መፍትሔ አይነጥላ ወገርጋሪ
Open in Telegram
ከቀደምት ጠቢባን አባቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን በተቸረን ሔኖክአዊ መንፈሳዊ ጥበብ ተፈጥሮ የቸረንችንን የእፅዋት መድኃኒቶችንበመቀመምና በመጠቀም ክፉ የዓይነጥላ፣ የዛር መንፈስ፣ መተትና ድግምት በቤተሰብ ወይም በዘር የሚተላለፉ መኔፍስት መፍትሔዎቻቸው ይተነተናል ይብራራል......
Show more2 103
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+29
in 0 channels
November '240
in 0 channels
Get PRO
October '24
+25
in 0 channels
Get PRO
September '240
in 1 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 1 channels
Get PRO
June '24
+3
in 3 channels
Get PRO
May '24
+57
in 0 channels
Get PRO
April '24
+39
in 0 channels
Get PRO
March '24
+4
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '23
+5
in 0 channels
Get PRO
November '23
+8
in 0 channels
Get PRO
October '23
+63
in 0 channels
Get PRO
September '23
+87
in 0 channels
Get PRO
August '23
+190
in 0 channels
Get PRO
July '23
+50
in 0 channels
Get PRO
June '23
+89
in 0 channels
Get PRO
May '23
+2 341
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 21 December | +5 | |||
| 20 December | +8 | |||
| 19 December | +7 | |||
| 18 December | +8 |
Channel Posts
#መስቀል ኀይልነ
#መስቀል ጽንዕነ
#መስቀል ቤዛነ
#መስቀል መድኀኒተ ነፍስነ
አይሁድ ክህዱ ንህነሰ አመነ ወእለ አመነ በሐይለ መስቀሉ ድኀነ
እንኳን ለብርነ መስቀሉ በሰላም በፍቅር በአንድነት አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብና የአንድነት ይሁንልን
ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟ የበዛ ክብሯ የተጠበቀና ሀያልነቷ የገነነ ይሆን ዘንድ እግዚአብሔር ሕዝቦቿንና ኢትዮጵያን ይባርክ።
መልካም የመስቀል በአል ለመላው ኢትዮጵያዊ ክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ።
✅ቴሌ ግራም ቻናላችን
https://telegram.me/mefetheaseray
✅ፌስቡክ ገፃችን
fb.me/etsedebedabe.abyssinia
| 2 | 😡👉አድራሻች አዲስ አበባ ከወሰን በታች ከመብራቱ ( ንብባንክ ) ወደታች ሲወርዱ አዲሱየሐያት ኮንስስትራክሽን ህንፃ ግንባር እንገኛለን የስራሰአት #ሰኞ--ቅዳሜ 2:300 -11:00 ሰአት።
ለበለጠ መረጃ በስራ ሰአት ይደውሉ
📞📞#0911263566
📞📞#0904727599።
ሊንኩን በመጫን ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ጆይን ያድርጉን
✅የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/meftheaynetla
የቴሌግራም መልክት መቀበያ
@ZEAYNETLA | 628 |
| 3 | #በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን
#ጸሎት በእንተ ማዕሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያውያን ወምድራውያን ፣ አየራውያን ፣ ወእመቃውያን ፣ ምሥራቃውያን ወምዕራባውያን ፣ ሰሜናውያን ወደቡባውያን አአምን በሠለስቱ አካላት ወበአሐዱ መለኮት አብ እሳት ወልድ
እሳት መንፈስ ቅዱስ እሳት አሐዱ ውአቱ እሳተ ሕይወት ቃለ እግዚአብሔር ይመትር ነደ እሳት
ተሰደድ አንተ ባሪያ ፣ ዛር ወቡዳ ፣ ርኩስ ወጥቁር ፣ ዐይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ወልሳነ ስብእ ፣ ወኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወስብእ መሠሪያን እራሐቁ እምላዕለ ሥጋዬ ወነፍስዬ ሊተ ለገብርከ እገሌ___
ለእድ እዳር ለአድናሪፍ ገሪፍ ተገረፍ በሰይፈ ሚካኤል ወገብርኤል ፣ ተቀሰፍ በረምሐ ጊዮርጊስ ፣ ተረገዝ በሥልጣነ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፣ ተወገዝ በሥልጣነ አሥርቱ ወክልኤቱ ሐዋርየት ፣ በሥልጣነ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፣ በሥልጣነ አሥርቱ ወስምንቱ ርቱዐነ ሃይማኖት ፣ ከመ አርዮስ ወስባልዮስ ከሐዲ መቃ ንጉሥ
አጋንንት ይነቅህ ዶርሆ ጋኔንን ይነብር በአየር ወርእየ በኲሉ ይቀትል በዐይነ መዓት ፣ ኢትኩኑ ውጋት ፣ ምታት ፣ ፍልጸት ወቁርጸት ፣ ወመጋኛ ወጉሥምት ለእመ ተዛልፍክሙ ወተአደውክሙ ባርያ ወልጌዎን መናፍስት ወርኵሳን ሰብእ መሰሪያን ወባሪያ ፀሊማን እለ ትስክዩ ነፍስ ወተስህቡ ውስተ አንቀጸ ደይን
በአምስቱ ምዕት እልፍ ስናስለ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋጥሐ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋቅረ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ መሀፒለ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ ሰጎንጥረ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ ቀለምጺጸ እሳት
በከመ አሰሮ ወሰቅሎ ፣ አርህቆ ወአሰስሎ ፣ አውደቆ ወአውረዶ ውስተ ምድረ ፍዳ ለብርያል ከማሁ ተአሰሩ ወተሰቀሉ ፣ ረሐቁ ወሰስሉ ደቁ ውረዱ ውስተ ምድረ ፍዳ አንተሙ አጋንንት ርኩሳን ከመ ኢትቀረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋዩ ለገብርከ እገሌ/ለዓመትከ/ እገሊት ____
ኦ እግዝእትየ ማርያም ዕቀበኒ በኃራ ወልድኪ ልቡሳነ ብርሃን ከመ ኢየቅረቡ ኅቤየ ሠራዊተ መስቴማ ጽልሙታን አንሰ እገሌ_ገደፍኩ ነፍስየ ወሥጋየ ውስተ እደኪ ወእትማኀፀን ብኪ ከመ ታድኅነኒ በዝ ዓለም እምደ ሰብእ እኩያን ወበዘይመጽእ ዓለም እምደ ሰይጣን ስፍሒ እዴኪ ወባርክኒ ለገብርከኪ/ለዓመትኪ/ __
በረከተ ዚአኪ ወፀጋ ወልድኪ የሀሉ ምስለ ገብርኪ /አመትኪ/
ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ዓለም አሜን ለይኩን ለይኩን !!
