cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

al-resalah

በኢማን ልቦናን,በጥበብ አእምሮን ማከም!!!

Show more
Advertising posts
193
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ልጃገረዶችን ያበላሻሉ ከዚያ ሷሊህ (ጥሩ) ሚስት ይፈልጋሉ ። ሁለተኛዋ ላይ የምታገኛት ሚስትህ የአንተው አይነት ስነ-ምግባር ያላት የተለያዩ ወንዶች የዝሙት አጋር ነው የምትሆነው። አብዛኛው ወጣት ገርል ፍሬንድ ብሎ የያዛትን የዝሙት ጓደኛ በፍጹም አላገባም ይላል ፤ የምልህ ነገር ቢኖር የዝሙት ጓደኛህን ባታገባትም አንተ የምታገባት ሚስትህ የሌላ ሰው የዝሙት ጓደኛ የነበረች ናት ። ባይሆን እንኳን ንፁ የጋራ ፍቅርን በልኩ አታጣጥምም ወይም ሌላን ሌላ አላህ ያመጣብሃል ። ይህ ለሴታም በተመሳሳይ ። ቅንጣት ያህል አትጠራጠር፣ ከፈለግክ ይህንን የአሏህን ተባረከ ወተዐላ ቃል አንብብ "መጥፎዎቹ ሴቶች ለመጥፎዎቹ ወንዶች መጥፎዎቹም ወንዶች ለመጥፎዎቹ ሴቶች የተገቡ ናቸው"
Show all...
00:57
Video unavailableShow in Telegram
በሲህር በጂን ወይም በአይነናስ ለታመማቹ ምክር ቢጤ
Show all...
01:15
Video unavailableShow in Telegram
Downloaded via: @downloader_tiktok_bot
Show all...
«ለባለ ህሊና…                                                      ዒራቃዊው መምህር መኪናውን በማሽከርከር ላይ እንዳለ የትራፊክ ፖሊስ አስቆመው። የፖሊስ መኮንኑ አስፈላጊ የመረጃ ሰነዶችን ተቀብሎ የጸሐይ መነፅሩን እንዳደረገ ማንበብና መፈተሽ ቀጠለ። መኮንኑ ከአሽከርካሪው ባለ ጉዳይ ጋር ያሳየው መስተጋብር ፍፁም ጨዋነት የተሞላበት ነበር። ዝርዝር ሁኔታውን ባለ ጉዳዩ መምህር እንደሚከተለው ይገልፀዋል፦ 『"ቀበቶ አላሰርክም!" አለኝ። "አዎ! አላሰርኩም! በጣም አዝናለሁ! ይቅርታ!" አልኩት። "ህገወጥ ነው!" አለኝ ። እኔም "አዎ! አምናለሁ! ደንብ በመተላለፌ ቅጣት ይገባኛል!" አልኩት። መኮንኑ የቅጣት ማዘዣ ወረቀቱን መፃፍ ቀጠለ። በመካከሉ፦ "አንተ የስነ ትምህርት ( ኢጁኬሽን) መምህር ነህ አይደል?" አለኝ። መሆኔን አረጋገጥኩለት። "አንድ ተማሪ በፈተና ቢያጭበረብር ይቅርታ ታደርግለታለህ?" አለኝ። እንደማላደርግለት ነገርኩት። "ምን ታደርገዋለህ?" ሲለኝ "በህጉ መሠረት እቀጠዋለሁ!" አልኩት። የጻፈውን የቅጣት ወረቀት እየሰጠኝ፦ "አንዴ ከመኪናህ መውጣት ትችላለህ?" አለኝ። ግራ በመጋባትና በማመንታት ወጣሁለት። ሳላስበው በድንገት እቅፍ አድርጎ ግንባሬን ሲስመኝ የምለውንና የምሆነውን አጣሁ። ከዚያም፦ "ጋሼ እኔ'ኮ ያንተ ተማሪ ነበርኩ!" ብሎ ስሙን ጠቀሰልኝ። ቀጥሎም፦ "ካንተ ልጅ የፈተና መልስ ስቀበል ደርሰህብን ወዳውኑ እርምጃ ወሰድክ። የፈተና ወረቀታችንን ነጥቀህ ዜሮ በመስጠት እኔንም ልጅህንም ቀጣኸን። ህጉን ሁለታችንም ላይ ሳታዳላ ተገበርከው። ከዚያች ዕለት ጀምሮ ህግ የሚወጣው ማንንም ከማንም ሳይለይ (በራስ ልጅ  ላይ እንኳ ቢሆን) ሊተገበር መሆኑን ተገነዘብኩ። በዚያች ዕለት በኔና በልጅህ ላይ በወሰድከው