en
Feedback
Palestine

Palestine

Open in Telegram
1 321
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-3930 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
May '26
May '260
in 0 channels
April '26
+1
in 0 channels
Get PRO
March '260
in 0 channels
Get PRO
February '26
+1
in 0 channels
Get PRO
January '26
+2
in 0 channels
Get PRO
December '25
+1
in 0 channels
Get PRO
November '25
+1
in 0 channels
Get PRO
October '25
+6
in 0 channels
Get PRO
September '25
+4
in 0 channels
Get PRO
August '25
+6
in 0 channels
Get PRO
July '25
+6
in 0 channels
Get PRO
June '25
+7
in 0 channels
Get PRO
May '25
+15
in 0 channels
Get PRO
April '25
+225
in 1 channels
Get PRO
March '25
+603
in 2 channels
Get PRO
February '25
+95
in 1 channels
Get PRO
January '25
+118
in 2 channels
Get PRO
December '24
+62
in 2 channels
Get PRO
November '24
+97
in 2 channels
Get PRO
October '24
+230
in 3 channels
Get PRO
September '24
+91
in 1 channels
Get PRO
August '24
+29
in 5 channels
Get PRO
July '24
+48
in 0 channels
Get PRO
June '24
+278
in 0 channels
Get PRO
May '24
+296
in 3 channels
Get PRO
April '24
+63
in 0 channels
Get PRO
March '24
+144
in 3 channels
Get PRO
February '24
+702
in 3 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
19 May0
18 May0
17 May0
16 May0
15 May0
14 May0
13 May0
12 May0
11 May0
10 May0
09 May0
08 May0
07 May0
06 May0
05 May0
04 May0
03 May0
02 May0
01 May0
Channel Posts
Story

2
مبارك عليكم الشهررر... 🎉❤️
مبارك عليكم الشهررر... 🎉❤️
191
3
No text...
202
4
"‏من أراد إنشراح الصدر، وغُفران الذنب، ‏وتفريج الكرب، وذهاب الهَم؛ فليُكثر من‏ الصلاة على النبي♥️". - ابنُ القَيِّم.
273
5
عصيتُك جاهلاً ربي وإني ‏أُقرّ بما أتيتُ من التَجنّي ‏وأرجو العفوَ إنكَ يا عفوٌّ ‏تحبّ العفوَ؛ ربي فاعفُ عنّي ‏أنا العاصي أتيتكَ يا إلهي ‏بقلبٍ خائفٍ وبحسنِ ظنِّ ‏فبدِّل خِيفَتي ربّي أماناً ‏ومتّعني بعيشٍ مُطمئنِّ
280
6
ይህን አፕ በማውረድ እና ኢስላማዊ ጥያቄዎችን በመመለስ ብቻ ነጻ የኡምራ እድላቹን ሞክሩ ሊንኩን ለጓደኞቻቹም ሼር አድርጉ 👇👇👇 https://services.nusuk.sa/app?p=12&id=NG-7qirEIKZ #Nusuk #نسك #تطبيق_نسك
273
7
Using my Nusuk app code supports me and increases my chances of winning a free Umrah trip 🕋💫 Register now through the link and join the challenge. You or I could be one of the winners of 30 Umrah trips from anywhere in the world https://services.nusuk.sa/app?p=12&id=NG-7qirEIKZ #Nusuk #نسك #تطبيق_نسك
259
8
No text...
216
9
No text...