ይህ ጸሎት ከላይ ለተዘረዘሩት ችግሮች መዋጊና ማስወገጃነት ያገለግላል
ገቢር
፩. ይህን ጸሎት ቢቻል ፯ ወይም ፫ ጊዜ ፀልዮ መውጣት
፪. ማታም እንዲሁ ጸልዮ መተኛት
፫. በእለት ውሀ ጥዋት ፯ ጊዜ ጸልዮ መጠመቅ
፬. በልሙጥ ወረቀት በቀይ ቀለም ጽፎ በአንገት (በኪስ )መያዝ ነው!!!!!!
ይህ ጸሎት የተፈተነ የአባቶቻችን ጥበብ ነው
በማክበርና በፈሪሃ እግዚአብሔር ይዘው ይጠቀሙበት
ጥበብ ታላቋን ታከብራለች
➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል | 509 |
| 4 | አድራሻች አዲስ አበባ ከወሰን በታች ከመብራቱ ( ንብባንክ ) ወደታች ሲወርዱ አዲሱየሐያት ኮንስስትራክሽን ህንፃ ግንባር እንገኛለን የስራሰአት #ሰኞ--ቅዳሜ 2:300 -11:00 ሰአት።
ለበለጠ መረጃ በስራ ሰአት ይደውሉ
📞📞#0911263566
📞📞#0904727599።
ሊንኩን በመጫን ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ጆይን ያድርጉን
✅የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/meftheaynetla
የቴሌግራም መልክት መቀበያ
@ZEAYNETLA | 442 |
| 5 | #በፈቃደኝነት_ሸር_ያርጉልን
#ከትውልድ_ገዳዩ_አይነጥላ_ይገላገሉ
👉 #ህልመ ሌሊት
👉 #ሴት ዓይነ ጥላ
👉 #ወንድ ዓይነ ጥላ
👉 #ሴት ዛር
👉 #ስለወንድ ዛር በስፋት እንዳስሳለን፦
➡️ #በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን
✅ #የዓይነጥላ ምልክቶች ፦
💚#ትዳር ማስጠላት
💚#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
💚#እራስን ዝቅ አድርግ (የበታችነት ስሜት )
💚#ተስፋ መቁረጥ
💚#ፀባይ መቀያየር
💚#ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር
💚#ባል እየመጣ መመለስ
💚#ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
💚#ህልመ ሌሊት
💚#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
💚#ሱሰኛ መሆን
💚#የእድል መዘጋጋት
💛#የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
💛#የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
💛#ማስወረድ (አቦርሽን )
💛#ማስለቀስ፣መጨናነቅ
💛#ቤተሰብ ማስጠላት
💛#ስራ ማስጠላት
💛#ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት
💛#ከፍተኛ የራስ ህመም
💛#ተኝቶ መቃዥት
💛#ፍርሐት
💛#ከፍተኛ ላብ
❤#የጠረን መቀየር
❤#መጥፎ የአፍ ጠረን
❤#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
❤#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
❤#ከስራ መባረር
❤#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
❤#የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው
⏩#ሴት ዓይነ ጥላ
⏩#ወንድ ዓይነ ጥላ
⏩#ሴት ዛር
⏩#ወንድ ዛር
✅ #ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ ፦
👉 #በሕልመ ሌሊት መከራውን ታበላዋለች፡፡
👉 #ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው
👉 #ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡
👉 #እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው
➤#በእናቱ
➤#በእኅቱ
➤#በአክስቱ
➤#በዘመዱ
➤#በሥራ ባልደረባው
➤#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡
አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል
#በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡
✅ #ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡
ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው
ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው
👉#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች
👉#ጸሎት ታስተዎዋለች
👉#ከቤተ ክርስትያን
👉#ከጸበል ታስቀረዋለች
👉#በየጊዜው ዘሩን በማፍሰስ ታደክበታለች፡፡
👉#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች
👉#ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች
👉#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡
✅ #ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ሴቶች
⏩ #የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡
✅ #በዚህም ሴቶቹ
#እጮኛ አይዙም፣
#ትዳር አይመሠርቱም
#ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን ይበተናል #ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡
⏩ #ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡
ወንድ ዓይነ ጥላው ሴቶቹንም፦
▷#በአባታቸው
▷#በወንድማቸው
▷#በአጎታቸው
▷#በቅርብ ዘመዳቸው
▷#በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡
ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡
#ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡
#ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦
➾#ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ
➾#በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ
➾#ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡
#ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡
#የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው
#ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ
#አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው
✅ #ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች
#እጮኛ አይዙም
#ትዳር አይመሠርቱም
#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል
↪#ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡
↪#እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ
በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡
↪#ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡
#የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ
✅#ሴት ዓይነ ጥላ
✅#ወንድ ዓይነ ጥላ
✅#ሴት ዛር
✅#ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡
#መፍትሔ_፩
✝#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት
✝#ንስሐ መግባት
✝#መጸለይ
✝#መስገድ
✝#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ
#መፍትሔ_፪
💚#የታሪገም ሥሩን
💛#የቡና ተቀጽላ
❤#የቀበርቾ ሥሩን
💙#የጀበራ ሥርና ቅጠል
💙#የጊዜዋ ሥር
👉አዘገጃጀት
አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም በእኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ከ፲፬--፳፩ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ እየታጥኑ ይተኙ።
ከዚህ በተጨማሪ ቴሌግራም ላይ ያለውን ወሳኝ ጸሎት ይጠቀሙ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/meftheaynetla
https://t.me/meftheaynetla
በስመ አብወወልድ ጸሎት በእንተ ማዕሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያውያን ወምድራውያን አየራውያንወእመቃውያን👉
የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ
⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል።
#በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ማድረግዎን እንዳይረሱ
አድራሻች አዲስ አበባ ከወሰን በታች ከመብራቱ ( ንብባንክ ) ወደታች ሲወርዱ አዲሱየሐያት ኮንስስትራክሽን ህንፃ ግንባር እንገኛለን የስራሰአት #ሰኞ--ቅዳሜ 2:300 -11:00 ሰአት።
ለበለጠ መረጃ በስራ ሰአት ይደውሉ
📞📞#0911263566
📞📞#0904727599።
ሊንኩን በመጫን ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ጆይን ያድርጉን
✅የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/meftheaynetla
የቴሌግራም መልክት መቀበያ
@ZEAYNETLA | 564 |
| 6 | No text... | 564 |
| 7 | አድራሻች አዲስ አበባ ከወሰን በታች ከመብራቱ ( ንብባንክ ) ወደታች ሲወርዱ አዲሱየሐያት ኮንስስትራክሽን ህንፃ ግንባር እንገኛለን የስራሰአት #ሰኞ--ቅዳሜ 2:300 -11:00 ሰአት።
ለበለጠ መረጃ በስራ ሰአት ይደውሉ
📞📞#0911263566
📞📞#0904727599።
ሊንኩን በመጫን ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ጆይን ያድርጉን
✅የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/meftheaynetla
የቴሌግራም መልክት መቀበያ
@ZEAYNETLA | 826 |
| 8 | ⏩💛#መፍትሔ_ሀብት❤
⏩#መፍትሔ ሀብት ማለት በእለት ተእለት እንቅስቃሴአችን ስኬት እንዲኖረን የሚያደርግ የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችን ጥበብ ነው።
⏩ የሰው ልጅ በእለት ተለት በሚያደርገው የእቅድ ማሳካትና ኑሮን የማሸነፍ ዘዴ እንቅስቃሴው ላይ የተለያዩ እክሎች ሲያጋጥሙት ይስተዋላል።
ለምሳሌ ፦
↪#አገኝብሎ ማጣት
↪#ብድር ጠይቆ አለማግኘት
↪#እሸጥብሎ አለመሸጥ
↪#እገዛብሎ አለመግዛት
↪#አበድሮ አለመመለስ (መከልከል)
↪#ይዞ በረከት ማጣት
➱#ለፍቶ ድካመ ከንቱ መሆን
➱#ሰርቶ እንዳልሰራ መሆን
➱#አስቦ መቅረት
➱#ጀምሮ አለመቋጨት
➱#ሥራ ጀምሮ ከስሮ መውጣት
➱#ከጓደኛ ጋር እኩል ተሰልፎ ወደ ኋላ መቅረት......እና የመሳሰሉት
⏩ እነዚህ ሁሉ የሰው ልጅ የኑሮ ፈተናዎች ናቸው።
ታዲያ ይህን ችግር ለመቋቋምና ለማስወገድ እንዲሁም በእንቅስቃሴአችን ሁሉ ስኬት ለማምጣት ቀደምት ጠቢባን አባቶቻችን
✅#ብራና ፍቀው
✅#ቀለም በጥብጠው
✅#ብዕር ቀርፀው
✅#የተለያዩ ጥበቦችን በብራና መጻሕፍቶቻቸው ጽፈው ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ አስቀምጠውልን አልፈዋል።
⏩ታዲያ እኛም ወግና ባህላችን ጠብቀን የአባቶቻችን ጥበብ በመጠቀም ችግሮቻችን ማስወገድና ስኬት ማግኘት እንችላለን።
ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን
የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል
ለምሳሌ ፦
👉#ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ
👉#ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ
👉#በብርቀለበት
👉#በብር መስቀል
➡#በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ
➡#የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ
➡#የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ
➡#የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት
#የገብያ እድልን ማስተካከል
#የተዘጉ እድሎችን ማስተካከል
#የተዘጉ ትዳሮችን ማስተካከል
#የታጡና የባከኑ በረከቶን ማስተካከል
#ድህነትን ማስወገድና መክበር
#በሰው ዘንድ መፈቀርና መከበር
#የሰውን ገንዘብ ሳይነኩ በአጭር ጊዜ መክበር
#ከድህነትና ከችግር መላቀቅ
#በሄዱበት ስኬት ማስመዝገብ
#ለተቸገሩና ለሀገር መርዳት የመሳሰሉትን ጥቅሞች ያስገኝልናል።
👉 #ሸር እያደረግን መፍትሔ ላጡት መፍትሔ ይሆን ዘንድ እናጋራቸው
👉 #አድራሻች አዲስ አበባ ከወሰን በታች ከመብራቱ ( ንብባንክ ) ወደታች ሲወርዱ አዲሱየሐያት ኮንስስትራክሽን ህንፃ ግንባር እንገኛለን የስራሰአት #ሰኞ--ቅዳሜ 2:300 -11:00 ሰአት።
ለበለጠ መረጃ በስራ ሰአት ይደውሉ
📞📞#0911263566
📞📞#0904727599።
ሊንኩን በመጫን ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ጆይን ያድርጉን
✅የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/meftheaynetla
የቴሌግራም መልክት መቀበያ
@ZEAYNETLA
‼‼ከአጭበርባሪዎች ከአስመሳይና በር በአካውንት አስገቡ ከሚሉ ሌቦች ተጠንቀቁ በጣም ብዙ እህት ወንድሞች እየተነጠቁነው ጎጃም ቢሻንጉል ሽናሻ ኩንፈል ጅጅጋ ነውያለነ የሚሉት ሁሉም አዲስ አበባናቸው ያሉት ተጠንቀቁ እባካቹህ በአየርላይ አትበሉ ጥበቡንም ስሙን አታስጠፉት‼️‼️ | 701 |
| 9 | #መፍትሔ ሀብት ወንዋየ በረከት
ጸሎት በእንተ ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ ወበረከት ወመንድግ ሲሐር ወሲሐር ሊቃስ ወሊቃስ ኸራዱባ ኸላባራትዮን ሰገራት ርይት ከርሠ በዝ ነገርከ
ጠጠፌን አክለዋሹን በኃይለ እለ አስማቲከ አስተፋቅረኒ ወአስተዋድደኒ በፍቅረ መኳንንት ወወራዙት በፍቅረ አዕሩግ ወሕፃና።
በቅድመ ካህናት ወዲያቆናት በቅድመ ደናልግል ወመነኮሳት ወኩሎሙ ይስግዱ በቃለ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሙዱ አሞድሙዱ ሙጡ አሞጥሙጡ ።
በቃለ እግዚአብሔር አምጽኡ ለእገሌ ውሉደ አዳም ወሔዋን አምጽኡ ለእገሌ ዕጉለ ሐራጊት አምጽኡ ክብረ ወስብሐተ አምጽኡ ለእገሌ ስብሐተ ለስሙ ስግዱ ለእግዚአብሔር በአፀደ መቅደሱ ለእገሌ ።
ሟ ፫ ጊዜ ኟ ጊዜ ካ ፫ ጊዜ ተ ፫ ጊዜ በ ፫ ጊዜ ረ ፫ ወ ፫ ሐ ፫ ከ ፫ ሸ ፫ ኸ ፫ ዥ ፫ በዝ ስም ወበዝ ቃል ተሰሐቡ ሕዝብ ወአሕዛብ
ነገሥት ወመኳንንት አዕሩግ ወሕፃናት ከመ ይስግዱ ለእገሌ ኩሎሙ ውሉደ አዳም ወሔዋን ሰብአ ሀገር ወከተማ በፍቅረ ገብርከ ዕገሌ ( ለእገሌ ከሚለው የራስን ስም ማስገባት ነው )
❤ #የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ
⏩ መልዕክቱ ለሌሎች ለችግሩ ተጠቂዎች እንዲደርስ ሸር በማድረግ ይተባበሩ
አድራሻች አዲስ አበባ ከወሰን በታች ከመብራቱ ( ንብባንክ ) ወደታች ሲወርዱ አዲሱየሐያት ኮንስስትራክሽን ህንፃ ግንባር እንገኛለን የስራሰአት #ሰኞ--ቅዳሜ 2:300 -11:00 ሰአት።
ለበለጠ መረጃ በስራ ሰአት ይደውሉ
📞📞#0911263566
📞📞#0904727599።
ሊንኩን በመጫን ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ጆይን ያድርጉን
✅የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/meftheaynetla
የቴሌግራም መልክት መቀበያ
@ZEAYNETLA | 669 |
| 10 | No text... | 1 |
| 11 | 👉 #በቅንነት_ሸር_ሸር_ያድርጉልን
#በረከት_ማጣት ??
