en
Feedback
ሜላት ተስፋዬ (Melat Tesfaye)

ሜላት ተስፋዬ (Melat Tesfaye)

Open in Telegram

This is an official channel of Melat Tesfaye

Show more
1 297
Subscribers
-124 hours
-197 days
-6230 days
Posts Archive
እንዴት ናችሁልኝ? ⚜️ አንድ በጣም ድሃ ሰው ከሚስቱ ጋር ይኖር ነበር። አንድ ቀን በጣም ረጅም ፀጉር ያላት ሚስቱ ፀጉሯ በደንብ እንዲያድግ  ማበጠሪያ እንዲገዛላት ጠየቀችው። ሰውየው በጣም አዘነ እና አልችልም  አላት ። አሁን የሰበረውን የእጅ ሰዓት ማሰሪያ ለመጠገን እንኳን በቂ ገንዘብ እንዳልነበረው አስረድቷል። ጥያቄዋን ድጋሚ አልጠየቀችም። ሰውዬው ወደ ሥራ ሄዶ በሰዓት ሱቅ በኩል አለፈ፣ የተበላሸውን ሰዓቱን በዝቅተኛ ዋጋ ሸጦ ለሚስቱ ማበጠሪያ ገዝቶ ሄደ። ለባለቤቱ ሊሰጣት  ማበጠሪያውን በእጁ ይዞ አመሻሽ ላይ ወደ ቤት መጣ። ሚስቱ በጣም በአጭሩ ፀጉሯን ተቆርጦ ሲያይ ተገረመ። ፀጉሯን ሸጣ አዲስ የእጅ ሰዓት ገዝታ ይዛ ነበር። እንባ ከዓይኖቻቸው በአንድ ጊዜ ፈሰሰ፣ ለድርጊታቸው ከንቱነት ሳይሆን ለፍቅር ተካፋይነት። #ሞራል፡ መውደድ ምንም አይደለም፣ መወደድ ግን አንድ ነገር ነው፣ ግን መውደድ እና በሚወዱት ሰው መወደድ ነው፣ ያ ሁሉም ነገር ነው። ፍቅር የህግ ሁሉ ፍፃሜ ነውና እንደ ቀላል ነገር አንየው መልካም ቀን። ━━━━━━✦✿✦━━━━━━━

እግዚአብሔር ይመስገን!
እግዚአብሔር ይመስገን!

መልካም አዲስ አመት 🌼 2015 🌼
+2
መልካም አዲስ አመት 🌼 2015 🌼

Hiwiya😍
Hiwiya😍

የፋዝሌት ልጆች
የፋዝሌት ልጆች

እንደኔ የቃና ፊልም ለምትወዱ👇👇

✅✅‼ ዳር ቆመህ ስታየው ሁሉም ሰው ችግረኛ ነው ፡፡ ፣ ✅✅‼ የምታገኘው ሰው ሁሉ የሚነግርህ እየተቸገረ እንደሚኖር ነው ፡፡ ጎዳና ተዳዳሪው የዳቦ መግዣ እንደቸገረው ይነገርሀል ፡፡ በቪላ ቤት የሚኖረው መኪናውን ለመቀየር የተወሰነ ገንዘብ እንደቸገረው ሲናገር ትሰማለህ ፡፡ ስራ አጡ የስራ እድል ችግር እንዳገጠመው ሲጮህ ሰምተህ ስራ ያለው ጋር ስትሄድ ደመወዙ ለህይወቱ አልበቃ ብሎት እንደተቸገረ ትሰማለህ ፡፡ ድሀው መተዳደሪያ ገንዘብ ቸግሮት ሀብታሙ ደግሞ እንደጠበቀው ባለማትረፉ የኪሳራ ችግር ውስጥ ነኝ ይልሀል ፡፡ ፣ ✅✅‼ ወንደ ላጤው በብቸኝነት ተቸግሬያለሁ ባለበት አገር ባለትዳሩ በጨቅጫቃ ሚስት የትዳር ህይወቱ ችግር ውስጥ መውደቁን ይናገራል ፡፡ በሽተኛው በጤንነት ችግር ፣ ጤነኛው በኑሮ ችግር ይሰቃያል ፡፡ የታሰረው የነፃነት ችግር ሲያንገበግበው ፣ ያልታሰረው በጭቆና ችግር እንደሚንገላታ ይናገራል ፡፡ በስደት ያለው በናፍቆት ችግር ውስጥ ነው ፡፡ አገር ቤት ያለው የዚህ አገር ኑሮ አስቸግሮታል ፡፡ ይሔን ስታይ ሁሉም የቸገረው ይመስልሀል ፡፡ ፣ ✅✅‼ ፌስቡክን ለመታወቅ ሳይሆን ያወቅነውን ለማሳወቅ እንጠቀም ፡፡ ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ደግሞ ፍፁም በጎነት ነው ፡፡ በምድር ላይ የምናደርጋቸው መልካም ነገሮች ሁሉ በሰማይ ላይ የዘላለም ደመወዝ ሆነው ይከፈሉናል ፡፡ ሁሌም ቢሆን ከክፋት ይልቅ በጎ በጎውን ነገር እናስብ መልካምነት ለራስ ነውና ፡፡ ፣ ✅✅‼ ስለዚህ አንተም ይህ አሁን ያነበብከው መጣጥፍ ትምህርት ሰጪ ሆኖ ካገኘሀው የእርስዎ ዘመዶችህ እንዲያነቡትና ትምህርት እንዲወስዱ ዘንድ ሼር ያድርጉላቸው ።