ የሚጫወተው ገጸባህሪ ። በታዳጊነቱ የማፊያዎች ተላላኪ ነበር። ቀስበቀስ ከማፊያዎቹ አንዱ ሆነ። በማፊያ የስልጣን ደረጃ ከፍ እየለ ሲመጣ ለገንዘብ፣ ለስልጣን፣ ለፍትወት ስግብግብ ሆነ። በኋላ ለውድቀቱ መንስኤው ይኸው ነበር። በትውልዱ ግማሽ ኢጣሊያዊ፣ ግማሽ አየርላንዳዊ በመሆኑ የተነሳ የማፊያዎች ከፍተኛ የስልጣን ደረጃ ላይ መቼም ለመድረስ አይችልም። ነገር ግን ይህ የተንደላቀቀ ህይወት ከመኖር አያግደውም—ክብር፣ ገንዘብ፣ መኪና፣ ቆነጃጅት ሁሉም የሱ ናቸው። እነኚህ ወዳጆች አይለያዩም—ሞቅ ያለ ፓርቲ ይደግሳሉ፤ አብረው ያመሻሉ፤ በህብረት ይቆምራሉ፤ ይጨፍራሉ ወዘተ። ለወንጀል ስራ ተሰማርተው ሲሰርቁም፣ ሲያስፈራሩም፣ ጉልበታቸውን ሲጠቀሙም በጋራ ነው፤ ሶስቱ አይነጣጠሉም—ተግባብተው ነው የሚሰሩት። ህይወታቸው ፈንጠዝያ እና አሸሼ ገዳሜ የሞላው ቢሆንም፣ ያንኑ ያህል አደገኛና በጭካኔ የተሞላ ነበር። በዚህ ወቅት ሬይ ሊዮታ አንድ አይሁዳዊት ልጅ ተዋወቀ። የወንጀል ህይወቱ ቢያስፈራትም የተንደላቀቀው የህይወት ዘይቤ አሸነፋትና አገባችው። ለማንኛውም ታሪኩ አጓጊ መሆን ይጀምራል። መቼ? አንድነታቸውን የሚነቀንቅ፤ ታማኝነታቸውን ጥያቄ ውስጥ የሚያስገባ ሁኔታ ሲፈጠር። ለገንዘብና ለስልጣን አለቅጥ ሲስገበገቡ። ያኔ ጥርጣሬ ይሰፍናል። ያኔ ወዳጆች እርስበርስ ይከዳዳሉ። ያኔ ተንኮልና ማታለል ይበረታል። በወንጀል የተጨማለቀ ህይወት መጨረሻው ይኸው ነው—ባዶነት፣ የበሰበሰ ሞራል ወዘተ ያ ፈንጠዝያ የሞላው ህይወት እንደ ጉም በነነ። አሁን ሁሉም የቀራቸው ራሳቸውን ለማኖር እየተጋጋጡ፣ በትግል የተሞላ ህይወት መምራት ነው። በመጨረሻ ሬይ ሊዮታ በማፊያ ታሪክ ውስጥ በወዳጆቹ ላይ ከፍተኛ ክህደት ይፈጽማል። ማፊያዎች ለዘመናት ጠንካራ ሆነው የሚኖሩት በኮድ ነው። ማንም ማንንም አሳልፎ አይሰጥም፤ ማንም ማንንም አይከዳም። ሲዘርፉ፣ እጽ ሲያዘዋውሩ፣ ሲገድሉ ቢያዙ ማፊያው አያውቃቸውም፤ እነሱም ማፊያውን አያውቁትም። አንድ እራሳቸውን ናቸው። ውቅያኖሱ ውስጥ እየሰመጡ ከሆነ፣ ሌላውን ይዘው አይሰምጡም—ኦሜርታ ይሉታል። ሬይ ሊዮታ ግን የማይታመነውን አደረገ።  አብረው የበሉትን፣ አብረው የዘረፉ የገደሉትን፣ ግብረአበሮቹን፣ ወዳጆቹን አሳልፎ ሰጠ። ራሱን አዳነ። የኤፍቢአይ ጆሮ ጠቢ ሆነ። በነገራችን ላይ ለኔ የምንግዜም ምርጡ የጋንግስተር ፊልም The Godfather ነው። ነገር ግን እውነተኛ የማፊያዎችን ህይወት የሚያሳይ ፊልም Goodfellas ነው። ይታይ!!!                   -yaredo shady

ትናንቴን አስታውሳለሁ 🙌🏽

The Godfather premiered in New York City on this day in 1972! The film, adapted from Mario Puzo’s bestselling novel, is widel
The Godfather premiered in New York City on this day in 1972! The film, adapted from Mario Puzo’s bestselling novel, is widely considered one of the greatest movies ever made. Directed by Francis Ford Coppola, it won three Oscars for best picture, adapted screenplay and actor for Marlon Brando's performance. Do you have a favorite quote from the movie or from the novel? The quote I choose is: "The strength of a family, like the strength of an army, lies in its loyalty to each other." -March 14 ✍🏽

☕ `` Don't stay awake for too long ..Don't go to bed I'll make a cup of coffee for ur head It'll get u up and going out of bed. ``