en
Feedback
bigel 2.0

bigel 2.0

Open in Telegram

Wealthy Wisdom Unleashed!

Show more
272
Subscribers
No data24 hours
+27 days
-330 days
Posts Archive
photo content

🐾 PAWS ላይ Activity Check መቷል Check አድርጉ 👇 https://paws.community/app?tab=claim
🐾 PAWS ላይ Activity Check መቷል Check አድርጉ 👇 https://paws.community/app?tab=claim

Durov Caps Day 3 ✅ Secret Code: 4775
Durov Caps Day 3 ✅ Secret Code: 4775

$ZOO The Final Day and The Final Drop💧
+1
$ZOO The Final Day and The Final Drop💧

The mining phase ends today at 23:59 UTC.
The mining phase ends today at 23:59 UTC.

Repost from Zoo Family
The mining phase ends today at 23:59 UTC.
The mining phase ends today at 23:59 UTC.

$PAWS Voucher Pre-Market is Live Now ● 300k Paws = 1 Voucher ● 1 Voucher = 1.07 $SOL Coin (Almost 250$)
$PAWS Voucher Pre-Market is Live Now ● 300k Paws = 1 Voucher ● 1 Voucher = 1.07 $SOL Coin (Almost 250$)

Repost from The Bigel
Day 2 Task on $CAPS 1. On the homepage, tap the middle cap at least 5 times. 2. Go to the "Task" menu, then tap the question
+1
Day 2 Task on $CAPS 1. On the homepage, tap the middle cap at least 5 times. 2. Go to the "Task" menu, then tap the question mark icon. If "Day 2" shows as "Done," the task is successfully completed. 3. If it still says "Available," the task hasn't registered. Go back and tap the middle cap again. 👇 https://t.me/DurovCapsBot/caps?startapp=699881212