ፍትሐዊ እርምጃ፣ ስላንተ ባደረብኝ የአክብሮት ስሜትና በፈፀምኩት ጥፋት በመፀፀት አልቅሻለሁ። እናም ጋሽዬ! ዛሬም በአንተ ላይ ያለ ምንም አድሎ ህግን አስከብራለሁ። በልጄም ላይ ቢሆን እንኳ!" ብሎ ንግግሩን አሳረገ። እኔ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ። ይህ የፖሊስ መኮንን ከቀድሞ ተማሪዎቼ አንዱ መሆኑና ህግ ማስከበር ወይም መተግበር ምን ማለት እንደሆነ በመገንዘቡ እጅግ በጣም አስደሰተኝ። እሱም በበኩሉ ስሜቱ በመነካቱ እንባ ቢተናነቀውም፣ ከለበሰው ወታደራዊ ዩኒፎርም ጋር እንባ ማፍሰስ ስለማያምርበት በግድ ተቆጣጠረው። ከኋላ ኪሱ የተወሰነ ገንዘብ አውጥቶ፦ "ጋሼ ይህንን ስጦታዬን እንድትቀበለኝ በመሃላ እማጸንሃለሁ!" አለኝ። እኔ እምቢ አልኩት። እሱም እምቢ አለኝ። "እኔ በአንተ ላይ ህጉን አስከብሬያለሁ፣ የመቀጮውን ገንዘብ ግን እኔ እሸፍናለሁ!" አለኝ። "አንተ መምህሬ፣ አባቴ፣ አርዓያዬ ነህ። የራስ ዘውዳችን ስለሆንክ አላህ እድሜና ጤና ሰጥቶ ያኑርህ!" በማለት መልካም ምኞቱን ገለጸልኝ። ከኔ እምቢታ የሱ እምቢታ በረታ። ሁኔታውን በተመስጦ ሲያስተውል የነበረው የሥራ ባልደረባው በግፊቱ (በጫናው) ተባበረው። ውስጤ በአስደናቂ ስክነትና አጥለቅላቂ ደስታ ተሞላ። በሥራውና በአገሩ ላይ ክህደት የማይፈፅም ትውልድ ከተማሪዎቼ  መገኘቱ ያሳደረብኝን ልዩ የእርካታና የክብር ስሜት የገለፅኩበትን እንባዬን እያፈሰስኩ ተለየኋቸው።» (بغداد اليوم/A H H)
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
أيـن الجَمالُ وأيـن اللونُ والنَّسَبُ؟ ‏أيــن اللغاتُ وأيــن الجاهُ والرتبُ؟ ‏أيــن الثراءُ وأيــن الـمـالُ مكـنـزُهُ؟ ‏أيــن التكبرُ وأيــن اللهو والطـربُ؟ ‏أين العيونُ بها الأكحالُ هل بقيت؟ ‏أيــن التفاخـرُ بالأجسـامِ إذ وثبـوا؟ ‏لا شيء غير تُقَىٰ الرحمـٰن تحصـده ‏إن جـنَّ لَـيلُكَ بالأجـداثِ مُـغـتـربُ!
Show all...
ሰኞ ቲክቶክ ብዙ አልጠቀምም። ዛሬ በድንገት ብገባ አንድ ፀጉሩ የተንጨባረረ ወጣት አንዲትን ህጻን ልጅ ይጠይቃታል ... ጠያቂ - 'ላንቺ .. ከቀኖች ሁሉ  ምርጡ ቀን ማን ነዉ?' ህፃኗ - 'ሰኞ' ጠያቂ - 'እንዴት ሰኞን መረጥሽ' ህፃኗ - 'ምክንያቱም .. ሰኞ ቀን ረሱላችን (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) የተወለዱበት ቀን ስለሆነ ነዉ!' ◎ ሰኞን በጥቁር መስለዉ አሳዩን ምክንያቱም ለኛ ብርሃን የፈነጠቀበት ቀን ለነሱ ጨለማቸዉ ነዉና! ቅኑን መንገድ ይምራቸዉ ለኛም ኻቲማችንን አላህ ያስዉብልን! መልካም ምሽት 🙏
Show all...
ቁርኣንንነ ከ zero ከምጀመሪያ አሊፍ :ባ: ታ:ሳ ከአረብኛ ፊደል ገበታ መጀመር ለምትፈልጉ ቤት ሆናቹ መቅራት እንድትችሉ የሚረዳቹ ያለምንም ክፍያ ወጪ ቁርኣንን መቅራት መልመድ ምትፈልጉ ከሆነ ይኸውላቹ በlink join argu lanyam dua argulen https://t.me/kaidatulnuraniya
Show all...