#የእድል_መወሰድ ??
#የገንዘብ_መሰለብ ??
#የገብያ_መዘጋት #አጋጥሞዎታል ??
✅ #እንግዲያውስ እያንዳንዱን በዝርዝር እናያለን እስከ መፍትሔው
✅ #የእድል መወሰድ ማለት ሰዎች እንዳለመታደል ሆኖ በጓደኞቻቸው በስራባልደረቦቻቸው በጓደኞቻቸው እድልና ሀብት በመቅናት በሀብታቸውና በጥሩ እድላቸው በማስጠንቆልና በማስመተት እድላቸውን ይወስዳሉ ሀብታቸውን ይሰልቧቸዋል ይህድርጊት ስልበት ወይም የእድል መውሰድ ይባላል።
✅ #እድላቸው የተወሰደባቸው (የተሰለበባቸው ) ሰዎች እየሰሩ አያድጉም እየደከሙ አይሳካላቸውም በሄዱበት ስኬት የለም አግኝቶ ማጣት ለፍቶ መክሰር ደክሞ መቅረት እየተመኝ አለመሳካት ተወዳድሮ አለማሸነፍ ተናግሮ አለመሰማት ጥያቄው ተቀባይነት ማጣት በጥቅሉ ተመኝቶ መቅረት ይሆናል ።
✅ #በረከት ማጣት በተንኮለኞች የተሰለበው ሰው ገንዘብ ቢይዝ አይበረክትም የጀመረው ነገር አይዘልቅም ሲሰራውሎ ማታ ገንዘቡ አያድርም ብዙ ብር ይዞ ትንሽ ብር ሲያነሳ ሁሉም ብንብሎ ይጠፋል የአንዳንዶቹ ይባስ ብሎ ከተቀመጠበት ሳጥን ጠፍቶ ይቆያል እድገቱ እያደረ ቁልቁል ነው።
✅ #ከሳምንት ሳምንት ከወር ወር ከአመት አመት እድገቱ እያሽቆለቆለ ከአበዳሪነት ወደተበዳሪነት ይወርዳል ባስሲል አበዳሪም ይጠፋል ጓደኛ ባድ ዘመድ ሁሉ ይጠላዋል ፊት ያዘርበታል ድህነት ላይ ይወድቃል ።
👉 #በዚህም ምክኒያት
✅የእድሎች ሁሉ መዘጋጋት
✅ተስፋ መቁረጥ
✅መበሳጨት መናደድ
✅ማሰብ መጨነቅ
✅ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት መሰማት
✅የፀባይ መቀያየር ድብርት
✅የእንቅል ማጣት ስሜት
✅በሰመመን መጓዝ
✅የመርሳት ትውስታ ማጣት
✅የመሳሰሉት ችግሮች ይከሰታሉ ።
👉ታዲያ እድሌነው ፈጣሪን ምንበድየው ነው ፈጣሪ እኔን አይወደኝም ከሰውበላይ እየለፋሁ ከሰው በታች ሆንኩ እያሉ ከማማረር ችግሮችን እንዴት ? በምን ምክንያት ? ከመቸ ጀምሮ ? ብለን መመርመርና መፍትሔውን መፈለግ የተሻለነው ።
👉ለምሳሌ፦ አንዳንድ በሰይጣን አምላኪዎችና የሰይጣን ፈረሶች የሱ ግብር አደሮች እሄነን ስራ ይስሩ እንጅ ጥበብ የተባለው ሁሉ ተመሳሳይ የክፋት መስሪያ አይደለም ዱባና ቅል አብሮ ቢበቅል አበላሉ እየቅል እንደተባለው የጥበብ ስራና ጥንቆላ በፍጹም አይገናኙም ሁሉንም አሽሞ ከጥቆላ ጋር ማያያዝ የተሳሳተ አመለካከት ነው።
👉የጥበብ ስራና ጥቅም አገልግሎት ከባሕላዊ ሕክምና እስከ ዘመናዊዩ ሕክምና አገልግሎት እየሰጠና የዓለም ሕዝብ እየተጠቀመበት ያለው ጥበብ የተገኘው ከታላቁ ሊቅና በእግዚአብሔር ከተመረጠው ታላቁ ሰው ሄኖክ ነው
👉የጥንቆላና የክፋትን ስራ ያስተማሩት ደግሞ ከሰማይ ወደመሬት የወደቁ መላኢክቶች ወይም የአዛዝኤል ነገዶች በሴቶች ውበት በመማለል ከሴቶችጋር በመዳቀል ለወለዷቸው ልጆች ጥንቆላ ሟአርት መተት የተለያዩ የክፋት ስራዎችን እንዳስተማሯቸው ታሪክ ያስረዳናል።
👉ነገር ግን ክፉውን ትተን መልካሙን ክፋትን ትተን መልካምነትን እናስብ እናስተምር ሁሉንም በክፉ አንፈርጅ መልካም መልካሙን እንጠቀመው።
👉 #እድላችን ሲወሰድና ሰው ሲውልብን በረክት ስናጣ በመጀመሪያ ደረጃ ንስሐ መግባት መፆም መስገድ እንደየ አምልኮአችን ስለት ተስለን አምሐ መስጠት ነው ቤታችን በፀበሉ በእምነቱ መርጨት።
#በሁለተኛ ደረጃ ሊቃውንት አባቶቻችን ሲወርድ ሲወራረድ ተረክበው ያቆዩልንን የክፉ መናፍስት መዋጊና የክፋት ማስለቀቂያ ተጠቅመን ችግራችን ማስወገድ አማራጭ የለለው መፍትሔ ነው።
#በረክት ላጣ ሰው ወይም እድሉ ለተሰለበ ሰው
፩ #የእንጉችት ስር
፪ #የአቱች ስር
፫ #የስረብዙ ስር
፬ #የቀረጥ ተቀፅላ
፭ #የምሳና ተቀፅላ
፮ #የምስርች ተቀፅላ
፩ኛ #አዘገጃጀት ስሮችን በንፅህና አዘጋጅቶ አልሞ ፈጭቶ በእኩል መጠን አዘጋጅቶ አንድ የሾርባ ማንኪያ ዱቄት በማር ለውሶ ፯ ቀን ጥዋት ጥዋት ጸሎቱን ፫ ፫ ጊዜ እየጸለዩ በባዶ ሆድ መቅመስ
፪ኛ #ተቀፅላዎችን በንፅህና አጠራቅሞ አልሞ ከስሮቹ ትንሽ ጨምሮ ሕቡስሙን በቀይ ብእር በወረት ፅፎ የተቀመመውን ተቀፅላ አንድ የስኳር ማንኪያ መጠን ዱቄት ላይ ፯ ጊዜ ደግሞ በተፃፈው ህቡስም ወረቀት ጠቅሎ ከትቦ ቢይዙት ለሰላቢ አያስነካም ይጠብቃል የተሰለበብን በረከትም ይመልሳል እንዲሁም ገቢሩን ከነህቡስሙ ከትቦ ከቤት ቢያስቀምጡም ቤት ይጠብቃል አያሰልብም