#DeepSeek-R1 የሰው ሰራሽ አስተውሎት ሞዴል 🙆ዓለምን ያናወጠው ማዕበላዊ አብዮት ~~~~ #የተጠቃለለ *** በ70 ቢልዮን የአሜሪካን ዶላር የተጀመረው #የOpenAi ChatGPT ወጪ አሁን $
+9
#DeepSeek-R1 የሰው ሰራሽ አስተውሎት ሞዴል 🙆ዓለምን ያናወጠው ማዕበላዊ አብዮት ~~~~ #የተጠቃለለ *** በ70 ቢልዮን የአሜሪካን ዶላር የተጀመረው #የOpenAi ChatGPT ወጪ አሁን $300 ቢልዮን አልፏል *** #የChatGPT Pro (Apiን ጨምሮ) ለመጠቀም በየወሩ $200 USD መክፈል ግድ ይላል *** #DeepSeek ለ1,000,000 ቃላት $0.20 USD ያስከፍላል (Almost 'ነጻ!') *** የአሜሪካ ስቶክ ማርኬት በቀናት ውስጥ #ከትሪሊዮን ዶላር በላይ ኪሳራ አስከትሏል *** DeepSeek-R1 እንደ ሰው የሚያስብ ሲሆን ያሰበውን በእንግሊዝኛ ቋንቋ ካስቀመጠ በኋላ በተጠየቀው ቋንቋ በትክክል ይመልሳል (በአማርኛ፣ በትግርኛ እና በኦሮምኛ የጠየቅኩትን በትክክል መልሷል *** የአብዛኛው ክሪፕቶከረንሲ ዋጋ እስከ 73% አሽቆልቁሏል 💸 *** በApple store እና በGoogle Play ቁጥር 1 ተመራጭ ሆኗል:: ትናንት ሰኞ ብቻ #Apple_store ላይ አንድ ሚሊዮን ሰዎች አፕሊኬሽኑን ጭነዋል:: *** #የOpenAi ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የChatGPT ዋና ፈጣሪ #ሳም አልትማን "አስማታዊ ግኝት" ሲል አድናቆቱን ገልጿል *** የአሜሪካው ፕረዝዳንት ዶናልድ ትረምፕም "የማንቂያ ደወል ነው" ብለዋል ~~~~~~ #ዝርዝር እኤአ 2023 ላይ ጥቂት የቻይናውያን ወጣት የሶፍትዌር ባለሙያዎች ተሰባስበው የቴክኖሎጂ ኩባንያ አቃቁመው ነበር:: ከጥቂት ወራት በፊት ግን ከወጣቶቹ አንዱ "ከስራችን ጎን ለጎን ለምን የAi ሞዴል አንሰራም❓" የሚል ጥያቄ አቀረበላቸው:: ሁሉም ሀሳቡን በደስታ ተቀበሉት:: ይሁንና ቻይና እና ተቋማቶቿ #ለAi ሞዴል ግንባታ እጅግ አስፈላጊ የሆነውን #የNVidia ዘመን አፈራሽ #GPU (Graphics Processing Unit) እንዳይሸጥላቸው አሜሪካ ማዕቀብ በመጣሏ በዓለም ተወዳዳሪ የሆነ ሞዴል መስራት እንደማይችሉ ያውቁ ነበር:: መግዛት ቢፈቀድላቸውም በጀቱ አልነበራቸውም:: በመሆኑም ጊዜ ሳያጠፉም ገበያ ላይ ብዙም የማይፈለገውን (ጊዜ ያለፈበት) #የNVidia GPU #በ30,000 USD በመግዛት ሥራውን ጀመሩት:: ይሄም ቢሆን ገበያ ላይ የማይገኝ ሲሆን የሥራ ዘርፍ በመቀየሩ ሳይጠቀምበት መጋዘን ካስቀመው አንድ ድርጅት ነበር የገዙት:: ወጣቶቹ ሌት ተቀን በመስራት $5.6 ሚሊዮን USD በማውጣት በሁለት ወራት ውስጥ ሰርተው አጠናቀቁ:: ሥራቸውን ባጋሩት በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ባልጠበቁትና ባልገመቱት ደረጃ ዓለም አቀፍ ማዕበላዊ አብዮት ቀስቅሷል:: በዚህም መሰረት ይህ እንደሰው አስቦ መልስ የሚሰጠው #Ai:- • እጅግ ውጤታማ መሆኑ • ነጻ ሊባል በሚችል ደረጃ መቅረቡ • በአያሌ ቋንቋዎች አስደናቂ የሚባል ችሎታው የዓለም ህዝብን በቅጽበይ ለመሳብና ለማዳረስ ችሏል:: መተግበሪያው አሁን ላይ #ከChatGPT፣ #ከGemini እና ከሌሎች ኩባንያዎች Ai በዋጋና በፍጥነት ተመራጭ ሆኗል። በዚህ ምክንያት #ለAi አገልግሎት ውድ ዋጋ ያስከፍሉ የነበሩ አንዳአንድ ኩባንያዎች በፍጥነት እንዲቀንሱ አስገድዷቸዋል። በሌላ በኩል ደግሞ #DeepSeek በሳምንታት ውስጥ የምዕራባውያን የቴክኖሎጂ ኩባንያዎችን (የአክሲዮን ገበያዎቻቸውን) በማሽመድመድ ላይ ይገኛል:: በAi እና በቴክ ኢንደስትሪዎች፣ በቴክኖሎጂ አክሲዮኖች እና በክሪፕቶከረንሲ ዋጋ መካከል ጠንካራ ትስስር በመኖሩ የቴክኖሎጂ አክሲዮኖች መውደቅ ለክሪፕቶከረንሲ ዋጋ ማሽቆልቆል መንስኤ እንደሆነ የዘርፉ ተንታኞች እያመላከቱ ነው። በተለይም ለAi እድገት ተቀዳሚ ድርሻ ባለው #NVidia ትርፍ ለማካበት በስቶክ ማርኬት ከፍተኛ መዋእለ ንዋይ አፍስሰው የነበሩት