en
Feedback
ሳቅ በሳቅ 😄😆

ሳቅ በሳቅ 😄😆

Open in Telegram

በሳቅ ይንከትከቱ😁😁😁 ❌No ድብርት ❌No ጭንቀት በቃ ፈታብቻ😁😁 ዘና ፈታ ለማለት 😂 የተለያዩ ቀልዶች😅 አስቂኝ video 😆 አዳዲስ የተመረጡ ሙዚቃወች😉 በቃ የሌለ ነገር የለም ብቻ JOIN 😱😱😱👌 ለ CROSS 👇 @merja_semi

Show more
1 481
Subscribers
-224 hours
-107 days
-4930 days
Posts Archive
#funny_Quiz 😂🧐😂 💥 ትላንት ነገ ቢሆን ኖሮ ዛሬ ሐሙስ ይሆን ነበር!!!😊 ❓ ሰውዬው ይሄን ያለው ምን ቀን ላይ ሆኖ ነው🤔 . . . 💥❓ መልሷን Comment ላይ ደቅ አርጓት😉

❤️ህልም አይቼ ማታ🥰 💖ከማዶ መስኩ ላይ❤️ ❣ቁጭ ብለን ዋርካው ስር 👸 💝ፍቅርን ስንወያይ 😉 🌼የሚወድሽ ልቤ ❤️ 💐ገና አይቶሽ ሳይበቃው🙈 🥀በጆችሽ ደባብሰሽ ❤️ 💏ልታቅፊኝ ስትይ ነቃሁ😔 🤷‍♂ምን አለ🤦‍♂ 🙆‍♂ባልነቃስ ከንቅልፌ🥱 🤦‍♂እንዳልም በክንድሽ ታቅፌ☺️ 💔ብተኛ ተመልሼ እንዳልም🙌 😞ለካ አንዴ ነው ህልም አይደገምም!😩 አትሂድብኝ🥺🥺 አስለምደኸኛል ብዙ ነገር😔 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ 🌷🌷✨✨🌷🌷 ‌‌‌‌‌‌‌‌🌹🍃✨𝙹𝙾𝙸𝙽 & 𝚂𝙷𝙰𝚁𝙴✨🍃🌹@ethio_jock

#እናቴ_ታስብልኛለች ለማለት... . . . #My_mother_calculate_me🤭 ያልከው ልጅ ታሪክ ቢረሳህ እንኳን እኔ አረሳህም😂😂😂

ማታ ስተኛ ጠላቶቼን ከኔ አርቅልኝ ብዬ ፀልዬ ጠዋት ስነሳ ሚስቴ የለችም😳 😂😆🤣

አንድ ሰካራም ታክሲ አስቁሞ ጋቢና ከገባ በኃላ ሹፌን አወከኝ ይለዋል. ሹፌሩም አላወኩህም ሲለው፦ ሰካራሙም አሁን አስቁሜህ የገባሁት ነኝ እኮ!😂😂😂

ከመጠጥ ቤት ተፈንክተህ ሆስፒታል ከገባህ በኃላ ነርሷ ለቁስሉ አልኮል አምጡለት ስትል...   #ማነሽ_እናት ደብል_አርጊው 🤤🤤🤕

ወንድ ልጅ ባንቺ ፍቅር እራሱን ካጠፋ የምር ያፈቅርሻል ማለት ነው አግቢው...     አንዷ ጓጀኛዋን ስትላት ሰምቼ ነው🤔🤣

ተቆንጥጣ ያደገች ሴት አጭር ቀሚስ አትለብስም .. ፡ ጠባሳዋ እንዳይታይ !

ከብዙ ጊዜ በኋላ ክላስ ገብተክ ስምክ ማነው ስትባል #የTelegram ነው ወይስ የ #TikTok 😂😆🤣 Join us➜

አስበው Man.. ሸርተቴ ይዞህ በዛ ላይ ደግሞ የመርሳት በሽታ ሲጨመርብህ... ዝም ብለህ ትሮጣለህ🏃🏃‍♂ ነገር ግን የት እንደምትሄድ አታውቅም😜😂

ጫካ መሄድ የምታዘወትረዋን ልጅ ማን አሏት               #ኤ_ደን    😂😂 አካፋ ተሸክሞ የሚዞረውን ልጅ ማን አሉት           #አብድረ_ዛቅ 😂😂       ካልሲውን ማጠብ የማይወደውን ልጅ ማን አሉት          #ዳ_ግም   😂😂   የበግ ላት መብላት የምትወደውን ልጅ ማን አሏት            #ሜ_ላት    😂😂 ሰፈር በብይ ፍቅር ያበደውን ልጅ ማን አሉት            #አ_ብይ ሻይ በጣም የሚወደውን ልጅ ማን አሉን            #ና_tea ሁሌ እያመሸች የምትገባውን ልጅ ማን አሏት            #ዳ_night       ባህር ዳርቻ መዝናናት የሚወደውን ልጅ ማን አሉት            #ጆ_sea   ቀንም ማታም የምትሰራውን ለየጅ ማን አሏት            #sun_night ሁሌ የምትስቀውን ልጅ ማን አሏት              #ሲ_fun ሆዳሟን ልጅ ማን አሏት  #ቅ_ድስት ቀዩን ልጅ ማን አሉት   #ያ_red ቤት መግባት የማይወደውን ልጅ ማን አሉት           #ና_home እናንተም ጨምሩበት የተመቸኝን post አረገዋለው👍

photo content

photo content

10ጃምቦ ገ ል ብጣ .... "ውዴ ይሄ ነገር ይብቃኝ፣ ትንሽ ስጠጣ አናቴ ላይ ይወጣል" ስትለው "አናትሽ ይህን ያህል እሩቅ ነው?"

ከ 50 ዓመት በፊት የተበላሸውን የፋዘርን ሬዲዮ ዛሬ ጠግኜ ስሰራው....       #አፄ_ሀይለስለሴ_ለስራ_ጃማይካ_ገቡ☺️

#አለቃዬ፡ ከሞት በዋላ ህይወት አለ ብለህ ታስባለህ እንዴ #እኔ፡ አረ በፍፁም እንዴት ? #አለቃዬ፡ አይ ባለፈው ሞቷል ብለህ ፍቃድ የጠየክበት አጎትህ አንተን ፈልጎ መቶ ነበር 😁😁

ብላክ ቦርድ አጥፍተህ ዳስተር ለማራገፍ ወጥተህ . . . ዞር ዞር ብለህ ስትመጣ ያለው ደስታ ትዝ የሚለው ካለ❤️ 😂😊😋

በህይወትህ ትልቁ ስኬት እናትህን ደስተኛ ማረግ ስችል ነው😘

ከሴት ጋ ስትሆን ከሚመጣ የኔ ቢጤ በላይ ምቀኛ የለም። አምስት ብር አገኛለው ብዬ ኪሴ ስገባ 50 ብር በታች የለም በሼም 50 ብር ሰጥቼ ፀፀቱ ሊገለኝ ነው

What is ስሜትን መቆጣጠር ... . Its just like ቆሎ አጠገብክ ሆኖ አለመብላት