cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Fana Hotel jobs

Fana Jobs

Show more
Advertising posts
1 128
Subscribers
-324 hours
-137 days
-13230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

E-Commerce , ዲጂታል ሱቅ ማሰራት የምትፈልጉ ደውሉልን፡ ባንድ ሳምንት ውስጥ ሰርተን እናስረኢባለን, 📞0911 34 50 30
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
መግቢያ የሆቴል እንዱስትሪ በዓለማችን ላይ በከፍተኛ ፍጥነት እያደጉ ካሉ የስራ ዘርፎች ተጠቃሽ እና ተፈላጊ የሆኑ የአገልግሎት እንዱስትሪ ነዉ፡፡ይህንንም መሠረት በማድረግ በርካታ ባለሐብቶች ወደ እንዱስትሪዉ በስፋት እየገቡ ይገኛሉ፡፡ሀገራችን ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረትና የተለያዩ ዓለማቀፍ ድርጅቶች መቀመጫ በዩኒስኮ (UNISICO) የተመዘገቡ ቅርሶች ባለቤት የሆነች እና በአፍሪካ አህጉር ተመራጭ መዳረሻ ከሆኑት ሀገራት ተርታ የምትመደብ በመሆኗ የበኩሏን አስተዋጾ በማድረግ ላይ ትገኛለች፡፡ በዚህም መነሻነት ከኢትዮጵያዉያን በተጨማሪ የዉጭ ሀገራት እንቨስተሮችም ጭምር በዘርፉ ላይ በመሠማራት ላይ ናቸዉ፡፡ይሁን እንጂ የተገላጋዩን ፍላጎት በበቂ ሁኔታ ማርካት አልተቻለም፡፡ይህንን ሠፊ የሥራ እድል በመጠቀም ከሆቴልና የእንግዳ ማረፊያዎች በተጨማሪ በተለያዮ ደረጃ ላይ ያሉ ተወዳዳሪ ምግብ ቤቶች እና ካፍቴሪያዎችና ባሮች በአዲስ መልክ እያበቡ ይገኛሉ፡፡ የድርጅቱ ባለቤትም ሆነ (ስራ አስኪያጅ) እንደሚያምኑበት ወደዚህ የአገልግሎት ሰጭ ተቋም መግባት መልካም ነገር ቢሆንም የተሻለና ጥራት ያለው የተመጠነ የመስተንግዶ አገልግሎት ለተጠቃሚዎች በመስጠት ድርጅቱ የራሱን ብራንድ በማሳደግ ዉጤታማ አገልግሎት ለመስጠት እና ከዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን ከሆቴል ባለሙያዎች ጋር መስራት ትክክለኛውና አማራጭ የሌለዉ መንገድ ነው፡፡ ይህንን መሠረት በማድረግ እኛ የሆቴል ባለሙያዎች ከ15 ዓመት በላይ በሆቴል የቆየን ሲሆን እንደ አንድ ግዴታውን መወጣት እንዳለበት ዜጋ በቅንነትና በታማኝነት የሙያዉ ስነ ምግባር በሚፈቅደዉ መልኩ ከድርጅትዎ ጋር ለመስራት ጽኑ ፍላጎት ያለን ሲሆን በአሁኑ ስዓት በሆቴል እንዱስተሪው ውስጥ የማማከር፡ የማደራጀት፡የስራ ላይ ስልጠና በመስጠት ላይ እንገኛለን፡፡ ከላይ በመግቢያችን ለመግለጽ እንደሞከርነው በሆቴልና ቱሪዝም እንዱስትሪ ውስጥ ያለዉን ሠፊ እድል በመጠቀም እና ውጤታማነትን ለማስቀጠል እንዲቻል ድርጅቱ የሙያውን ስነ- ምግባር ተከትሎ ከብክነትና ከልዩ ልዩ ችግሮች በፀዳ ሁኔታ ለአገልግሎት ፈላጊዉ ህብረተሰብ የተሻለና እርካታ ያለዉ መስተግዶ መስጠት እንዲችል ለማድረግ በቃል በተነጋገርነው መሠረት የሚከተለዉን ዝርዝር አዘጋጅተን አቅርበናል፡፡ ስለድርጅታችን አጭር መግለጫ ፋና ሆቴል ማማከርና ስልጠና ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከ 2001 ዓ/ም ጀምሮ በሐዋሳ ዩንቨርሲቲ በሆቴል ማኔጀመንት በተማሩ 2 የሆቴል ባለሙያዎች የተመሠረተ ድርጅት ሲሆን በአሁኑ ስዓት 4 የሚደርሱ የሆቴል ባለሙያዎችን አቅፎ የሚንቀሳቀስ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅታችን ሆቴሎችን ካፌዎችን ሬስቶራንቶችን ባሮችን በማደራጀት እና ስልጠና በመስጠት የቁጥጥር ሲስተም በመዘርጋት ላይ የሚገኝ ድርጅት ነው፡፡ ለምሳሌ የማደራጀትና የሙያ ስልጠና የሰጠንባቸው ሆቴልና ካፌዎች በጥቂቱ ፡- ፓርክሌን አዲስ ሆቴል አዲስ አበባ፡ የለው አፕል ሆቴል አዲስ አበባ፤ አዳማ ጀርመን ሆቴል አዳማ፤ ኤክዚኪዩቲቭ ሆቴል አዳማ፤ አዳማ ጀርምን ሆቴል አዳማ፤ሱባ ሆቴል አዲስ አበባ፤ ፓፒረስ ሆቴል ባህርዳር ፡ኢላ ኪችን ሆሳህና፤ሪድ ሲ ባር አዲስ አበባ፤ሚልኪስ ሪስቶራንት አዲስ አበባ፡ፋና ካፌና ሬስቶራንት አዲስ አበባ፡ እና ሌሎችም ብዙ ስጋቤቶችና ትናንሽ ካፌዎች አገልግሎት ከሠጠንባቸው ውስጥ ተጠቃሾች ናቸው፡፡ የማደራጀት ሥራው የትኩረት አቅጣጫ  የካፌውን አቀማምጥ ማስተካከልና ወንበርና ጠረፔዛዎችን ሴታፕ መስራት  ካፌና ሬስቶራንቱ የሚከፈትበትን አካባቢ በማጥናት አካባበውን ሠረት ያደረገ ነገር ግን ለየት ያለ ሜኑ ማውጣት፡፡  የደርጅቱን መዋቅር መስራትና የሠራተኛ ቅጥር ማከናወን  የካፌና ሬስቶራንቱን ኢንትርየር ዲዛይን ከባለሙያው ጋር በመሆን ማስተካከል፡፡  የምግብና መጠጥ አስታዳርድ እርስፔ ማዘጋጀትና የሚመለከተውን አካል ማሰልጠን፡  የመስርያ ሠነዶች ማዘጋጀት፡፡  የቁጥጥር ሲስተም መዘርጋትና ሠራተኞችን ማሰልጠን፡፡  ሥራውን ማስጀመር፡፡ የምንሰራቸው ሥራዎች 1.የቢዝነስ ፕላን ማዘጋጀት፡፡ 2. ሆቴሎችን፤ ካፌና ሬስቶራንቶችን የማማከር የማደራጀትሥራ፡፡ 3.የሆቴል ሠራተኛ ስልጠና፡፡ 4. የማኔጀመንትና የሱፐርቫይዘር ስልጠና፡፡ 5.የምግብና መጠጥ ቁጥጥር ስልጠና፡፡ 1. የማማከርና የማደራጀትና የቁጥጥር ሲስተም መዘርጋትን ጨምሮ ሙሉ ሥራ ብር 150,000.00(አንድ መቶ ሀምሳ ሺ ብር) ፡፡ 1. የመጀመርያ ክፍያ----------- የጠቅላላውን ዋጋውን 40% ውሉ እንደተፈፀመ ይከፍላል፡፡ 2. የሁለተኛ ክፍያ የስራው 60%ሲጠናቀቅ የሁለተኛ ክፍያ 30% ይከፍላል፡፡ 3. የመጨረሻ ክፍያ ሥራው ተጠናቆ እርክክብ ሲደረግ የመጨረሻ 30% ይከፍላል ማሳሰቢያ ፤ ሥራውን ለመስራት የሚወስደው ግዜ በድርጅቱ ዝግጁነት ላይ የተመሠረተ ሀኖ 15—30 ቀናት የሚወስድ መሆኑን ለማስገንዘብ እንወዳለን፡፡ ድርጅቱ በትክክል መስራቱን ውሉ ቢያልቅም አስከ 3 ወር ድረስ ክትትል የምናድረግ መሆኑን ለማስገንዘብ እንወዳለን፡፡ የውል ግዜ ዉሉ እንደተፈፀመ ከ------------------ዓ/ም አስከ---------------------- ዓ/ም ይሆናል፡፡ ለበለጠ መረጃ ፡- 0975118670/0910221659 ይደውሉ ዉል ሰጭ ውል ተቀባይ ስም _______________________ ስም______________________ ፊርማ_______________________ ፊርማ____________________ ቀን _______________________ ቀን______________________
Show all...