ሙሉ ጸሎቱን ቴሌግራም ላይ ያገኙታል ሊንኩን ተጭነው ይግቡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/meftheaynetla
https://t.me/meftheaynetla
https://t.me/meftheaynetla
መፍትሔ ሀብትም ይሆናል በረከት ያሳድራል
✅ድንቅ የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ መፍትሔ
⏩ መልዕክቱ ለሌሎች ለችግሩ ተጠቂዎች እንዲደርስ ሸር በማድረግ ያጋሩ
የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል
✅አድራሻች አዲስ አበባ ከወሰን በታች ከመብራቱ ( ንብባንክ ) ወደታች ሲወርዱ አዲሱየሐያት ኮንስስትራክሽን ህንፃ ግንባር እንገኛለን የስራሰአት #ሰኞ--ቅዳሜ 2:300 -11:00 ሰአት።
ለበለጠ መረጃ በስራ ሰአት ይደውሉ
📞📞#0911263566
📞📞#0904727599።
ሊንኩን በመጫን ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ጆይን ያድርጉን
✅የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/meftheaynetla
የቴሌግራም መልክት መቀበያ
@ZEAYNETLA | 587 |
| 12 | አድራሻች አዲስ አበባ ከወሰን በታች ከመብራቱ ( ንብባንክ ) ወደታች ሲወርዱ አዲሱየሐያት ኮንስስትራክሽን ህንፃ ግንባር እንገኛለን የስራሰአት #ሰኞ--ቅዳሜ 2:300 -11:00 ሰአት።
ለበለጠ መረጃ በስራ ሰአት ይደውሉ
📞📞#0911263566
📞📞#0904727599።
ሊንኩን በመጫን ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ጆይን ያድርጉን
https://t.me/meftheaynetla
የቴሌግራም መልክት መቀበያ
@ZEAYNETLA | 619 |
| 13 | ❤#በፍቃደኝነት ሸር ያርጉልን💛
#ስንቶቻችን ነን ስለዚህ እጸዋት ጥቅም የምናውቅው ?
👉ቀጠጥና
👉እፀ ንጉሥ
👉እፀ ደብተራ
👉እፀ እስራኤል
👉እፀ ዳባ ይባላል
#ስለዚህ እፅዋት ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን ስለስራውና
ስለ ፈዋሽነቱ አጥብቀው መስክረውለታል
#ከመፍትሔዎቹ ትቂቶችን እንይ፦
✅ለዓይነ ጥላ
✅በቤተሰብ በዘር ለሚወርድ የዛር መንፈስ
✅ለልክፍ (ቁራኛ)
✅ለኩላሊት
✅ለአንጀት ቁስለት
✅ለክፉ ቁስል
✅ለስንፈተ ወሲብ
✅ለኪንታሮት
✅ለነቀርሳ (ካንሰር )
✅ለቆረባ
⏩ለዘኢያገድፍ
⏩ለአፍልሆ
⏩ለሚጥል በሽታ(ለአውድቅ)
⏩ሌሊት በሕልሙ ለሚሸና
⏩ለመፍትሔ ሥራይ
⏩ለመፍትሔ ሐብት
⏩ለሕዝብ መስተፋቅር
⏩ለግርማ ሞገስ
⏩ለዓቃቤረስ (እራስን ከጠላት ለመከላከል )
↪ለመፍዝዝ (እራስን ከጠላት ለመሰወር)
↪ለመተት (ለድግምት መመለሻ)
↪ለቤትም ሆነ ለኪስ ሰላቢ መመለሻ
↪ለሀብት ሰላቢ መመለሻ
↪ለእውቀት ለመልክ ሰላቢ መመለሻ
↪ለቤት መጠበቂያ (ለሌባ)
↪ለእሪሕ በሽታ
↪ለቁርጥማት
↪ለግፊት (ደም ብዛት) እና ለመሳሰሉት
👉ከተዘረዘሩት የተወሰኑትን ላካፍላችሁ
፩. #ለዓይነ_ጥላ፦
👉 ስሩን ማክሰኞ ቀን ከሶስት ቦታ ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ሸርከት አድርጎ አልሞ የላመውን ከርቤ በመጨመር ከ7-14 ቀን በንፅህና ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት።
፪. #ለቁርጥማት፦
👉 ስሩን ማክሰኞ ቀን በብዛት ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ የደረቀውን አልሞ ዱቄቱን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ከትንሽ ማር ጋር እያፈሉ ማታ ማታ ከእራት
በኋላ እየጠጡ መተኛት።
፫. #ለአንጅት_ቁስለት
የተዘጋጀውን የስሩን ዱቄት አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ከማር ጋር እያፈሉ ጥዋት ጥዋት በባዶ ሆድ መጠጣት
፬. #ለመፍዝዝ፦
👉 ሰኞ ማታ የቀጠጥና ስሩን በወይራ እጀታ ቆፍሮ ከስሩ ብርቀለበት
አሳድሮ ማክሰኞ ጥዋት ሳይሸኑ ሳይኮሱ ሳይነጋገሩ ከአለችበት ሂዶ የደቂቀ አዳም
ወሔዋንን ልጆች ሀይላቸውን አብርጅልኝ መፍዝዝ ወዓቃቤርስ ሁኝኝ ጠላት እኔን በክፉ ቢአነሳ እኔን እንደ አንበሳ እሱን እንደ እንስሳ አድርጊልኝ ከጥይት ከጦር ከበትር ከድንጋይ.... ከሁሉ ነገር ጠብቂኝ ብሎ በቀንድ ካራ ስሩን ቆርጦ በትንሿ ጣት አፅቅ ከሶስት ከርክሞ ከትቦ
መያዝ ቀለበቱን መልበስ