ባለሀብቶች በርካሽ ዋጋ #DeepSeek ዓይነት አስደናቂ Ai መስራት ከተቻለ ፈላጊ ሊያጣና ሊያከስረን ይችላል በሚል ስጋት ወደሽያጭ በመግባታቸው ድርጅቱ ትናንት ብቻ $600 ቢሊዮን ኪሳራ አጋጥሞታል። በተጨማሪም ዋጋ በመተንበይ የCryptocurrency ዘርፉን ገበያ ሊያዛባ (manipulate ሊያደርግ) ይችላል በሚል ስጋት በመፍጠር ገበያ ላይ ቀጥተኛ ተጽዕኖ እና ውድቀት አስከትሏል። መተማመኛ ያጡ የዘርፉ ኢንቨስተሮች ክሪፕቷቸውን እየሸጡ ከግብይቱ በመውጣታቸው ገበያ እንዲወድቅ ምክንያት ሆኗል። ያም ሆኖ #የDeepSeek R1 ሞዴልን ካደነቁት መካከል በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘርፍ #ተራራው በመባል የሚታወቀው #OpenAi ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሳም አልትማን ይገኝበታል:: #የተራራው_ንጉስ በሚል ቅጽል የሚጠራው #ሳም_አልትማን #የOpenAiን ሞዴል የሰራ አሜሪካ ከምትኮራባቸው ምጡቃን አንዱ ነው:: ሳም አልትማን በኦፊሺያል የኤክስ ገጹ ላይ ባጋራው አስተያየት የቻይና ወጣቶች የፈጠሩት Ai “አስደናቂ እና አስማታዊ ግኝት” በማለት አንቆለጳጵሷል:: ለኢንዱስትሪው ጤናማ ፈተና እና ውድድር እንደሚፈጥር በመግለጽ በደስታ እንደተቀበለውም አመልክቷል:: $5.6 ሚሊዮን ዋጋ ባለው የስሌት ግብአቶች የሰለጠነው ይህ የAi ሞዴል የዘርፉን ዋጋ ወጪ በከፍተኛ ደረጃ መቀነስ እንደሚቻል ማሳያ እንደሆነም ጠቁመዋል:: የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ሀሙስ በኋይት ሀውስ ይፋ ያደረጉት $500 ቢሊዮን ዶላር የተመደበለት "ስታርጌት" የተሰኘ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ግዙፍ ፕሮጀክት ጥያቄ ላይ ወድቋል:: ፕሮጀክቱ OpenAi፣ Microsoft፣ Meta፣ Oracle፣ የጃፓኑ ሶፍትባንክ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግስት በጋራ ወጪ የሚያከናውኑት ነው። ፕሬዝዳንት ትረምፕ ፕሮጀክቱን ይፋ ባደረጉበት ወቅት አሜሪካ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ መሠረተ ልማት ዘርፍ ከተፎካካሪ አገሮች ከፍተኛ ብልጫ የሚያቀዳጃት እንደሆነ ገልጸው ነበር። #Deepseek በአጭር ጊዜ ውስጥ ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ከማግኘት ባለፈ የOpenAi እና #የGoogle ኩባንያዎችን ትኩረት መሳቡ የምዕራባውያን የቴክኖሎጂ ምርቶችን እንዳትጠቀም በአሜሪካ ማዕቀብ ለተጣለባት ቻይና መልካም አጋጣሚ ሊፈጥርላት እንደሚችል እየተነገረ ነው። የዘርፉ ምሁራን "በአሜሪካ እና በቻይና መካከል አዲስ የAi ቴክኖሎጂ ላይ የተመሰረተ ኢኮኖሚያዊ እና ጂኦፖለቲካል ፉክክር ወይም ቅርርብ ሊፈጥር እንደሚችል እየጠቆሙ ነው:: #የDeepSeek R1 Ai ሞዴል የአሜሪካና የቻይና ኢኮኖሚያዊና የጂኦፖለቲክስ ሽኩቻ አካል እንደሚሆን ከወዲሁ አመላካች ሁነቶች እየተስተዋሉ ነው። ፕሬዚዳንት ዶናልድ #ስለDeepSeek ክስተት ገለጻ ከተደረገላቸው በኋላ የአሜሪካ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች በወጪ ቆጣቢ የኮምፒውተር ቴክኒኮች ትኩረት አድርገው ዘርፉ የሚጠይቀውን አሸናፊነት እንዲቀዳጁ አሳስበዋል። ትረምፕ ዝቅተኛ ዋጋ ያለው AI ሞዴል መለቀቅና ተቀባይነት ማግኘት የአሜሪካ ኢንዱስትሪዎች ፈጠራና ወጪ ቆጣቢነትን ያማከለ ተወዳዳሪነትና አሸናፊነት ግድ እንደሚል በአጽንኦት ገልጸዋል። የቻይናው የAi ግኝት "ለአሜሪካ የማንቂያ ደወል ነው" ያሉት ትረምፕ ለዘርፉ አዎንታዊ እድገት ጠቃሚ እንደሆነ በመግለጽም ይሁንታቸውን ሰጥተዋል። በአሜሪካ የዘርፉ የኢንዱስትሪ መሪዎች እና ፖሊሲ አውጪዎች በዘርፉ በፍጥነት እያደጉ ለመጡት አዳዲስ ፈተናዎች ምላሽ መስጠት የሚያስችል ግምገማና ምክረ ሀሳብ እንዲያቀርቡም ትረምፕ አዘዋል።

