cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ፍቅር እና ሕይዎት♾️

★🎄 ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት👏 ብቸኛው ቻናል✌️ 🙌በቻናላችን ውስጥ🙌 ☞︎︎︎ የተመረጡ ግጥሞችን ☞︎︎︎ (በዋነኝነት) ግጥሞችን ☞︎︎︎ በ ገጣሚ👉 @YoniBoss15✍ ☞︎︎︎ አስገራሚ እውነታዎችን😱 ☞︎︎︎ ማራኪ ቀልዶችን😁 ☞︎︎ዉብ ታሪኮችን ☞︎︎︎ℱ⌾ℛ ᗅℕℽ ℂ⌾ℳℳℰℕᝨ & ℂ𝕣𝕠𝕤𝕤 ☟︎︎︎☟︎︎︎☟︎☟︎☟︎︎☟︎︎︎ ➪ ꧁ @Ye_Dngl_Lj

Show more
Advertising posts
391
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-1930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የማይታወስ አፅም ስንሄድ ስንመለስ ፥ እግራችን ሲያዘግም ተራምደን ያለፍነው ፥ ማን ይሁን አናውቅም ታሪክ ያልዘከረው ፥ ያልተጠራ በስም አለ የተረሳ ፥ የማይታወስ አፅም እንደ ሰራተኛ ፥ ፈርኦን ቤት ኖራ እምነት ከጡቷ ጋር ፥ ያጠባችው አብራ ያቺ የሙሴ እናት ፥ ገድሏ መች ተወራ ዮሴፍ ቢያባብለው ፥ አምላክን በቅፉ ዘውትር መች አነሳው ፥ ሰባኪው በአፉ ከአሸዋው ክምር ፥ ከበርሃው ግድም ከተራራው ግርግም አለ የተረሳ ፥ የማይታወስ አፅም ተራምደን ያለፍነው ፥ ማን ይሁን አናውቅም ከድል በስተጀርባ ፥ ብዙ ወድቆም ቢቀር ንጉስ ነው ሚዘከር መንግስቱን ያፀናው ፥ አሽከር መች ይወሳል ታሪክ እየለየ ፥ መርጦ ያስታውሳል ✍️ዮናስ ተስፋዬ (@Yonipromax15) ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት! @Kefkr_Alem @Kefkr_Alem
Show all...
👏 3👍 1 1
.  ኑሮ መሮህ እራስህን ልታጣፋ ከሱቅ ገመድ ገዝተህ እየተመለስክ ድንገት መኪና ሲስትህ እንዴ ያምሀል እንዴ ገለኸኝ ነበር እኮ Join us//👉 @Kefkr_Alem            😆😂🤣  
Show all...
😁 1
አንዱ ጉአደኛዬ የሆነ ምወዳት ልጅ ላይ መስተፋቅር ለማሰራት አስበና ጦንቃይ ቤት ሄደ::: ጦንካዩ :  የፀጉሯን ጫፍ ቆርጠህ አምጣ አለው እና #ሒውማን_ሔሯን ቆርጦ ይዞ ሄደ ከዛ ቡሃላ ምን ቢሆን ጥሩ ነው የሆነ  ፈረስ 🐴🐴 ሁሌም ከአጠገቡ አትጠፋም🙊ለምን ይሁን??🤔 🎃At @Kefkr_Alem  share to ur friends       •═•••😂🍃🌺🍃😂•••═•
Show all...
