cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Aptitude and interview questions

This channel will provide you with basic information about aptitude and interview exams frequently asked for job and scholarship. not only job seekers but this channel also help students above grade 9 prepare for their exams .

Show more
Advertising posts
459
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

For those of you who are taking entrance exams for wegagen bank,this is the previous test of the bank! wish you all good luck!
Show all...
"Teamwork is the fuel that allows common people to attain uncommon results." Andrew Carnegie Have a great week ahead!
Show all...
EXTREME ADJECTIVES -angry.......furious -bad.......awful/terrible/horrible -big...............huge/gigantic -clean............spotless -cold..............freezing -crowded..........packed -dirty.......filthy -funny......hilarious -good........fantastic/wonderful -hot............boiling -hungry.........starving -interesting.....fascinating -old..............ancient -pretty.........gorgeous -scary..........terrifying -small..........tiny -ugly.............hideous -tired.............exhausted -surprising......astounding NB.Don't use superlative or comparative degree with the extreme adjectives. Eg.-My house is more enormous than yours.❎ -My house is enormous.
Show all...
WHY are traffic lights green-yellow-red? The explanation for red is simple: it has the longest wavelength in the spectrum of visible light, so it's easier to see from a distance. A red signal is visible from 10 kilometers away. Yellow has a shorter wavelength and may be seen from 5 kilometers away. Green, on the other hand, is only observable from 3 kilometers away. Far more important to see the red, forbidding signal from afar than the permissive one.
Show all...
አሜሪካ የDV-2025 አመልካቾችን መቀበል ጀመረች። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመታዊውን የዲይቨርሲቲ ቪዛ (#ዲቪ) ፕሮግራም / " ግሪን ካርድ ሎተሪ " በመባል የሚታወቀውን በአሜሪካ ለመኖር እና ለመስራት ለሚፈልጉ አመልካቾች ዛሬ ክፍት አድርጓል። እንደ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ መግለጫ መርሃ ግብሩ ዛሬ ሩቡዕ ጥቅምት 4 ተጀምሮ ማክሰኞ ህዳር 7 ቀን 2023 ይጠናቀቃል። አሜሪካ አሁን ባለው ፕሮግራም 55000 ለሚደርሱ የውጭ ዜጎች የግሪን ካርድ እድል ትሰጣለች። የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለዲቪ ፕሮግራም ለመመዝገብ / ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ እንደሌለው አሳውቋል። ነገር ግን ወደፊት ለቃለ መጠይቅ ቀጠሮ የተያዙ ተመራጮች መደበኛ የቪዛ ማመልከቻ ከማቅረባቸው በፊት የቪዛ ማመልከቻ ክፍያ እንዲከፍሉ ይገደዳሉ። እነዚህ ተመራጮች በቆንስላ ኦፊሰር አማካኝነት ለቪዛ ብቁ መሆን አለመሆናቸውን የሚወሰንላቸው ናቸው። በአጠቃላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ ዲቪ ለመሙላት ብቁ ከሆኑ በርካታ ሀገራት 55,000 አመልካቾች በዘፈቀደ በውስጥ ስርዓት ይመረጣሉ። አስፈላጊ #መመሪያዎችን ፣ መስፈርቶችን እንዲሁም ለማመልከት ይህን ትክክለኛ ድረገፅ ይከተሉ፦ https://dvprogram.state.gov/ አመልካቾች ዲቪ ለማመልከት #ክፍያ_የማያስፈልግ ስለሆነ ከአጨባርባሪዎች እንዲጠነቀቁ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳስቧል። #TikvahEthiopia
Show all...
1
Open the link and press 'start this quiz'
Show all...
Jetu Nobody answered 🖊 4 questions · ⏱ 30 sec · 🔀 all External sharing link: t.me/QuizBot?start=wlS2ogS1
Show all...
ጥቂት ስለ ዘመን አቆጣጠር ════ 🗓 ════ አብዛኛው የዓለም አገራት የሚጠቀሙበት የዘመን አቆጣጠር ግሪጎሪያን ካሌንደር (G.C.) ሲሆን አዲሱ ዓመትም የሚጀምረው በጃንዋሪ መጀመሪያ ላይ ነው። የኢስላም አገራት የዘመን አቆጣጠር ካሌንደር ሂጅራ ሲባል የመጀመሪያው ወር ሙሃራም ነው። በአይሁድ (ሂብሪው) የዘመን አቆጣጠር መሠረት አዲሱ ወር ቲሼሪ ይባላል። በሕንዳውያን የዘመን አቆጣጠር አዲሱ ወር ካይትራ ይባላል። በቻይናውያን የዘመን አቆጣጠር አዲሱ ወር አይጥ (ራት) ይባላል። የግሪጎሪያን ካሌንደር ሥራ ላይ ከመዋሉ በፊት የነበረው የዘመን አቆጣጠር ስሌት ጁልያን ካሌንደር (J.C.) ይባላል። የጁልያን ካሌንደር ቀርቶ የግሪጎሪያን ካሌንደር በሥራ ላይ የዋለው በ1582 ነበር። የጁልያን ካሌንደር ተቀይሮ በግሪጎሪያን ካሌንደር እንዲተካ ትዕዛዝ የሰጠው (አዋጅ ያስተላለፈው) ጳጳስ ፖፕ ግሪጎሪ አስራ ሦስተኛ ነው። ነገር ግን የብሪትሽ መንግሥት ግሪጎሪያን ካሌንደርን ለረዥም ዘመናት ሳይቀበል ቀርቶ በመጨረሻ ውሳኔ በሥራ ላይ ለማዋል የተወሰነው በ1752 ነው። ማለትም በ1752 እንግሊዝ የጁልያን ካሌንደርን ትታ የዘመን አቆጣጠሯን ወደ ግሪጎሪያን ካሌንደር ስትቀይር ማስተካከል የነበረባት 11 ቀናት ነበሩ። ይህም የሆነው በፊት ስትከተል የነበረው የጁልያን ካሌንደርን ከግሪጎሪያን ካሌንደር ጋር የቀን አቆጣጠሩ ዞሮ እንዲገጥም ሲባል የተደረገ የማስተካከያ እርምጃ ነው። ➢ በዚሁ ቀመር መሠረት ሴፕቴምበር 3 የነበረው ቀን ሴፕቴምበር 14 ተብሎ ተሰየመ። ➢ ስለዚህ በእንግሊዝና በሌሎች ታላላቅ የብሪታንያ ግዛቶች ታሪክ ውስጥ ከሴፕቴምበር 3 - 14 , 1752 ምንም የተከናወነ ታሪክ የለም በማለት አንዳንድ ጽሑፎች ወጥተዋል። ➢ ይህ ደግሞ ከፍተኛ ተቃውሞና አመፅም አስነስቷል። ሴፕቴምበር 2 የተወለደ የ1ቀን ልጅ በ24 ሰዓት ጊዜ ውስጥ የ11 ቀን ልጅ ሊባል ችሏል። እንዲሁም ደግሞ በርካታ ብሪታንያውያን መንግሥት ከዕድሜያችን ላይ 11 ቀናት ሰርቆብናል በማለት ትዕይንተ ሕዝብ አካሂደዋል። መንግሥት የሰረቀብንን 11 ቀናት በገንዘብ ይቀይርልን በማለት የብሪታንያ ዜጎች በወቅቱ ጥያቄ አቅርበዋል። ━━━━━━━━ 📘 የዕውቀት ማኅደር - ቁጥር ፬ ✍ በዶክተር ኬ.ኬ. 📄 146 - 147
Show all...