cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መርጌታ ያቆብ ባህላዊ ሀኪም

Advertising posts
770
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-2330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ   #ለሰው_ልጅ በየቀኑ #ሰላማዊ_ህሊና የሚሰጠው ምን እንደሆነ ልንገራችሁ? +++    ++  #በአባ_ገብረኪዳን ++      ++        "ለሰው #መልካም_ማድረግ ነው። መልካም ባደረግን ቁጥር ሁልጊዜ አሸናፊዎች፣ ድል ነሺዎች ነን። ሞገስ ይሰማናል፣ ምክንያቱም መስጠት #እግዚአብሔርን ስለሚያስመስል ነው።        "መስጠት የሚባለው ቁሳቁስ ብቻ አይደለም፣ 💛  መልካም ምክርን መስጠት፣ 💛  ዕውቀትን መስጠት፣ 💛  ጉልበትን መስጠት፣ 💛   ጊዜን መስጠት ስጦታ ናቸው። 💛  መልካም ፊት፣ ብሩህ ገፅ፣ ጥሩ ፊት ማሳየት በራሱ ስጦታ ነው።       ለአንድ ሰው ብሩህ ገጻችን ስናሳየው ይወዱኛል ማለት ነው፣ ያከብሩኛል ማለት ነው ብሎ እንዲያስብ እናደርገዋለን።  በዛን ጊዜ ይፅናናል። የሰው ልጅ አንድ የሚያዝንበት ነገር ቢኖር እኮ ሰው ይጠላኛል ብሎ ማሰቡ ነው። ስለዚህ እኛ ብሩህ ገፅ ስናሳየው እሱም ስጦታ ነው።       "ሳቅ በራሱ ስጦታ ነው፣ ለምሳሌ ቤታችን እንግዳ ሲመጣ መሳቅ ማለት ለዛ ሰው የመጀመሪያ በጎ ስጦታ ሰጠነው ማለት ነው። 'በቃ ይወዱኛል፣ እነዚህ ሰዎች አልሰለቹኝም" በማለት በሙሉ ልብ እንዲያድር እናደርገዋለን። የሀገራችን ሰው "ከፍትፍቱ ፊቱ" ያለው ለዚህ ይመስለኛል።     "ሌላው ቀርቶ እገሌ ችግሩን ቢላቀቅ ደስ ይለኝ ነበር ብሎ ማሰብ በራሱ ስጦታ ነው። ቢኖርህ ስጠው፣ ባይኖርህ ግን ከችግሩ እንዲወጣ መልካም መመኘት እንደስጦታ ይቆጠራል።ከሚደሰቱት ጋር መደሰት፣ ከሚያዝኑት ጋር ማዘን በራሱ ስጦታ ነው።ሰው ሲያለቅስ ቁጭ ብሎ 'አይዞህ' ማለት ስጦታ ነው። ክርስቶስ ደስ ከሚሰኙ ሰዎች ጋር ሠርግ ላይ ይገኝ ነበር፣ ከሚያዝኑት ደግሞ ለቅሶ ላይ ይገኝ ነበር።" ወስብሐት_ለእግዚአብሔር    ወለወላዲቱ_ድንግል       ወለመስቀሉ_ክቡር             #አሜን
Show all...