😁 2
😂
መስተፋቅር ለማሰራት የፀጉሯን ጫፍ ቆርጠህ አምጣ ተብሎ #ሒውማን_ሔሯን ቆርጦ ይዞ ሔዶ ይሀው ፈረስ🐴 ከአጠገቡ አትጠፋም🙊 🎃At @ethio_keldoch share to ur friends •═•••😂🍃🌺🍃😂•••═•
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#ተስፋ . . . ሺ ጊዜ እየወደቅኩ ሺ ጊዜ ብነሳም፣ ትዝ የምለው ባጣ ለመኖር ብረሳም። ለምለም የሆነ መስክ ሜዳ ቢያዳልጠኝ፣ አጋም እሾህ ድንጋይ ቢገሸላልጠኝ። እጓዛለሁ እንጂ እኔ ተስፋ አልቆርጥም፣ ለሚፈራኝ ፍርሃት እራሴን አልሸጥም።!!!! . . . መቼም ተስፋ አልቆርጥም !! ለምን እንደሆነ ታውቃለህ ?........እኔ የምፈልገው እኔነቴ ለሞት እያጣጣረ ካለው፤ ካረጀው ማንነቴ ውስጥ እንኳን ቢሆን አንድ ቀን እንደ ምንጭ አፍላጋት ከተቀበረበት ፈንቅሎ እንደሚወጣና የቡቃያውም ልምላሜ መውደቅ መነሳቴን እንዲሚያስረሳኝ በጣም እርግጠኛ ስለሆንኩኝ ነው። 💞💞 መልካም ቀን ተመኘሁ💞💞 ✍ ዓቢይ ( @abiye12 ) ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት! @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
Show all...
​​👉ራሰ በርሀዎችን አስመልክቶ አስገራሚ እውነታዎች ጋበዝናችሁ ! 😂 • በቱርክሜኒስታን አንድ ወንድ ከአንድ በላይ ማግባት የሚችለው "ራሰ በራ" ከሆነ ብቻ ነው! • በብራዚል ሴቶች የትዳር አጋራቸውን ሲመርጡ ጥቅጥቅ ያለ እና ረዥም ፀጉር ካለው "ሴታሴት" ነው ብለው ስለሚያስቡ ፀጉሩ የገባ ወይም ሳሳ ያለን(ራሰ በራ) ወንድ ይመርጣሉ ! • በኡዝቤኪስታን "ራሰ በራ" ወንድ ያለ መህር (ጥሎሽ) የማግባት ነፃነት አለው! • በአርጀንቲና " ራሰ በርሀ " ወንድ ያገባች ሴት የአካባቢዋ "እመቤት" ተደርጋ ትከበራለች ! 🎃At @Kefkr_Alem Share To Ur Friends •═•••😂🍃🌺🍃😂•••═•
Show all...
‍ ❤️ይድረስ ለ ፍቅሬ.... ኑሮ እንዴት ይዞሻል እንዴት ነሽ ፍቅሬ ይመስገን ደህና ነኝ አታስቢ ለኔ .........ይልቅስ ፍቅሬ ወጣትነት አልፎ እርጅና ሳይመጣ ከቻልሽ ነይልኝ ከልሆነ እኔ ልምጣ ግን ምትመጭ ከሆነ መንገድ ሳትጀምሪ ማንነቴን ሰምተሽ ከቀረሽም ቅሪ ወደኔ ለመምጣት ሀሳብ ስትሰንቂ የሞላ ቪላ ቤት ፎቅ እንዳጠብቂ ጥሪትም የለኝም ወርሸ የማወርስሽ ቤት ማጀቴ ባዶ ጮማ እንዳልጎርስሽ ልብሴም ድሪቶ ነው ፊቴም ውበት የለው ልቤም የእባ ናዳ ክህደት ያቆሰለው ግን ይሄን ሁሉ አይተሽ መፀየፍ ሳይረታሽ ንፁህ ልቤ ገዝቶሽ ወደኔ ከመጣሽ እጠብቅሻለሁ በደስታ ፈንጥዠ በሰባራው ልቤ ንፁህ ፍቅር ይዠ። ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢ ሼር  @Kefkr_Alem
Show all...
👍 1
👉ብዙ ጊዜ Presentation መጨረሻ ላይ ስታቀርብ "አብዛኛውን ነገር ተናግረውታል" ብለህ እየገባህ ለምደህ ዛሬ የመጀመሪያ አቅራቢ ስትሆን😔 . . . . .       አብዛኛውን ነገር  በኃላ ይናገሩታል 😁 🎃At @Ethio_Keldoch0  Share To Ur Friends            •═•••🍃🌺🍃•••═•
Show all...

