BrightRize
Open in Telegram
🎓 Scholarship Finder Hub 🌟 Discover the best scholarships worldwide with us! Get: 📢 Scholarship alerts ✍️ Application tips 🌍 Opportunities for all levels 🤝 Community support Empower your education journey with BrightRize. Subscribe now!
Show more2 750
Subscribers
No data24 hours
-117 days
-6430 days
Posts Archive
2 750
#Ads
💥ታላቅ የምስራች በዚህ አመት 12ኛ ክፍል የተፈተናቹ ተማሪዎች 💥
🏫 በ2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ በመሆን የቅድመ ምረቃ መግቢያ ፈተና (UAT) ሲጀምር አብሮ የተመሰረተ፣ ፈር ቀዳጅ ማዕከል ነው። ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ስኬታማ ጉዞ አድርጓል፣ በርካታ ተማሪዎች የቅድመ ምረቃ ት/ት የመማር ህልማቸውን እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ የራሱን አሻራ አስቀምጧል።
🎉ወደ ማዕከሉ የተቀላቀሉ ተማሪዎችን 96% ከ መቶ በማሳለፍ ተወዳጅነት እና ተመራጭነትን አትርፏል።
📌 የፈተና ይዘት፣
📌ስለ ፈተናው ትክክለኛ መረጃ
📌አጭር ፣ ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ ትቶርያል ቪድዎች እንዲሁም
📌በ2016ዓ.ም ላይ የወጡ የ UAT ጥያቄዎችን ከነሙሉ ማብራሪያዎቻቸው ጋር አቅርበንላችኋል።
🔥 ኑና ህልማችሁን እውን በማድረግ
⚡️የበአለማችን አንቱታን ያተረፉ የበርካታ ምሁራን አባት፣
⚡️ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ ሀገር ለት/ት ዕድል የሚመኙት ፣
⚡️የምስራቅ አፍርካው Oxford ፣
⚡️ የኢትዮጵያው Harvard ፣
⚡️በሀገራችን የመጀመሪያው ራስ ገዝ የሆነውን
‼️ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተቀላቀሉ።‼️
Excel in every exam !
©️UAT TUTORIAL OFFICIAL
Share and join🙏
✅@addis_ababa_university_UAT
✅ @UAT_files
ለመመዝገብ:⤵️
@UATtutorial_bot
Student Support Center ⤵️
@Dr_hanuel
☎️ 09-07-66-77-55 ,
☎️ 097319 4557,
☎️0996 347 2211,
☎️09 29284321
Full info on YouTube: https://www.youtube.com/watch?v=7OPFBdzKCOo
2 750
" ተማሪዎችን አወዳድሬ ነው የምቀበለው " - አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
የራስ-ገዝ ዩኒቨርሰቲ የሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ በራሱ ፖሊሲና መስፈርት ፤ ምዘናና የክፍያ ስርዓት ተማሪዎችን አወዳድሮ እንደሚቀበል አሳውቋል።
በመደበኛ፣ በማታና በርቀት በቅድመ ምረቃና በድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን መከታተል ለሚፈልጉ አመልካቾች በቅርቡ ዝርዝር ማስታወቂያ እንደሚያወጣ ገልጿል።
ዝርዝር ማስታወቂያውን ተከታትለን እናሳውቃለን።
#tikvahethiopia
@UAT_Files
2 750
🌟 Exciting Opportunity Alert! 🌟
Havan Academy, in collaboration with United People Global, is thrilled to announce that we are now registering youths aged 18 and above for a transformative training program on "Sustainable Leadership and UN SDGs."
Benefits of the program include:
1️⃣ International Certificate in Sustainable Leadership
2️⃣ A fully funded 1-week flight to the United States of America 🇺🇸
3️⃣ Project grant of $10,000
Don't miss out on this incredible opportunity to enhance your leadership skills, gain valuable knowledge about sustainable development goals, and kickstart your journey towards making a positive impact on the world!
To register or for more information, please drop your name and email address below.👇
Register : https://forms.gle/3ZMb6uATtUoz8YiP8
Let's create a better future together! 🌍💫
Via
Dr.Bamlak Kassahun
United People Global Ambassador
@havanacademy
2 750
አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቅድመ-ምረቃና በድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ያስተማራቸውን ተማሪዎች ሰኔ 29 ቀን 2016 ዓ.ም ለ74ኛ ጊዜ በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚያስመርቅ አሳውቋል።
https://t.me/havanacademy
2 750
Repost from EMSA-AA
Dear Esteemed Members of EMSA-AA,
I am Betlhem Tsegaye, C1 student at AAU CHS, and it is with great honor that I present my candidacy for the position of Vice President of Finance at EMSA-AA.
During my tenure as the SCORA campus representative, I have demonstrated a strong commitment to service and leadership. Additionally, my involvement in founding Havan Academy demonstrates my passion for community engagement.
I received training in financial education, entrepreneurship, and leadership from prestigious local and international organizations including Awash Tatariwoch, STEMPower, VISA, and TIKVAH. These experiences have equipped me with the necessary skills to ensure the financial sustainability, strategic partnership,& effective resource management of EMSA-AA.
I am eager to serve as your Vice President of Finance and bring this vision to fruition.
I humbly request your trust and support in this endeavour. Together, let us work towards a prosperous future for EMSA-AA.
Sincerely,
Bethlhem Tsegaye
2 750
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ላልሆኑ የተቋሙ ተማሪዎች የመኝታ እና የምግብ አገልግሎት ከነገ ሰኔ 13/2016 ዓ.ም ጀምሮ እንደማይሰጥ አሳውቋል።
ለመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች ግን አገልግሎቶቹ መሰጠት እንደሚቀጥሉ ተገልጿል።
@havanacademy
2 750
የዩኒቨርሲቲወች በጀት ከቀጣይ አመት ጀምሮ በማይታመን መልኩ ተሸሽሉአል፣ በዚያ ላይ በየአመቱ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡት ተማሪወች ቁጥር እየቀነሰ ነው፣ ይህ ማለት ወደፊት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚገቡ ተማሪወች living standard ይሻሻላል፣ እናንተስ ምን ትጠብቃላችሁ!!! አሁን በደምብ ካነበባችሁ የፈለጋችሁበት ዩኒቨርሲቴ ትገባላችሁ !!!
@havanacademy
2 750
+5
Stay hydrated and stylish on campus with our premium water bottles!
Choose from three options:
✅a small size for 390 ETB,
✅a large size for 490 ETB, or
✅a versatile bottle that can hold both hot and cold water for 590 ETB.
Whether you're studying in the library or working out at the gym, our durable and leak-proof bottles are perfect for all your hydration needs.
✅High Quality
✅Personalized
✅Stainless steel, plastic
✅Reusable
✅Water Bottles with flip up straw
✅ free delivery
Join for more @havanbrand