1
10
✍እዛ ፍሊስጤን ላይ ሙስሊሞች እየሞቱ እናንተ ስለ መውሊድ ትናገራላቹ ይላሉ እኛ ደግሞ እዛ ፍሊስጤን ላይ ሙስሊሞች እየሞቱ እናንተ መውሊድ ልታከብሩ ነው እንላቸዋለን!! https://t.me/yabay
✍እዛ ፍሊስጤን ላይ ሙስሊሞች እየሞቱ እናንተ ስለ መውሊድ ትናገራላቹ ይላሉ እኛ ደግሞ እዛ ፍሊስጤን ላይ ሙስሊሞች እየሞቱ እናንተ መውሊድ ልታከብሩ ነው እንላቸዋለን!! https://t.me/yabayealheyreakbl
330
11
✍ ነገሮች ዙም አድርገህ በምታያቸው ጊዜ ልትቀበላቸው የሚከብዱ ብዙ ጉዳጉዶች ታያለህ። ሁነቱን መቀበል ሲከብድህ "አልገባኝም" ብለህ ታልፋለህ። ከ ሀ ተጀምሮ እስከ ፐ ቢነገር የማያልቅ የሆነ አለ ብ
✍      ነገሮች ዙም አድርገህ በምታያቸው ጊዜ ልትቀበላቸው የሚከብዱ ብዙ ጉዳጉዶች ታያለህ። ሁነቱን መቀበል ሲከብድህ "አልገባኝም" ብለህ ታልፋለህ።   ከ ሀ ተጀምሮ    እስከ ፐ ቢነገር የማያልቅ የሆነ  አለ ብዙ ነገር። ብቻ የሆነ ልክ ያልሆነ ነገርማ አለ¡¡
290
12
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🤏 ✍ያለ ደረሰኝ 📄አንድ እቃ ለመሸጥ መንግስትን እየፈራቹ..... ➝ያለ አንድ ማስረጃ መዉሊድን ለማክበር እንዴት አላህን አትፈሩም !? 👇 🫴♨️♨️♨️
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🤏 ✍ያለ ደረሰኝ 📄አንድ እቃ ለመሸጥ መንግስትን እየፈራቹ..... ➝ያለ አንድ ማስረጃ መዉሊድን ለማክበር እንዴት አላህን አትፈሩም !? 👇 🫴♨️♨️♨️♨️ ♨️♨️♨️♨️👈 https://t.me/yabayealheyreakbl
232
13
🛑 መውሊድና ነብዩን ﷺ መውደድ 💯 እጅግ በጣም ጣፋጭ አስፈላጊና ወቅታዊ የሆነ ሙሀደራ። ☑️ ሙሀደራው ላይ የተዳሰሱ ዋና ዋና ነጥቦች ⤵️ 🔜 የ الله መልዕክተኛን መውደድ በኛ ላይ ያለው ሁክም ምንድን ነው? 🔜 እውነተኛ ውዴታ በምን ይገለፃል? 🔜 ሰሀቦች ለالله መልዕክተኛ የነበራቸው ውዴታ ምን ይመስል ነበር? 🔜 ሰሀቦች ለ الله መልዕክተኛ የነበራቸው ውዴታ እንዴት ነበር የሚገልፁት? 🔜 መውሊድ መከበር ቢኖርበት ለማክበር ይበልጥ የሚገቡትስ እነ ማን ነበሩ? 🔜 በዲናችን ላይ መልካም የሚባል ቢድዓ አለን? እስከነ ሹብሀው ተብራርቷል 🔜 ሰሀቦች ይዘውት የሄዱት እስልምና የተሟላ ነበር? ወይንስ ጎደሎ እና እንከን ያለበት? 🔜 መውሊድ ለሚባለው ቢድዓ እንደ መረጃ የሚጠቀሱ ሹብሀዎች ላይ በቂ የሆነ ረድ ተደርጎበታል። 🔜 የመውሊድ ቢድዓ ሲጀምሩት መደገፊያ ያደረጉት እይታስ ምን ነበር? 