ማየት ችዬ በተቀጣሁ አይተሽኛል አላውቅሽም ነክተሽኛል አልሰማሁሽም በግርግር መሀል በሁካታ ጊዜ ዱላዬን ስከተል ሆኜ እንደ ሚዜ የነካኝ እጅሽን አይንሽን ባየሁት በ'ኔ ምኞት ብቻ አይቻልም እንጂ ስሜ ባደነኩት ተሰምቶኝ አያውቅም ጨለማ ማየቴ ካንቺ በኋላ ግን ታምሜያለሁ ተሰባብሯል ጠንካራው ስሜቴ ምን አይነት መልክ ነው ምን አይነት ገፅ ነው ከፊትሽ የሳለው አይሆንልኝ ግምት ያንቺን ብቻ ሳይሆን የራሴን አላውቀው ማየት ችዬ በተቀጣሁ የአለም ቅጣት በሆነልኝ ጠይቄህ አላውቅም ቢያስፈልገኝ ነው አንዱን እንኳን አብራልኝ። ✍✍✍Yonas T.(@Yonipromax15) ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት! @Kefkr_Alem @Kefkr_Alem
Show all...
#Lefegegta አንድ ባለስልጣን አማኑኤል ሆስፒታልን እየጎበኙ አንድ በሽተኛ ያጋጥማቸውና ጠጋ ብለው ወደዚህ እንዴት ልትመጣ ቻልክ ማለቴ የህመምህ መንስኤ ምንድነው?' ብለው ይጠይቁታል ። በሽተኛውም መለሰ... ' ጌታዬ ይሄ ሁሉ መዓት የወረደብኝ አንዲት መናጢ ሴት ሳገባነው። ይሀውሎት አንዲት አግብታ የፈታችና ቆንጆ ሴት ልጅ ያለቻት ወይዘሮ አገባለው። እናም ይህቺ ቆንጆ ልጅ የእንጀራ ልጄ ሆነች ማለት ነው። ከዛ አባቴ አንድ ቀን ሊጎበኘን ይመጣል።  በዚህች ቆንጆ ልጅ ፍቅር ይከንፍና በግድ ያገባታል። ስለዚህ የእንጀራ ልጄ የእንጀራ እናቴ ሆነች ማለት ነው።  ባለቤቴም ለኔ አንድ ወንድ ልጅ ትወልድልኛለች። በመሆኑም የኔ ልጅ ለእንጀራ እናቴ ወንድም ስለሆነ ለአባቴ ደግሞ ዋርሳ ሆነ ማለት ነው ምክንያቱም አባቴ የእንጀራ ልጄን አግብቷልና። እና እንደነገርኩህ የእንጀራ ልጄ አባቴን ስታገባ እሷ በመጀመሪያ የእንጀራ እናቴ ሆነች በኋላ ላይ ደግሞ ወንዱ ልጄ ለእንጀራ እናቴ ወንድም ስለሆነ እርሱ ደግሞ በተዘዋዋሪ አጎቴ ሆኖ እርፍ! ሚስቴ ደግሞ የእንጀራ እናቴ እናት ስለሆነች የእንጀራ አያቴ ሆና እርፍ! የእንጀራ እናቴ የእንጀራ ልጄ መሆኗን አትርሳ። እንዲሁም የራሴ የገዛ ሚስቴም የእንጀራ ልጅ ልጅ መሆኔንም አትዘንጋ። ይሄ ሁሉ ሲሆን እኔን የገረመኝ የእንጀራ አያቴን ስላገባሁ ለሚስቴ የእንጀራ የልጅ ልጇ እና ባሏ ብቻ ሳልሆን የራሴም አያት መሆኔ ነው። ወደዚህ ወደ አማኑኤል ሆስፒታል አብጄ የመጣሁበት ምክንያቴም ይሄው ነው!!'😭
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.