ውድ ደንበኞቻችን የምግብና መጠጥ ማደራጀትና ቁጥጥር ላይ ችግር ያለባችሁ ሆቴሎች ካፌና ሬስቶራንቶች 👉በአዲስ መልክ የምግበና መጥጥ ክፍልን እናደራጃለን። 👉የቁጥጥር ሲስተም እንዘረጋለን 👉አስታዳርድ እርስፔ እንዴት እንደሚዘጋጅ እናሠለጥናለን 👉የምግብና መጠጥ ወጭን እንዴት መቆጣጠርና እንዴት ትርፋማ እንደሚሆን ዝርዝር ስልጠና እንሰጣለን። 👉የሽያጭ ቁጥጥር እንዴት እንደሚደረግ እናሰለጥናለን ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910221659/0975118670 ይደውሉ
Show all...
🚨BREAKING🚨 ኢራን እስራኤል ላይ የድሮን ጥቃት ከፈተች። ከዛሬ 12 ቀናት በፊት እስራኤል በሶሪያ የኢራን ቆንስላ ጽ/ቤት ላይ እንደፈፀመችው በተነገረ የአየር ጥቃት ከፍተኛ የኢራን ጄኔራልን ጨምሮ 13 ሰዎች ተገድለዋል። እስራኤል ለግድያው ኃላፊነቱን ባትወስድም ኢራን እሷ እንደሆነች ነው የምታምነው። ይህን ተከትሎ ኢራን የበቀል እርምጃ እንደምትወስድ ስትዝት ቆይታለች። መዛት ብቻ ሳይሆን ዝግጅትም ስታደርግ ነበር። እስራኤልም " እኔ እራሴን ለመከላከል ዝግጁ ነኝ " ስትል ከርማለች። ገና የእስራኤል እና የፍልስጤም ሀማስ ጦርነት ይህ ነው የተባለ መቋጫ ባላገኘበት ሁኔታ ኢራን እና እስራኤል የለየለት ጦርነት ውስጥ ይገባሉ በሚል ፍራቻ ሀገራት ሲያስጨንቃቸው ቆይቷል። እንደ አሜሪካ ያሉ የእስራኤል እጅግ ጠንካራ ወዳጅ ሀገራት ኢራንን " አርፈሽ ተቀመጪ ጥቃት እንዳትፈጽሚ " ሲሉ ሲያስጠነቅቁ ነበር። ዛሬ ለሊቱን በተሰማው ዜና ግን ኢራን እንደዛተች አልቀረችም እስራኤልን በድሮን (ሰው አልባ አውሮፕላን) ማጥቃት ጀምራለች። የሚሳኤል ጥቃትም እንደሚኖር ኢራን ገልጻለች። እስካሁን ድረስ ከ100 በላይ የድሮን ጥቃቶችን እንደሰነዘረች ተሰምቷል። የእስራኤል ጦርም የኢራን ድሮኖች ወደ እስራኤል እየተላኩ መሆኑን አረጋግጧል።  በትንሹ ከ100 በላይ ድሮኖች የእስራኤል አየር ክልል ሳይደርሱ መከላከል እንደተቻለ ገልጿል። የአሜሪካ ጦርም እስራኤልን እየተከላከለ ሲሆን እስራኤልን ለማጥቃት የተላኩ ድሮኖችን መቶ መጣሉን አመልክቷል። የዩኬ አየር ኃይልም እስራኤልን እንዲያጠቁ የተላኩ ድሮኖችን መቶ ጥሏል። እስራኤል ለማንኛውም የኢራን ቀጥተኛ ጥቃት ምላሽ ለመስጠት እንደተዘጋጀች አሳውቃለች። ይህ በእንዲህ እንዳለ ሌባኖስ ያለው ሄዝቦላህ በሰሜናዊ እስራኤል የሚሳኤል ጥቃት እየፈፀመ ሲሆን የየመኑ ሁቲ ደግሞ እስራኤል ላይ የድሮን ጥቃት ከፍቷል።
Show all...