🔜 በመውሊድ ቢድዓ ላይ ያሉ ተሳታፊዎች ይህንን ያክል ነሻጣ ሚሰጣቸውስ ምንድን ነው? በመጨረሻም 🔜 ለመውሊድ አክባሪዎች በሙሉ 🔜 የ الله መልዕክተኛ ይዘውት የሄዱትን ዲን ሙሉ ነበር ወይስ አልነበረም? 🔜 የ الله መልዕክተኛ ይዘውት የሄዱትን ዲን ቢዝ ጀነት ያስገባኛል ብለክ ታምናለክ? ወይስ አታምንም? ☑️ ይህንን ወሳኝ ሙሀደራ በማድመጥ እና ለመላው ሙስሊም በማስተላለፍ ከተንሰራፋው የቢድዓ ወረርሽኝ ሙስሊሞችን እንታደግ‼ 🎙 በሸይኽ አቡ አብድረህማን አብራር አላህ ይጠብቀው። 🗂️ ሙሀደራውን ለማግኘት⤵️ 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/19198
198
14
✍ ከቀደምቶች አንዱ እንዲህ ይላል፦ ስለ ጀነት እና ስለ ጀሀነም ሰምቶ በሰላት፣ በቂርኣት፣ በአዝካርም ይሁን በሌላ አላህን ሳይታዘዝባት የምታልፍ አንዲትም ሰዓት የሚመጣበት ሰው አለ ብዬ አልልም። አ
✍     ከቀደምቶች አንዱ እንዲህ ይላል፦   ስለ ጀነት እና ስለ ጀሀነም ሰምቶ በሰላት፣ በቂርኣት፣ በአዝካርም ይሁን በሌላ አላህን ሳይታዘዝባት የምታልፍ አንዲትም ሰዓት የሚመጣበት ሰው አለ ብዬ አልልም። አንደኛው... "እኔ ብዙ ጊዜ አለቅሳለሁ" አለው።   ወላሂ በስራህ እየተመፃደቅክ ከምታለቅስ በወንጀልህ እያመንክ ብትስቅ ይሻልሃል። ምክንያቱም፦   የሚመፃደቁ ሰዎች ስራቸው ከጭንቅላታቸው አልፋ ከፍ አትደረግላቸውም። አለው "እንግዲያውስ ምከረኝ" አለው፦    የዱንያ ሰዎች አኼራን ለአኼራ ሰው እንደ ተውዋት አንተም ዱንያን ለእነሱ ተውላቸው። ዱንያ ላይ ስትኖር እንደ ንብ ሁን; ከበላች ንፁህ ነው የምትበላው፣ ካበላችም ንፁህ ነው የምታበላው፣ ስታርፍም ያረፈችበት ነገር አትሰብረውም አትጎዳውም!!
196
15
إن كيد كن عظيم ሴቶች ተንኮለኞች ናቸው አሏህም ብሏል የምትሉ ሰዎች ሆይ ይህን አዳምጡ ‼️ ከሴት በፊት የወንድ ልጅ ተንኮል ተጠቅሷል ....አዳምጡ 🌹የሴት ተንኮል የፍቅር "የዉዴታ" ነው።🌸 ⤵️ቻናሉን ለመቀላቀል⤵️ 🌹@Al_Faruq_Islamic_Media 🌹@Al_Faruq_Islamic_Media
323
16
🔺ስለ ዘፈን ለምን???? ~~~~ በእስልምና ዘፈን ሐላል ነው ወይስ ሐራም???   ለሚለው ጥያቄ አንድ ኡስታዝ እና አንድ ዱርዬ ካፊር የሚሰጡት መልስ ተመሳሳይ ነው። ሙስሊሞች ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ የሰው ልጆች አእምሮ ውስጥ "በእስልምና ዘፈን ሐራም መሆኑ የተረጋገጠ ነጥብ ነው።" ለዚህም ማሳያው........   