ልብ ይበሉ እጸዋቱ ሲዘጋጅ በንጽህና ይሁን ።
👉 ተጠቅመው እስኪጨርሱ
#አልኮል
#ተልባ
#ፆታዊ ግንኙነት ክልክል ነው።
ማሳሰብያ
የባህል መዳህኒት እንሰራለን እያሉ ብዙ ሰው የሚያሳስቱ አሰተኛ ስላሉ እራሳቹህን ጠብቁ
በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ
አድራሻች አዲስ አበባ ከወሰን በታች ከመብራቱ ( ንብባንክ ) ወደታች ሲወርዱ አዲሱየሐያት ኮንስስትራክሽን ህንፃ ግንባር እንገኛለን የስራሰአት #ሰኞ--ቅዳሜ 2:300 -11:00 ሰአት።
ለበለጠ መረጃ በስራ ሰአት ይደውሉ
📞📞#0911263566
📞📞#0904727599።
ሊንኩን በመጫን ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ጆይን ያድርጉን
https://t.me/meftheaynetla
የቴሌግራም መልክት መቀበያ
@ZEAYNETLAየፌስቡክ ገፃችን
https://www.facebook.com/profile.php?id=100083372206985&mibextid=ZbWKwL | 577 |
| 14 | #ማእሰሮሙ ለአጋንንት የተሰኘ ጸሎት ከዚህ በታች አስቀመጥኩላችሁ ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን
#ጸሎት በእንተ ማዕሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያውያን ወምድራውያን ፣ አየራውያን ፣ ወእመቃውያን ፣ ምሥራቃውያን ወምዕራባውያን ፣ ሰሜናውያን ወደቡባውያን አአምን በሠለስቱ አካላት ወበአሐዱ መለኮት አብ እሳት ወልድ
እሳት መንፈስ ቅዱስ እሳት አሐዱ ውአቱ እሳተ ሕይወት ቃለ እግዚአብሔር ይመትር ነደ እሳት
ተሰደድ አንተ ባሪያ ፣ ዛር ወቡዳ ፣ ርኩስ ወጥቁር ፣ ዐይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ወልሳነ ስብእ ፣ ወኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወስብእ መሠሪያን እራሐቁ እምላዕለ ሥጋዬ ወነፍስዬ ሊተ ለገብርከ እገሌ___
ለእድ እዳር ለአድናሪፍ ገሪፍ ተገረፍ በሰይፈ ሚካኤል ወገብርኤል ፣ ተቀሰፍ በረምሐ ጊዮርጊስ ፣ ተረገዝ በሥልጣነ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፣ ተወገዝ በሥልጣነ አሥርቱ ወክልኤቱ ሐዋርየት ፣ በሥልጣነ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፣ በሥልጣነ አሥርቱ ወስምንቱ ርቱዐነ ሃይማኖት ፣ ከመ አርዮስ ወስባልዮስ ከሐዲ መቃ ንጉሥ
አጋንንት ይነቅህ ዶርሆ ጋኔንን ይነብር በአየር ወርእየ በኲሉ ይቀትል በዐይነ መዓት ፣ ኢትኩኑ ውጋት ፣ ምታት ፣ ፍልጸት ወቁርጸት ፣ ወመጋኛ ወጉሥምት ለእመ ተዛልፍክሙ ወተአደውክሙ ባርያ ወልጌዎን መናፍስት ወርኵሳን ሰብእ መሰሪያን ወባሪያ ፀሊማን እለ ትስክዩ ነፍስ ወተስህቡ ውስተ አንቀጸ ደይን
በአምስቱ ምዕት እልፍ ስናስለ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋጥሐ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋቅረ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ መሀፒለ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ ሰጎንጥረ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ ቀለምጺጸ እሳት
በከመ አሰሮ ወሰቅሎ ፣ አርህቆ ወአሰስሎ ፣ አውደቆ ወአውረዶ ውስተ ምድረ ፍዳ ለብርያል ከማሁ ተአሰሩ ወተሰቀሉ ፣ ረሐቁ ወሰስሉ ደቁ ውረዱ ውስተ ምድረ ፍዳ አንተሙ አጋንንት ርኩሳን ከመ ኢትቀረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋዩ ለገብርከ እገሌ/ለዓመትከ/ እገሊት ____
ኦ እግዝእትየ ማርያም ዕቀበኒ በኃራ ወልድኪ ልቡሳነ ብርሃን ከመ ኢየቅረቡ ኅቤየ ሠራዊተ መስቴማ ጽልሙታን አንሰ እገሌ_ገደፍኩ ነፍስየ ወሥጋየ ውስተ እደኪ ወእትማኀፀን ብኪ ከመ ታድኅነኒ በዝ ዓለም እምደ ሰብእ እኩያን ወበዘይመጽእ ዓለም እምደ ሰይጣን ስፍሒ እዴኪ ወባርክኒ ለገብርከኪ/ለዓመትኪ/ __
በረከተ ዚአኪ ወፀጋ ወልድኪ የሀሉ ምስለ ገብርኪ /አመትኪ/
ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ዓለም አሜን ለይኩን ለይኩን !!