ማስታወቂያ ፋና የሆቴል ማማከር ማደራጀትና ስልጠና አጫጭር የሆቴል ሙያ ስልጠናዎችን መስጠት ጀምረናል የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 👉ለሆቴሎች ለካፌና ሬስቶራንቶች የማማከርና ማደራጀት ሥራ 👉የሠራተኛ ስልጠና የሚሰጠው ስልጠና 1. የምግብና መጠጥ  ቁጥጥር  2. የመስተንግዶ። 3. የምግብ ዝግጅት አርስፔ አዘገጃጅት። ማሳሰቢያ በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ ሰልጥነው ሥራ ለሚፈልጉ  ይህንን አጭር ስልጠና በመውሰድ የሆቴል ሥራ ለሠያዝ ያስችላል። 👉የምንሰጠው ሰርተፍኬት የለም ነገር ግን በብቃት የሙያው ባለቤት እናደርግዎታለን። 👉 የስልጠናው ክፍያ 5,000:00 ሲሆን ክፍያው በሁለት ግዜ ይፈፀማል። ይህ ዋጋ ለግለሰቦች ብቻ ነው : 👉ድርጅቶችን አይመለከትም። 👉የስልጠናው ግዜ 15--30 ቀናት ይወስዳል ፈጣን የመቀበል አቅም ያለው ሰው  በ15 ቀን ያጠናቅቀዋል። 👉ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ የሠለጠኑበትን መስርያ ማንዋሎች በሶፍት ኮፒ እንሰጣለን። አድራሻ:- ሀያ ሁለት ጎላጎል ፊት ለፊት ታውን ስኩየር ሞል ዘወትር በስራ ስዓት ከቀኑ 10:00---12:00 ሥዓት ባለው ግዜ በመሞጣት መመዝገብ ይቻላል። ለድርጅቶች የተቀመጠ ዋጋ 👉ለመስተንግዶ ሠራተኞች በስራ ላይ ስልጠና  በሰው 1,500 ብር ሲሆን በፓኬጅ 20,000:00 👉ለምግብና መጠጥ ቁጥጥር ስልጠና በድርጅት ሲሆን ና መጥተው ለሚሰለጥኑ ዋጋ 15,000.00 👉የምግብና መጠጥ ቁጥጥር ድርጅታቸው ድረስ ሂደን የምናሰለጥን    ከሆነ ደግሞ 25,000.00  ነው። 👉ምግብና መጠጥ ክፍልን ማደራጀትና ሙሉ የቁጥጥር ስልጠና ሲሆን ዋጋ 40,000.00 መሆኑን እናሣውቃለን። 👉ስልጠናው በፕሮጀክተር የታገዘ ሲሆን  የሚወስደው ግዜ 1. ለመስተንግዶ ሠራተኞች ከ3--4ቀን 2. ለምግብና መጠጥ ቁጥጥር 10--15 ቀን መሆኑን ለማስገንዘብ እንወዳለን። ማስታወቂያ የምግብና መጠጥ ቁጥጥር  ስልጠና 👉ስልጠናው የሚሰጠው በህንድና በጀርመን ባለሙያዎች በሰለጠኑ የሆቴል ባለሙያዎች አማካኝነት መሆኑን ለማስገንዘብ እንወዳለን። የሚሰጠው ስልጠና 1. የምግብና መጠጥ  ወጭ ቁጥጥር ዘዴ 2. የምግብና መጠጥ እስታዳርድ እርስፔ አሠራር። 3. የምግብና መጠጥ ክፍል መስርያ ፎርማቶች። 4. የምግብና መጠጥ ሪኮንስሌሽ አሠራር። 5.የምግበና መጠጥ ቁጥጥር ሪፓርት አዘገጃጅት። ማሳሰቢያ በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ ሰልጥነው ሥራ ለሚፈልጉ  ይህንን አጭር ስልጠና በመውሰድ የሙያው ባለቤት ይሁኑ። 👉የምንሰጠው ሰርተፍኬት የለም ነገር ግን በብቃት የሙያው ባለቤት እናደርግዎታለን። 👉 የስልጠናው ክፍያ 5,000:00 ሲሆን ክፍያው በሁለት ግዜ ይፈፀማል። ይህ ዋጋ ለግለሰቦች ብቻ ነው : 👉ድርጅቶችን አይመለከትም። 👉የስልጠናው ግዜ 15--30 ቀናት ይወስዳል ፈጣን የመቀበል አቅም ያለው ሰው  በ15 ቀን ያጠናቅቀዋል። 👉ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ የሠለጠኑበትን መስርያ ማንዋሎች በሶፍት ኮፒ እንሰጣለን። አድራሻ:- ሀያ ሁለት ጎላጎል ፊት ለፊት ታውን ስኩየር ሞል ዘወትር በስራ ስዓት ከቀኑ 10:00---12:00 ሥዓት ባለው ግዜ በመሞጣት መመዝገብ ይቻላል። ለድርጅቶች የተቀመጠ ዋጋ 👉ለመስተንግዶ በስራ ላይ ስልጠና  በሰው 1,500 ብር ሲሆን በፓኬጅ 20,000:00 👉ለምግብና መጠጥ ቁጥጥር በድርጅት ሲሆን ና መጥተው ለሚሰለጥኑ ዋጋ 15,000.00 👉የምግብና መጠጥ ቁጥጥር ድርጅታቸው ድረስ ሂደን የምናሰለጥን    ከሆነ ደግሞ 25,000.00  ነው። 👉ምግብና መጠጥ ክፍልን ማደራጀትና ሙሉ የቁጥጥር ስልጠና ሲሆን ዋጋ 40,000.00 መሆኑን እናሣውቃለን። 👉ስልጠናው በፕሮጀክተር የታገዘ ሲሆን  የሚወስደው ግዜ 1. ለመስተንግዶ ሠራተኞች ከ3--4ቀን 2. ለምግብና መጠጥ ቁጥጥር 10--15 ቀን መሆኑን ለማስገንዘብ እንወዳለን። ለበለጠ መረጃ: 👉0910221659/0975118670 ይደውሉ https://t.me/fanaconsultant
Show all...