በሰሓባዎች ዘመን አንዱ ወደ ትልቁ ሰሓብይ ኢብኑ ዓባስ ዘንድ መጣና ስለ ዘፈን ጠየቃቸው። እሳቸውም "ዘፈን ሐራም ነው, ለዚህ.... ለዚህ...." ብለው መዘርዘር አልፈለጉም። አጠር ያለ ጥያቄ ለራሱ ጠየቁት   "أرأيت الحق والباطل إذا جاءا يوم القيامة، فأين يكون الغناء؟"   "የቂያማ ቀን ሐቅ እና ባጢል ቢመጡ ዘፈን ከየትኛው ጎራ የሚሆን ይመስልሃል??" አሉት "يكون مع الباطل"   "ከባጢል ጋ ይሆናል" አላቸው። እሳቸውም "اذهب، فقد أفتيت نفسك"   "በል ሂድ! መልስህ ራስህ መልሰኸዋል" አሉት።   ሁለት ጤነኛ ዓቅል ያላቸው ሰዎች "የቂያማ ቀን ዘፈን ከሐራም ይመደባል ወይስ ከሐላል?" ብለው አይከራከሩም። ታድያ አጀንዳው ለምን ተፈለገ?? ከተባለ; ሁለት ሰዎች ላውሳላችሁ....... አንደኛው ኢማም ኢብኑ ጀውዝይ የዘገቡት ታሪክ ነው። ሰዎች የሐጅ ስርዓት ለመፈፀም በተሰባሰቡበት አንዱ ገጠሬ የዘምዘም ውሀ ጉድጓድ ላይ ይቆምና ልብሱን ገልቦ ይሸናል። ቦታው ላይ የነበሩት ሁሉ ተናደውበት ይዘው ቅጥቅጥ አደረጉት። በመጨረሻም በጊዜው መካን ሲያስተዳድር ወደነበረው ኣሚር ዘንድ አቀረቡት። ኣሚሩ "ለምንድን ነው ይህን ያደረከው?" ብሎ ሲጠይቀው የሰጠው መልስ ገራሚ ነበር "أردت أن يقال فلان الذي بال في بئر زمزم" "ያ በዘምዘም ጉድጓድ የሸናው እከሌ ነው እንዲባል ፈልጌ መታወቅ ፈልጌ ነው"። ሌላኛው ከሙተነቢ ጋ የተያያዘ ነው። አንደኛው ወደ ሙተነቢ መጣና "እከሌ በግጥም እያንቋሸሽህ ነው" አለው። ሙተነቢ ሲመልስ "هذا صعلوك يريد أن أرد عليه فيدخل التاريخ" "ይህ ለእሱ መልስ ሰጥቼው ስሙ ታሪክ ውስጥ እንዲጠቀስ የሚፈልግ ወራዳ ነው።" አለ። እየሆነ ያለው ይህ ነው.......    ማንም የደበረው ማፊያ ሙስሊሞች መሃል የዘፈን ሐራም እና ሐላልነት የሚያከራክር መስአላ መፍጠር እንደማይችል ያውቃል። ቢያንስ ግን "ዘፈን ሐላል ነው ያለው ኡስጣዝ" በሚል ሰዎች ዘንድ መታወቅ ይፈልጋል። ሌላ ደግሞ.........   የሸይጧን ፖርቲ አቋቁመውም ይሁን ብቻ በየትኛውም አጀንዳ የዩቲዩብ ዶላር ለመልቀም የተዘጋጁ ዘመናዊ ለማኞች አሉ። እነሱም ይህንን አጀንዳ አስተጋብተው ዶላራቸው መልቀም ይፈልጋሉ።  ለጊዜው ለሁለቱም ተሳክቶላቸዋል። ሌሎች ደሞ .......   ሚዛን የጠፋባቸው ሚዛናዊ መሳይ አክ_ቲቪስቶች; "ዘፈን ሐላል ነው ያለን ኡስታዝ በመረጃ መሞገት እንጂ እሱን ማሳቀቅ አስፈላጊ አይደለም" ብለው የሚቆሙ አሉ: አዎን እሱን ማሳቀቅ አስፈላጊ አይደለም: አስፈላጊ የነበረው;   የላሉ የጭንቅላት ብሎኖቹ ወደ ቦታቸው እስኪመለሱ ድረስ በዑመር ዱላ ማከም ነበር!!     ዘመኑ ግን ለዚህ ምቹ አይደለም።
323
17