👉ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ #የጥበብ ቤተሰቦች ❤ሰላም ፣ ጤና ፣ ፍቅር ለሀገራችን #ኢትዮጵያ ይሁን 👉ዛሬ በደም ወይም በውርስ ስለሚወርደው የዛር መንፈስ እናያለን 👉ዛርና የዛር ውላጅ ምንድነው ? 🔆የቤተሰብ ዛር ከቤተሰብ ወርዶ ለልጅ ልጅ የሚተርፍ የባዕድ አምልኮ የዛር መንፈስ (የቤት አምላክ) ✔የዛር መንፈስ ማለት በአብዛኛው ጊዜ ፈቅደና ወደን ከፈጠረን አምላካችን ይልቅ ክፉ የዛር መንፈስ ያዘዝከኝን አደርግልሃለሁ ያዘዝኩህን አድርግልኝ ብለን ቃል በመገባባት ከራሳችን ጋር እንደ አምላክ አምነን የምንዋረሰው ክፉ የውርስ መንፈስ ነው ✔የዛር መናፍስት ከሰው ልጅ ማህበራዊ ኑሮ በመቆራኘት የሰው ልጅ ስጋውን ለብሰው ከደሙ ጋር ተዋህደው ህይወታቸውን የሚመሩ ረቂቃን መናፍስት ናቸው። ✔የዛር መናፍስ ከአያት እንዲሁም ከአባት እናቶቻችን ዘንድ  በደም ሐረጋችን በመውረድ ልጅን እንዲሁም የልጅ ልጅን ትልቅ ፈተና ውስጥ የሚጥሉ የከፉ መናፍስት ናቸው። ✔የዛር መናፍስት ከሰው ልጅ ጋር ከመላመዳቸው የተነሳ የሰውን ልጅ የእለት ተእለት እንቅስቃሴ በመቆጣጠር ህይወቱን በሙሉ ምስቅልቅል ሲያደርጉት ይኖራሉ። ✔የዛር መናፍስቶች እንደየ አካባቢው ቋንቋና ባሕል የተለያየ ነገድና ስያሜ የተሰጣቸው  ሲሆኑ #የቤት አምላክ #የቤት ውቃቤ #ጌታየ #ክራማ #እቴቴ #ጨሌ #አውሊያ ወዘተ በመባል ይመለካሉ ✔የዛር መናፍስቶች ዓይነጥላ ገርጋሪ እና የሕይወት መሰናክል በመሆን በመልካምነት እራሳቸውን ደብቀው በጤናም ሆነ በእድገት የሰውን ልጅ ህይወት ምስቅልቅ ውስጥ ከተውት ይኖራሉ ። የዛር መናፍስቶች ህፃን አዋቂ ሽማግሌ አይመርጡም ሁሉንም ያሰቃሉ። ✔የዛር መናፍስት በተለያዩ መንገዶች ካልተወገዱና  ካልተገሰፁ እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ የመውረድ አቅም እንዳላቸው ምሁራን ያትታሉ። ✔የዛር መናፍስቶች መልካምና ጥሩነገር በመምሰል ከላይ ወደታችኛው ትውልድ በመውረድ ለአካላዊና ስነልቦናዊ ችግር የሚዳርጉ መናፍስት ናቸው። 👉የዛር መናፍስት የሚፈጥሩት ችግሮች፦ #አስም በሽታ #ግፊት በሽታ #ስኳር በሽታ #ካንሰር በሽታ #ኪንታሮት በሽታ #ኩላሊት በሽታ #ማይግሪን #የእሪሕ በሽታ በመፍጠር በየሐኪም ቤቱ እያንከራተቱ ጊዜና ገንዘብን ከንቱ ያስቀራሉ ✔ትዳር እንዳትይዙ ትልቅ እንቅፋት ይፈጥራሉ። ✔በሰዎች ዘንድ መጠላትን ይፈጥራሉ። ✔የሰውነት ጠረን ፣የአፍ ጠረን፣- ሆድ ውስጥ መንፋት የመንቀሳቀስ ምልክት ጨጒራን በመመሰል ትልቅ ሁከት ይፈጥራሉ። ✔የተረገዘን ልጅ አጥንት ማድረግ ✔ፅንስን ማስወረድ ✔ሴቶች ላይ የማህጸን ህመም፣የወገብ ህመም፣ ህልመ ሌሊት፣ፍራቻን በመጫር