ይህ ጸሎት ከላይ ለተዘረዘሩት ችግሮች መዋጊና ማስወገጃነት ያገለግላል
ገቢር
፩. ይህን ጸሎት ቢቻል ፯ ወይም ፫ ጊዜ ፀልዮ መውጣት
፪. ማታም እንዲሁ ጸልዮ መተኛት
፫. በእለት ውሀ ጥዋት ፫ ወይም ፯ ጊዜ ጸልዮ በእፅዋቱ ገቢር መጠቀም መጠመቅ
፬. በልሙጥ ወረቀት በቀይ ቀለም ጽፎ በአንገት (በኪስ )መያዝ ነው!!!!!!
ጥበብሰ ትሄይስ እምኩሉ መዛግብት
ይህ ጸሎት የተፈተነ የአባቶቻችን ጥበብ ነው
በማክበርና በፈሪሃ እግዚአብሔር ይዘው ይጠቀሙበት
👉 ልብይበሉ አንዳንድ አጭበርባሪዎች
👉በፔጅ ስም ፔጅ በመክፈት
👉የምፅፈውን ጽሁፍ ኮፒ ፒስት በማድረግ
👉እውቀቱና ሙያው ሳይኖራቸው
👉የተቸገረውንና ምስኪኑን ሕዝብ በአካውንት ብር አስገባ መድሐኒት እልክልህአለሁ ያለሁት የክልል ከተማነው በረሀነው እያሉ እያጭበረብሩና እየዘርፉ የጥበብን ታላቅነትና ፈዋሽነት የሚያበላሹ አሉ ከነዚህ አጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ አትሸወዱ አባታዊ ምክሬ ነው።
የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል
✅አድራሻች አዲስ አበባ ከወሰን በታች ከመብራቱ ( ንብባንክ ) ወደታች ሲወርዱ አዲሱየሐያት ኮንስስትራክሽን ህንፃ ግንባር እንገኛለን የስራሰአት #ሰኞ--ቅዳሜ 2:300 -11:00 ሰአት።
ለበለጠ መረጃ በስራ ሰአት ይደውሉ
📞📞#0911263566
📞📞#0904727599።
የፌስቡክ ገፃችን
https://www.facebook.com/profile.php?id=100083372206985&mibextid=ZbWKwL
የቴሌግራም መልክት መቀበያ
@ZEAYNETLA | 786 |
| 15 | አድራሻች አዲስ አበባ ከወሰን በታች ከመብራቱ ( ንብባንክ ) ወደታች ሲወርዱ አዲሱየሐያት ኮንስስትራክሽን ህንፃ ግንባር እንገኛለን የስራሰአት #ሰኞ--ቅዳሜ 2:300 -11:00 ሰአት።
ለበለጠ መረጃ በስራ ሰአት ይደውሉ
📞📞#0911263566
📞📞#0904727599።
ሊንኩን በመጫን ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ጆይን ያድርጉን
https://t.me/meftheaynetla
የቴሌግራም መልክት መቀበያ
@ZEAYNETLAአድራሻች አዲስ አበባ ከወሰን በታች ከመብራቱ ( ንብባንክ ) ወደታች ሲወርዱ አዲሱየሐያት ኮንስስትራክሽን ህንፃ ግንባር እንገኛለን የስራሰአት #ሰኞ--ቅዳሜ 2:300 -11:00 ሰአት።
ለበለጠ መረጃ በስራ ሰአት ይደውሉ
📞📞#0911263566
📞📞#0904727599።
ሊንኩን በመጫን ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ጆይን ያድርጉን
https://t.me/meftheaynetla
የቴሌግራም መልክት መቀበያ
@ZEAYNETLA | 621 |
| 16 | No text... | 35 |
| 17 | No text... | 198 |
| 18 | No text... | 595 |
| 19 | የሴት ልጅ አይነጥላ ምንድነው ???
👉 #ሴት_ልጅ_በባሏ ፣በፍቅረኛዋ (በወንዶች) እንዴት ትጠላለች?
👉 #እንዴትስ ወንዶች ቀርበው ይርቋታል ?
👉 #እንዴት ወደው በአጭር ጊዜ ይርቋታል (ይጠሏታል)?
👉 ለምንስ ወንዶችን በፍቅር ቀርባ ትርቃቸውአለች ?
👉 #ለምንስ ወንዶች ያስጠሏታል?
