cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አማር ዳዉድ //Amar Dawud

አሠላሙአለይኩም ያ ጀምአ ኢንሸአላህ በ አላህፉቃድ ቻናሉን ሀሪፍ እናረገዋለን በኔ በቻናሉ መስራች አማር ዳዉድ አላህ በሰጠኝ ተሰጥኦ አጠር አጠር ያሉ Audio ነሺዳ እለቃለሁ አዳዲስ ነሺዳዋችንም እለቃለሁ @Munshiduuuuuuu for any comment ☝☝☝☝ አላህ ዱንያዮነም አኼራዮንም እንዲያሳምርልኝ ዱአ አርጉልኝ እወዳቺኋለሁ ❤ join & share🙏 Amar Dawud official

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
200
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

" ምርጥ የፈረንሳይ ሽቶ ተቀባ ፣ አለስላሽ ነገርም ተጠቀም ፣ ስታድግ የሰውነትህ ቆዳ ለስላሳና ኮንጆ ይሆናል !" አሉኝ ። " አያቴ ሰባ አመት አልፏታል፤ ነገር ግን ሰውነቷ በጣም ለስላሳና ቆንጆ ነው! " አልኳቸው። " ምን ታደርግ ነበር? !" አሉኝ ። " በቀን 20 ግዜ ውዱእ ታደርጋለች! " አልኳቸው ።
Show all...
04:58
Video unavailableShow in Telegram
👉ዶ/ር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን እንወያይ ብለናቸው ነበር ይሉናል በውይይት እንደሚሸነፉ ስለሚያውቁ ነው ህገወጥ መንገድ የሚጠቀሙት………
Show all...
6.07 MB
00:24
Video unavailableShow in Telegram
ከ tik tok ስራዎቼ ይቺን ጀባ አልኳቺሁ ❤️😍
Show all...
11.82 MB
Photo unavailableShow in Telegram
❤️
00:30
Video unavailableShow in Telegram
4.14 MB
ገባ ገባ በሉና ወደ tiktok ቪዱዮውን እዩ follow ማረጋቺሁን እንዳረሱ
Show all...
ትዝብት 3 እነሆ ዛሬ በ ትዝብት 3 ተገናኝተናል የ ትዝብታቺንም ርዕስ ሠው ለምን ያሰበው ነገር አይሳከለትም አንድ ሠው በህይወት ውስጥ እስካለ ድረስ ስለወደፊቱ ያስባል ዕቅድ ያወጣል ከዛ ላሰበው ነገር ይለፋል ግን በ መሀል ሙሲባ አይጠፋም ያሰበውን ነገር እንዳያሳካ ብዙ እንቅፋቶች ይኖሩበታል እዚ ጋ እንግዲ ሶብር ያስፈልጋል ከ ሙሲባዎች ሙሲባ ደም የ ሰው ሙሲባ ይለያል አጃብ ነው ሚያስብል 😱 ያሰብከውን ነገር እንዳታሳካ የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም ሱብሀነላህ ያንተን ውድቀት ለማየት እኮ ነው 🥵 አንተ ግን ሶብር አርገህ ላሰብከው ነገር ልፋ ሠዋች አንተ እኮ እንደዚህ ማረግ የለብህም እንደዚ ማረግ አለብህ አንተ እኮ ..... እያሉ ተስፋ ሊያስቆርጡህ ይሞክራሉ ወዳጄ የ ህይወት ሪሞትህ ሠው እጅ ላይ ነው እና ማስመለስ አልብህ ነቃ በል ወርቄዋ ራዕይ . ተግባር. ሶብር . ስኬት አማር ዳውድ (ታዛቢው ) for any comment @SeluAlnbi
Show all...
እረ ሴቶች አልተቻሉም ማሻ አላህ ☝️
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.