የህይወት ስጋት ይሆናሉ። ↪ወንዶች ላይ ህለመ ሌሊት፣ድክመተ ወሲብ ፣ከፍተኛ ፍርሐት እና ትዳር ማጣትን ያስከትላሉ። ↪ትልቅ የስራ ዕድል መዝጋት፣ብር አለመበርከት፣ማዛጋት ፣ማንጠራራት፣እጅ እና እግር ፓራላይዝድ አልያም ሸምቅቆ በመያዝ ችግር ይፈጥራሉ። ↪መካን በማድረግ በወንዶች እንዲጠሉ በማድረግ ተቆጣጥሮ ይኖራል ↪በጣም የባሰ እንደሆነ ደግሞ ማስጎራት ፣አመድ ፣ጫት ፣እሳት ፣ባሩድ ፣ቡና እና እሬትማስቃም የአልጋ ቁራኛ አድርገው ማሰቀመጥ የመሳሰሉት ችግሮች የመፍጠር ኃይል አላቸው። 👉 የዛር መናፍስትን እንዴት ማራቅ ይቻላል ? ⭐አንደኛ ወደ ቤተ አምልኮታችን  በመሔድ የተለያዩ መፍትሔዎች በታላላቅ መንፈሳዊ አባቶቻችን የ እግዚአብሔር መፍትሔ መሻት። ⭐ሁለተኛ በራስ ጊዜ ሳንሰለች በጸሎት በጾም በስግደት ስጋችንን በማድከም ያክፉ ያለውድ ከቤተሰብ የወረደ እርኩስ መንፈስን ማስወገድ እንችላለን። ⭐ይህ ሁሉ አድርገው አማራጭ እና መፍትሔ ያጡ እንደሆነ  በየአከባብያችሁ ወደአሉ  ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብ እና ፀጋ ወደተሰጣቸው አባቶች ጎራ በማለት የ እግዚአብሔር ቃልን በመጥራት የእጽዋቶችንም ኃይል በመጠቀም አስቸጋሪ እና አሰልቺ የሆነ የዛር መንፈስን ማስወገድ ነው። 👉የዛር መንፈስ ማስወገጃ #የታሪገም ስርና ቅጠል #የአጋም ስሩን #የሽነት ስርና ቅጠል #የጀበራ ስሩን #የግመሮ ስሩን #የጊዜዋ ስሩን #የወይናግፍት ስርና ቅጠል #የምስርች ስሩን #የሎል የስሩን የግንዱን ቅርፍት        👉አዘገጃጀት ሁሉንም በንፅህና አርብና እረቡ አዘጋጅቶ በእለት ውሀ በ10 ሌትር እቃ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት እያጠለሉ ከ7 (፯ )እስከ 14 ቀን መጠመቅ ነው ። 👉ከዚሁ ቀንሶ ማታ ማታ መታጠን ከፆታዊ ግንኙነትና ከአልኮል መከልከል ግድ ይላል በተዘጋጀው ፀበል ላይ የቻሉትን ጸሎት መጸለይ ይችላሉ ከአሁን በፊት የለቀኩትን ጸሎት ፫ ወይም ፯ ጊዜ መፀለይ በጣም ጥሩነው #ላስታውሳችሁ 👉በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ማእሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያውያን ወምድራውያን አየራውያን ወእመቃውያን የሚለውን 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ፣ የብራና እፀ ደብዳቤዎች ፣የሀገር በቀል እፅዋት አሰራራቸውና ጥቅማቸው ፣የጠልሰም አሰራርና ጥቅሙ በዚህ ድህረ ገፅ ይዳሰሳል ይብራራል ይተነትናል በግልፅ ይቀርባል። ጥበብ ታላቋን ታከብራለች ✅ሐሳብ አስተያየት ካላቹህ 📞09 20 16 30 99
Show all...