🚩Zoo Game - Riddle & Rebus ! ✔️ Riddle : Tardigrade ✔️Rebus : Alpaca 🗓Farming are end after 3 days
🚩Zoo Game - Riddle & Rebus ! ✔️ Riddle : Tardigrade ✔️Rebus : Alpaca 🗓Farming are end after 3 days

🍔DONOT DAILY COMBO 🗓DATE: Combo: 27.01.2025 ➡️EEGALUUF➡️ [START HERE]
🍔DONOT DAILY COMBO 🗓DATE: Combo: 27.01.2025 ➡️EEGALUUF➡️ [START HERE]

Telegram & Ton Tapswap W Coin Yescoin እነዚህ ኮወይኖች በአጭር ጊዜ ውስጥ List የማይደረጉ ከሆነ SCAM የሚል Badge እንደሚለጠፍባቸው ቴሌግራምና ቶን አሳውቋል
Telegram & Ton Tapswap W Coin Yescoin እነዚህ ኮወይኖች በአጭር ጊዜ ውስጥ List የማይደረጉ ከሆነ SCAM የሚል Badge እንደሚለጠፍባቸው ቴሌግራምና ቶን አሳውቋል

🚩Today's ZOO gift Boxes time 📌Ethiopia 🇪🇹 🔺Box 1 🕓 Time: 8:15 pm 🎁 Reward: 1385 Animal Feed 🕦 Duration: 15 minutes 🔺
🚩Today's ZOO gift Boxes time 📌Ethiopia 🇪🇹 🔺Box 1
🕓 Time: 8:15 pm 🎁 Reward: 1385 Animal Feed 🕦 Duration: 15 minutes
🔺Box 2
🕓Time: 12:20 pm 🎁 Reward: 312 Animal Feed 🕦 Duration: 30 minutes
🔺Box 3
🕓Time : 5:25 pm 🎁 Reward: 3549 Animal Feed 🕦 Duration: 10 minute
🚨Farming isaa xumuramuf guyyaa 5 qofaatu hafe 🔗ZOO

🚨 Paws ሰኞ ላይ ትልቅ ዜና እንደሚኖር ራሳቸው ፓውሶች በትዊተር ገፃቸው ላይ ይፋ አድርገዋል ። 🥳 ከሰሞኑ ሁለት አዳዲስ የትዊተር መረጃ የሚለቁበት ፔጅ አስተዋውቀው ነበር ከነሱ በአንደኛው ላ
+1
🚨 Paws ሰኞ ላይ ትልቅ ዜና እንደሚኖር ራሳቸው ፓውሶች በትዊተር ገፃቸው ላይ ይፋ አድርገዋል ። 🥳 ከሰሞኑ ሁለት አዳዲስ የትዊተር መረጃ የሚለቁበት ፔጅ አስተዋውቀው ነበር ከነሱ በአንደኛው ላይ ነው ሰኞ ትልቅ ዜና እንደሚኖር ያሳወቁት ። @Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

➡️ Durov airdrop ➡️ ለስምንት ቀናቶች ብቻ ነው የሚቆየው ምንም መረጃ አልተነገረም የዱሮቭ መሆኑ ብቻ ነው የታወቀው። ከስምንት ቀናቶች ቡሃላ ይጠናቀቃል ነውም የተባለው። countdown ጀ
➡️ Durov airdrop ➡️ ለስምንት ቀናቶች ብቻ ነው የሚቆየው ምንም መረጃ አልተነገረም የዱሮቭ መሆኑ ብቻ ነው የታወቀው። ከስምንት ቀናቶች ቡሃላ ይጠናቀቃል ነውም የተባለው።  countdown ጀምሯል ✅ ገብታችሁ task ስሩ የተወሰነ ሰው ኢንቫይት አድርጉ ግሩፑም ክፍት ይደረጋል እርስ በእርሳቹ በሊንካቹ መገባባት እንድትችሉ🫡 Link ➡️ Caps @Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Ammuma eegala !! 🕰Airdrop haaraa guyyaa 8 qofaaf kan turudha ‼️ 💻Social Media Airdrop ibsu baayyeen isaani Airdrop kana faa
Ammuma eegala !! 🕰Airdrop haaraa guyyaa 8 qofaaf kan turudha ‼️ 💻Social Media Airdrop ibsu baayyeen isaani Airdrop kana faarsaa jiru ↗️Namooti eegalu barbaaddan as tuqun eegalu dandeessu ➡️ START NOW

PINEYE ✅በ3 ቀን ውስጥ List ይደረጋል ። 💎 ✅የ Premarket ዋጋ 💲0.2 🔥 ✅ከ exchange bybit እና kucoin ጋር ሽርክና አላቸው። ✅አሁን ይጀምሩ 👇 https://t.m
PINEYE ✅በ3 ቀን ውስጥ List ይደረጋል ። 💎 ✅የ Premarket ዋጋ 💲0.2 🔥 ✅ከ exchange bybit እና kucoin ጋር ሽርክና አላቸው። ✅አሁን ይጀምሩ 👇 https://t.me/PinEye_Bot/pineye?startapp=r_699881212 ለመጀመር እዚህ ይጫኑ ⬇️⬇️ https://t.me/PinEye_Bot/pineye?startapp=r_699881212

Check your seed allocation 🤐
Check your seed allocation 🤐

🍔DONOT DAILY COMBO 🗓DATE: Combo: 24.01.2025 ➡️EEGALUUF➡️ [START HERE]
🍔DONOT DAILY COMBO 🗓DATE: Combo: 24.01.2025 ➡️EEGALUUF➡️ [START HERE]