📌ወንድ ልጅ ከአንድ በላይ ማግባት የሚያሰኘው ወይም የሚያስፈልገው እንዲሁም ለማግባት ብርታት የሚያገኘው መች እንደሆነ ታውቃለክ? 🎉አንደኛ፦ ሀብት ሲመጣ በዚህ ሰኣት ያለ ዘውጅ ወሬ የለም በቃ የንግግር መክፈቻም መዝጊያም ተዓዱድ ነው። በርግጥ ብር ሲያገኙ ወደ ዱባይና ሌሎች ቦታዎች ለመዝናናት ሄደው በሀራም ከሚጨማለቁ ሰዎች በፍፁም የሚወዳደሩ አይደሉም።  ችግሩ ሳንቲሟ ልብን ታሳብጣለች ማንንም እንዳይሰማ ታደርገዋለች የፈለገውን ነገር የማድረግ ችሎታ እንዳለው እንዲሰማው ታደርገዋለች። 👉 ተናጋሪ እሱ ፣ አስተዋይ እሱ ፣አዋቂ እሱ በቃ "ብሯ" ትወጥረዋለች ስለዚህ ማንም መጣ ማንም ሄደ ግድ አይሰጠውም ❗️ብር የምትጋልበው አካል ደግሞ ለሰው ግድ የለውም ምክንያቱም የሚያስበው በሀብቱ ልክ ስለሆነ ። ስለዚህ ለነዚህ ባለ ሀብቶች የምላቸው ወደ ቤታችሁ ለሁለተኛም ይሁን ለሶስተኛ የምታመጧቸውን ሴቶች ወይም የመጀሪያውን ትዳር ጨምሮ ከንብረትህ በታች አድርገህ አትያቸው ቆርቆሮና ግንብ ከልጆች እንዲሁም ከልጆችህ እናት አይበልጥም አንድ ትዳር ስታፈርስ ማህበረሰብ ነው ምታናጋው❗️ 📌ሁለተኛ ፦ ይህ ደግሞ ሁሉም ወንዶች ላይ የሚከሰት ሳይሆን ከ100 25% ያህሉ በዲን ላይ የሚንቀሳቀሱ እውቅናን ያተረፉ ሰዎች ዘንድ ተሰሚነት ያላቸው ምንም ባይኖራቸውም እንኳን ወላጆች ስለወደዷቸው ብቻ ልጆቻቸውን አንስተው የሚሰጧቸው ሰዎች ናቸው።    👉ከነዚህ የዲን መምህራን ውስጥ አላህን ፈርተው የተለያዩ ፈተናዎችን ተጋፍጠው እራሳቸውንም ጎድተው ቢሆንም ለጆች እንዲሁም ለሴቲቱ ሲሉ ብዙ መስዋእትነት የከፈሉ እንዳሉ እናውቃለን። በተቃራኒው ደግሞ ሴት ቢሄድ ሴት ይተካል ብለው ለቅሷቸው ማይበግራቸው ደካማነታቸው ማያሳዝናቸው ልጅ አሳቅፈው በችግር ላይ ጥለዋቸው ሌላ ህይወትን የሚመሰርቱ ሰዎች እንዳሉም እናውቃለን።     👉እኔ በቅርብ አንድ ነገር ሰማው አንዱ ባለትዳር ሚስቱን ፈታት ያው በሆነ ምክንያት ተፋቱ ከተፋቱ በኋላ ግን ከልጅቷ ለወለዳቸው ልጆች ተገቢውን እንክብካቤ አያደርግም ለቤት ኪራይና ለልጆቹ ቀለብ የሚሆን ነገር በስርኣት ሳያስገባ ሌላ ትዳር መስርቶ ውድ ሰፈር ላይ ብዙ የሆነ የቤት ኪራይ እየከፈለ ይኖራል ።   ቆይ እኛ ምንኖረው ስሜታችንን ለማዳመጥ ብቻ ነው እንዴ?  ካንተ የተወለደው ልጅ በምን እዳው ይሰቃይ በምን ወንጀሉ በረሃብ ይቀጣ❓     እስራኢል  እኮ ዜጋዎችዋን አይደለም በረሃብ የቀጣችው አንተ የወለድከውን ልጅ በርሃብና በችግር እየቀጣህ ስለ እስራኢል ጨካኝነት ታወራለክ❓ አታፍርም ይሄኔ ለፍልስጢን ወንድሞቻችን ብር ለመላክም ቃጥቶክ ይሆናል እኮ❗️ በቤቱ ላይ ሂትለርና ሴጣንያሁ ሆኖ ዉጪ ላይ ማሻ አላህ ቸሩ… …    ወላሂ ይህ ሸሪዓን የሚጋጭ ተግባር ነው። የቱ ጋር ነው ለሰዎች ማዘን(ሪፍቅ) የሚባለው ነገር ያለው?  