መሪ ጌታ ያቆብየባህል መድሀኒት ቀማሚ 📳0920163099 👉የዓይነ ጥላ ተንኮል 👉#የገርጋሪ_መንፈስ_ክፉ_ሴራ   👉#የትዳር_መገርገር     👉#ስንፈተ_ወሲብ       👉#የእድል_መዘጋት         👉#በስራ_ስኬታማ_አለመሆን ⏩#በሰው ልጆች የሚያደርሱት ሰነ ልቦናዊ ጫና መዘዙ......... 👉 ይህ ርኩስ መንፈስ የሰውን ስጋዊና መንፈሳዊ እድል ይዘጋል። 👉 መንፈሳዊነት ሲሸሽ ርኩስ መንፈስ አእምሮን እና የደም ስሮችን ይቆጣጠሩታል። የሰው ልጅ የአጋንንት ማከማቻ ቀፎ ሆኗል። የሰው ልጅ ተራብቶ የአምላክን ህግ እንዳይተገብር #ትዳርን ይገረግራል #ስንፈተ ወሲብ ያመጣል። በተፈጥሮ ያገኘኸውን ወንድነትን የሚቀማ ክፉ መንፈስ። 👉 በስንፈተ ወሲብ በርካታ ትዳር ፈርሷል። ልጆች ተበትነዋል።          ⏩#ስንፈተ ወሲብ ዓይነቱ ብዙ ነው። ✔የሴቷ ጭን ላይ እንደ ደረሰ የተዘጋጀውን ዘር ያስፈስሳል ✔አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ያልፈሰፍሳል ✔አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ይገላል ✔የትዳር አካል አንድ ስሜት እንደጎደለው ይሰማዋል ✔በውሀ ቀጠነ ጠብ ይጀመራል። ✔ያለፈው ታሪክ ይረሳል ✔ፍቺ ይመጣል ✔አዳማዊ ሄዋናዊ ቃልኪዳን ይፈርሳል ✔ሚስት ከሌላ ወንድ ታመነዝራለች ✔ማመንዘር እጅግ የከፋ ሀጢያት ነው በመጨረሻም የጥልቁ መንፈስ እቅድ ይሳካል። ⏩ በበረሀ ከሚኖሩት ከበቁት አባቶች በስተቀር ሁሉንም የአዳም ዘር ርኩሳን መናፍስት ይጫወቱበታል። በእያንዳንዱ የሰውነት ብልቶች ላይ የአጋንንት መንፈስ አሉ። ↪ፀጉር ላይ ↪ግንባር ላይ ↪የዓይን ቅንድብ ላይ ↪አፍንጫ ላይ ↪ከንፈር ላይ ↪ጥርስ ላይ ↪ሆድ ላይ ↪ልብ ላይ... ጋኔን መጠለያ አድርጎ ተቀምጧል። 👉 እንደሚከተለው በዝርዝር እንመልከታቸው ➡#ግንባር ላይ ያለው ጋኔን #እድልን ይዘጋል #በሰው ዘንድ እንድትጠላ ያደርጋል #ትዳር ይከለክላል #የተጋባውን ያፋታል #ገዳም የገባውን ያወጣል #የቆረበውን ያስፈርሳል #አስገኝቶ ያሳጣል #ሐፍታም አድርጎ ያስደኸኛል ➡ ጸጉር ላይ የሰፈረው ጋኔን #የዝሙት መስተፋቅር ሆኖ እያዞመተ ይኖራል። ዘፋኞች " ጎፈሬው... ጸጉራሟ ... " እያሉ የሚዘፍኑት በዝሙት መንፈስ ተጽዕኖ ነው። ➡ከንፈር ላይ ጋኔን - ከበድ ይላል። #ሰውን በቃላት ያቆሽሻል #ለሰው ተንኮል ያስመክራል #ጥላቻን ያዋራል #ሰውን ይተቻል #ሰውን አውሬ ያደርጋል #ከሰው ዘሎ ፈጣሪውን ያማል። ➡ጥርስ ላይ ያለው ጋኔን #ያለምክንያት ያስገለፍጣል #ያስቃል፣ ያሳስቃል #የሚሰለች ሳቅ ያስቃል። ➡ሆድ ላይ ያለው ጋኔን #በጾም ጊዜ ያስርባል #ጾምን ያሽራል #ገንዘብህን ፣ እንጀራህን ፣ ልብስህን፣ እንዳትመጸውት ስስት ያሳድርብሀል። ስስት ይሰድብሀል። ➡ልብ ላይ ያለው ጋኔን #ክፉ ያሳስባል #መልካሙን ሃሳብ ገደል አሳክሎ ያሳያል #ሃሳብህን ያጨልማል #ሀሳብህ የተሳሳተ አድርጎ ያሳምንሃል። 👉 አንድ ሰው እስከ በርካታ ሚሊዮን ድረስ ርኩሳን መናፍስትን ተሸክሞ ይኖራል። የእነዚህ ርኩሳን ድምር ውጤት #ዓይነ ጥላ ሆኖ #የዝሙት መንፈስ ሆኖ #የስድብ መንፈስ ሆኖ #የትዕቢት መንፈስ ሆኖ..... ታላቁን የሰው ልጅ በስጋና በመንፈስ እያቀጨጩ ይኖራሉ። ስጋዊና መንፈሳዊ ዕውቀት የተራበ ትውልድ እየተፈጠረ ይኖራል።    #መፍትሔ ፩. #የምሳና ተቀፅላ ፪. #የጫት ተቀፅላ ፫. #የቡና ተቀፅላ               #አዘገጃጀት 👉 የሦሥቱንም ተቀፅላዎች ማክሰኞ ቀን በንፅህና ቢቻል በቀንድ ቢለዋ ካልተቻለ በተገኘው ስለት ቆርጦ  ከትክል ድንጋይ ቀጥቅጦ (ደቁሶ) አድርቆ ማታ ማታ በንፅህና እየታጠኑ መተኛት ፯ ( 7 ) ቀን በጣም ለጠነከረው 14 ቀን መታጠን ነው ተቀፅላዎች በማንኛውም ጊዜ መሬት አይነኩም ተቀፅላው መሬት ከነካ አይሰራም። 👉የሚከለከሉ ነገሮች ፩. አልኮል ፪. ፆታዊ ግንኙነት በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ማድረግዎን እንዳይረሱ ➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ  ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል 0920163099 ይደውሉ
Show all...