#ዓይነጥላ ገርጋሪ ወይም ዛር ውላጅ የሚባለው መንፈስ ብዙውን ጊዜ ከሴቶች ግንባር ላይ ተቀምጦ ባሏ የፍቅር ጓደኛዋ በጥቅሉ ሁሉም ወንድ እንዲጠላትና በወንዶች ዘንድ የማትረባ ከንቱ ሰው መስላ እንድትታይ ያደርጋል።
#የመልክ የፀባይ የሴትነት የእውቀት ችግር ሳይኖርባት ወይም ጎደሎ ሳይኖራት የገርጋሪ መንፈሱ በእሷላይ ሁኖ ወንዶች ቀርበው ፍቅርን ሲጀምሩ መንፈሱ ከፍተኛ ቅናት ያድርበትና በወንዱች ላይ ይዛወርና
#ተዋት ተዋት አትረባህም አትመጥንህም አትጠቅምህም ክፉ ናት አታምርም እያለ በአይምሮው እያሾከሾከ እንዲተዋት ያደርገዋል ከተለያት በኋላ ደግሞ ሳትበድለኝ ክፉ ሳትናገረኝ ለምነው የተውኳት ምንስ ጎደላት እያለ ይፀፅተዋል
#ሴቷም ወንዶችን ወዳቸው ቀርባ መቀራረብ ከጀመረች በኋላ መጥፎ ነገር ሳታይባቸው ፈፅሞ ይህወንድ አይሆንሽ አያስፈልግሽም አይመጥንሽም በማለት ስልኳን አጥፍታ እንድትርቃቸው እንድትሰወራቸው ያደርጋትና።
ከተለያዩ ከተረሳሱ በኃላ ምንአድርጎሽ ነው የተውሽው እያለ እንዲፀፅታት ያደርጋታል ።
#ብዙዎችን ደግሞ የሚጠቅማቸውን የሚሆናቸውን ሰው አስትቶ ከማይጠቅማቸው ከሱሰኛው ከአጫሹ ከጠጩ አላማ ከሌለው ወስዶ ያላትማቸዋል እያጓተተ ከንቱ አድርጎ ያስቀራቸዋል።
👉 #በጣም የሚገርመው ደግሞ በውጫዊ ፍቅር 7 -15 አመት ያቆያቸውና ወደ ትዳር ሊገቡ ሲሉ ብትንትን ያደርጋቸዋል
የሴት ልጅ የአይነጥላ ወይም ወንድ ዛር ሴቷ ብታገባ እንኳን ከባሏጋር ሰላም ማሳጣት ማነጫነጭ ማጋጨት ኩርፍተኛ ማድረግ በረከት ማሳጣት እንዳይግባቡ ማድረግ ሲለያዩ መነፋፈቅ
ሊረገዝ ሲል ፅንሱ እንዳይረጋ እየበጠበጠ በወር አበባ መልክ ማስወገድ
ከማህፀን ውጭ ማርገዝ የማህፀን ቱቦ መዝጋት
በኪንታሮት
በማህፀን ካንሰር
በማህፀን እጢ በመንደፍ ህይወታቸውን ጉስቁልቁል ማድረግ
ስኳር ጨጓራ ኩላሊት ግፊት ሳይነስ
💚የክፉው የሴት ልጅ አይነጥላ 💚ወይም ወንድ ዛር ስራው፦
✅ወንድ ማስጠላት
✅ከቤት አለማስወጣት
✅ወንድ መፍራት ማድረግ
✅ከፍተኛ ላብ የጠረን መቀየር
✅የወር አበባ ማዛባት
✅በህልም ግንኙነት ማድረግ
✅ወገብ ሕመም
✅የማህፀን ፈሳሽ ሽታመቀየር
✅በሰው ዘንድ ማስጠላት
✅ግንኙነት መጠላት
✅ማስወረድ (አቦርሽን)
✅የመጣ ትዳር መመለስ
✅ማስጨነቅ ድብርት ቅዥት
✅እንቅልፍ ማጣት (መብዛት )
✅የውጭ ፕሮሰስ ማበላሸት
✅ገንዘብ አባካኝ ማድረግ
✅ቤት አለመውጣት
✅ቤት ዘግቶ ማልቀስ
✅ስራ ማስጠላት ስራ ጀምሮ ማቋረጥ
✅እራስሽን አጥፊ አጥፊ ማለት
✅ከፍተኛ ማይግሬን (ራስምታት)
✅መሐን ማድረግ
✅ከሆድላይ ሁኖ መገላበጥ
✅ሆድ መንፋት ሆድ መጮህ
✅ጸሎት ማስጠላት ማዛጋት
✅ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ
✅የስሜት ጫፍ ላይ አለመድረስ
✅በግንኙነት ጊዜ ስሜት አለመኖር ወዘተ
✅የመሳሰሉት የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶችናቸው።
#ለዚህ ዓይነ ጥላ መፍትሔ እስከ ጸሎቱ
፩ኛ
#የቀጠጥና ስር
#ከርቤ እጣን
#የታሪገማ ስር
ቀጥቅጦ አቀላቅሎ ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት ከ 7-14 - 21 ቀን
፪ኛ
#በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን ጸሎት በእንተ መፍትሔ ሥራይ ባርያ ወሌጌዎን በእንተ ቡዳ ወቁመኛ በእንተ ዓይነጥላ ወዓይነ ወርቅ በእንተ ምቀኛ ወተንኮለኛ
ጸሎቱን ቴሌግራም ላይ ያገኙታ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/meftheaynetla
https://t.me/meftheaynetla
https://t.me/meftheaynetla
#ይህን ጸሎት ከታች ካሉት እፅዋቶች ጋር አዘጋጅቶ በገቢሩ መሠረት መጠቀም እፅዋቶች
#ግራዋ ቅጠል
#የሎሚ ፯ ፍሬ
#የአንባጮ ቅጠል
#የአቱች ቅጠል ስሩን
👉የእፅዋቶችን ስራቸውን በንፅህና ነቅሎ ሰብስቦ ከንፁህ ቦታ ቀጥቅጦ በእቃ ዘፍዝፎ ከበላዩ ላይ ጸሎቱን እየፀለዩ ጥዋት ጥዋት ለ፯ ቀን መጠመቅ።
የሚታጠነውን ማታ ማታ መታጠን።
፫ኛ ጸሎቱን አዘውትሮ መፀለይ እየፀለዩ መውጣት
ቀሪ ገቢሩን ቴሌግራምላይ ያገኙታል።
👉ይህን ብታደረግ የጠላት ወንድ ይወዳታል የሚገረግራት የዓይነ ጥላ መንፈስ ይለቃታል የትዳር ስኬት ይሆንላታል የኑሮ ስኬት ያጋጥሙታል እድሏ ይቃናል።
#ይህ ወንድ ለሚጣላት ሴት የተፈተነ የዓይነጥላ ማስወገጃና ምሳበ ወንድ ወይም መስተፋቅር ነው በሴቷ ላይ ሁኖ ወንድ የሚያርቀውን (ሚመልሰውን ) የዓይነጥላ መንፈስ ነቅሎ ያባረዋል
👉በሂዎትዎ ላይ መሰናክል የሆነውን ክፉ መንፍስ ዓይነ ጥላ ገርጋሪ ቡዳ ዛር በደም የሚወርድ የቤተሰብ ዛር ሾተላይ እንዴት መወገድ እንዳለበት ያውቃሉ ? እንግዲያውስ
👉በዚህ ቻናል ይብራራል ይተነተናል እንዲሁም መፍትሔውን ባሉበት እናደርሳለን ።
👉 በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር ማድረግዎን እንዳይረሱ
✅➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል
አድራሻች አዲስ አበባ ከወሰን በታች ከመብራቱ ( ንብባንክ ) ወደታች ሲወርዱ አዲሱየሐያት ኮንስስትራክሽን ህንፃ ግንባር እንገኛለን የስራሰአት #ሰኞ--ቅዳሜ 2:300 -11:00 ሰአት።
ለበለጠ መረጃ በስራ ሰአት ይደውሉ
📞📞#0911263566
📞📞#0904727599።
ሊንኩን በመጫን ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ጆይን ያድርጉን
https://t.me/meftheaynetla
የቴሌግራም መልክት መቀበያ
@ZEAYNETLA | 640 |
| 20 | No text... | 738 |