ትውልድ እናድን እያልን ትውልድ እየገደልን እኮ ነው። ይህ ጉዳይ ሊታሰብበት ይገባል የሴቶች ስቃይ ይብቃ ሴቶችን መንከባከብ ለነገ መልካም ትውልድ መገንባት ወነኛ መሰረቶች ናቸው።    እስቲ ማነው ኢማም አህመድን ያፈራልን ሴት አይደለችም እንዴ? 👉 ኢማም አህመድ ከእናቱ ጋር ነውኮ ያደገው እናቱ ከፈጅር በፊት ቀስቅሳው ውሃ አሙቃለት ወደ መስጂድ ይዛው ትሄድ ነበር። 👉ኢማም ሱፍያን አሰውሪ ፦ ልጄ ሆይ እውቀትን ፈልግ እኔ በስፌት በማገኘው ገንዘብ እረዳካለው ትለው ነበር። 👉ኢማም ማሊክ እናት፦  ልጄ ሆይ!  ረቢዓ ጋር ሂደክ ከእውቀት በፊት አደብን ተማር ትለው ነበር። 👉የኢማም አሻፊዒዕ እናት የኢማም አልቡኻሪ እናት… ሌሎችም ጀግና የሆኑ ትውልዶችን ያፈሩልን ሴቶች ናቸው። ታዲያ እነዚህን አካሎች መንከባከብ እንጂ ቅስማቸውን መስበር ተገቢ ነውን❓ ✍አቡ ዒክሪማ 👆 👇
282
18
✨የመኝታ አዝካር ችላ ማለት መተው የሚያስከትለው መዘዝ* ♻️ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ይላሉ፡- ♻️*"አንድ ሰው ያለ አዝካር የሚተኛ ከሆነ;  ሲተኛ አያት አል-ኩርሲይን የማይቀራ ከሆነ;  በሚተኛበት ጊዜ ሱረቱል አል ኢኽላስን እና አል-ሙአውይዘታይንን የማይቀራ ከሆነ ሸይጧን ይቆጣጠረዋል በእንቅልፉ ሊረብሸውና አዛ ሊያደርገው ይችላል። ምክንያቱም ኡሱን አዛ የሚያደርግና የሚጠላን ነገር ያመጣበታል።هـ ✨ስለዚህ አዝካር ሳንል እንዳንተኛ። ከመተኛታችሁ በፊት ዉዱዕ አድርጋችሁ ሁለት ረከዓ ሰግዳችሁ አዝካር ብላቹ ተኙ... 🤌ለሌሎችም ሼር አድርጉ. ⤵️ቻናሉን ለመቀላቀል⤵️ 🌹@Al_Faruq_Islamic_Media 🌹@Al_Faruq_Islamic_Media
335
19
ባልን ወደ ሌላ ሴት አንድከጅል የሚያደርጉ ብዙ ነገሮች አሉ  ከነሱ መካከል፦ ለባል አለመዋዋብ፣  ባልን አለማክበር፣ ሁለየ በሆነ ባልሆነው  ሲገባ ሲወጣ መጨቃጨቅ ስራ ውሎ ሲመጣ ፊትን አኮሳትሮ ሳይዋዋቡ መጠበቅ የሚበላቸውን ምግቦች በፅዳት እና እንዲጣፍጡ አድርጎ አለመስራት ሁሌ አሮጌ ልብስ ለብሶ ዝርፉጥፉጥ እዳሉ ተንጨብርሮ መጠበቅ የራስ ንፅህናና የቤት ንፅህን  አለመጠበቅ!!   እነዚህ ነገሮች ካሉብሺ ራስሺን ፈትሺ ባልሺ ጥሎሽ ወደሌላ ሳይሄድ!? منقول
325
20
አጂብ ‼ ወጣቶች በፈተና ዘመን ትዳር መያዛቸው ከሀጅ በላይ ግዴታቸው ነው ይላሉ።. ኢማም አል ቡኻሪይ رحمه الله👈 https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik
244