☘🍀አስማትና ጥበብ ይፈልጋሉ?         09 20 16 30 99 መርጌታ ያቆብ የባሕል መድኃኒት ቀማሚ 1,#መፍትሔ_ሥራይ(የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2, #ለቡዳ (በዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ) 3,#ለቁራኛ(አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ) 4,#መጠብቅ(ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5,#ለጋኔን(ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ) 6,#ለህማም(ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ) 7,#ለራእይ(በህልም የሚያሳይ) 8,#ለፀር(ለጠላት) 9,#ዓቃቤ_ርእስ(ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10,#ለዘኢያገድፍ(ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11,#ለመክስተ_ምስጢር(ትምህርት የሚያጎብዝ) 12,#ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13,#መስተፋቅር_1(ሕዝብ ሀገር እንዲወደን) 14,#መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር 15,#ለግርማ_ሞገስ(ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 16,#ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን) 17,#ለመድፍነ_ፀር(ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 18,#ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 19,#አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ( 20,#ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 21,#መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 22,#መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 23,#ለዓይነ_ጥላ(የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 24,#ለልሳነ_ሰብእ(ድምፅ የሚያሳምር) 25,#ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ) 26,#ለእግረ_መልስ(ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 27,#ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 28 ,#ጸሎተ_ዕለታት(ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር) 29,#ለእደ_ጥበብ(ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች) 30,#ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን) 31,#ለኵሉ_ግብር(ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን) 31,#ለንባብ(ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ) 33,#ለከበሮ(ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ) 34,#ለመፍዝዝ(ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 35,#ለሙግት(በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ) 36,#ለሰላቢ(ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ) 37, #ለስንፈት 38,#ዘኢያወርድ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 39,#አስምሮ_ጥበብ(ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ) 40,#ለመደንግፅ(የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 41,#ለጥይት(ጥይት የማያስመታ) 42,#ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 43,#መንስኤ_እስኪት(ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 44,#ህገ_ጠብቅ(የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 45,#ለበረድ( አዝመራችን በበረዶ እንዳይመታ የሚጠብቅ) 46,#ለአይነ_ሰብእ(ከሰው አይን የሚጠብቅ) 47,#ዕፀ_አንግሥ(ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ) 48,#መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላቸው እንዳትማግጥ የሚያስር) 49,#አፍልሆ( ያለ እሳት በድግምት ፈልቶ የሚጠጣ ለትምህርት የሚረዳ) 50,#ለምትሀት(ያልሆነውን እንደሆነ አርጎ የሚያሳይ).....የመሳሰሉትን 👉 እንሰራለን 👉ለበለጠ መረጃ ደውለው ያማክሩን 📞📞09 20 16 30 99 💒በአካል መምጣት አይጠበቅባቹህም ባላችሁበት እናደርርሳለን
Show all...