Fana Hotel jobs

Fana Jobs

👍 2 1
ማስታወቂያ የምግብና መጠጥ ቁጥጥር  ስልጠና 👉ስልጠናው የሚሰጠው በህንድና በጀርመን ባለሙያዎች በሰለጠኑ የሆቴል ባለሙያዎች አማካኝነት መሆኑን ለማስገንዘብ እንወዳለን። የሚሰጠው ስልጠና 1. የምግብና መጠጥ  ወጭ ቁጥጥር ዘዴ 2. የምግብና መጠጥ እስታዳርድ እርስፔ አሠራር። 3. የምግብና መጠጥ ክፍል መስርያ ፎርማቶች። 4. የምግብና መጠጥ ሪኮንስሌሽ አሠራር። 5.የምግበና መጠጥ ቁጥጥር ሪፓርት አዘገጃጅት። ማሳሰቢያ በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ ሰልጥነው ሥራ ለሚፈልጉ  ይህንን አጭር ስልጠና በመውሰድ የሙያው ባለቤት ይሁኑ። 👉የምንሰጠው ሰርተፍኬት የለም ነገር ግን በብቃት የሙያው ባለቤት እናደርግዎታለን። 👉 የስልጠናው ክፍያ 5,000:00 ሲሆን ክፍያው በሁለት ግዜ ይፈፀማል። ይህ ዋጋ ለግለሰቦች ብቻ ነው : 👉ድርጅቶችን አይመለከትም። 👉የስልጠናው ግዜ 15--30 ቀናት ይወስዳል ፈጣን የመቀበል አቅም ያለው ሰው  በ15 ቀን ያጠናቅቀዋል። 👉ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ የሠለጠኑበትን መስርያ ማንዋሎች በሶፍት ኮፒ እንሰጣለን። አድራሻ:- ሀያ ሁለት ጎላጎል ፊት ለፊት ታውን ስኩየር ሞል ዘወትር በስራ ስዓት ከቀኑ 10:00---12:00 ሥዓት ባለው ግዜ በመሞጣት መመዝገብ ይቻላል። ለበለጠ መረጃ: 👉0910221659/0975118670 ይደውሉ ለድርጅቶች የተቀመጠ ዋጋ 👉ለመስተንግዶ በስራ ላይ ስልጠና  በሰው 1,500 ብር ሲሆን በፓኬጅ 20,000:00 👉ለምግብና መጠጥ ቁጥጥር በድርጅት ሲሆን ና መጥተው ለሚሰለጥኑ ዋጋ 15,000.00 👉የምግብና መጠጥ ቁጥጥር ድርጅታቸው ድረስ ሂደን የምናሰለጥን    ከሆነ ደግሞ 25,000.00  ነው። 👉ምግብና መጠጥ ክፍልን ማደራጀትና ሙሉ የቁጥጥር ስልጠና ሲሆን ዋጋ 40,000.00 መሆኑን እናሣውቃለን። 👉ስልጠናው በፕሮጀክተር የታገዘ ሲሆን  የሚወስደው ግዜ 1. ለመስተንግዶ ሠራተኞች ከ3--4ቀን 2. ለምግብና መጠጥ ቁጥጥር 10--15 ቀን መሆኑን ለማስገንዘብ እንወዳለን። https://t.me/fanaconsultant
Show all...
Fana Hotel jobs

Fana Jobs

Photo unavailableShow in Telegram
Repost from Fana Hotel jobs
Photo unavailableShow in Telegram