❤_ሸር_ያድርጉልን💚መርጌታ ያቆብ የባህል መዳኒት ቀማሚ 0920163099⏩💛#መፍትሔ_ሀብት❤ ⏩#መፍትሔ ሀብት ማለት በእለት ተእለት እንቅስቃሴአችን ስኬት እንዲኖረን የሚያደርግ የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችን ጥበብ ነው። ⏩ የሰው ልጅ በእለት ተለት በሚያደርገው የእቅድ ማሳካትና ኑሮን የማሸነፍ ዘዴ እንቅስቃሴው ላይ የተለያዩ እክሎች ሲያጋጥሙት ይስተዋላል። ለምሳሌ ፦ ↪#አገኝብሎ ማጣት ↪#ብድር ጠይቆ አለማግኘት ↪#እሸጥብሎ አለመሸጥ ↪#እገዛብሎ አለመግዛት ↪#አበድሮ አለመመለስ (መከልከል) ↪#ይዞ በረከት ማጣት ➱#ለፍቶ ድካመ ከንቱ መሆን ➱#ሰርቶ እንዳልሰራ መሆን ➱#አስቦ መቅረት ➱#ጀምሮ አለመቋጨት ➱#ሥራ ጀምሮ ከስሮ መውጣት ➱#ከጓደኛ ጋር እኩል ተሰልፎ ወደ ኋላ መቅረት......እና የመሳሰሉት ⏩ እነዚህ ሁሉ የሰው ልጅ የኑሮ ፈተናዎች ናቸው። ታዲያ ይህን ችግር ለመቋቋምና ለማስወገድ እንዲሁም በእንቅስቃሴአችን ሁሉ ስኬት ለማምጣት ቀደምት ጠቢባን አባቶቻችን ✅#ብራና ፍቀው ✅#ቀለም በጥብጠው ✅#ብዕር ቀርፀው ✅#የተለያዩ ጥበቦችን በብራና መጻሕፍቶቻቸው ጽፈው ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ አስቀምጠውልን አልፈዋል። ⏩ታዲያ እኛም ወግና ባህላችን ጠብቀን የአባቶቻችን ጥበብ በመጠቀም ችግሮቻችን ማስወገድና ስኬት ማግኘት እንችላለን። ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል ለምሳሌ ፦ 👉#ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ 👉#ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ 👉#በብርቀለበት 👉#በብር መስቀል ➡#በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ ➡#የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ ➡#የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ ➡#የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት በውጭ ሀገር ለምትኖሩ ባላችህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ☎0920163099 መርጌታያቆብ ብላችሁ ደውሉ መፍቴ አታጡም እኛጋ
Show all...
#ጤና ይስጥልኝ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ቆያችሁ #ዛሬ ለዛር መንፈስና ለዓይነ ጥላ ማራቂያ የሚያገለግል ጸሎት ላካፍላችሁ ወደድኩ     #ዛር መንፈስና ዓይነጥላ ምንድነው ? #የዛር መንፈስ እና ዓይነጥላ ከትውልድ ትውልድ በደም ይወርዳል          #ተጽኖአቸውስ ምንድነው ? #ትዳር ይገረግራል (ይዘጋል ) #ትዳር ያፈርሳል (ያናጋል ) #ቤተሰብን ያስጠላል #ከቤተሰብ ያርቃል #በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል #ህይወትን ባዶ ያደርጋል #ተስፋ ያስቆርጣል #ብር ይገረግራል ( ይበትናል) #ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል (ያመክናል) #የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል #የተረገዘውን አጥንት ሆኖ በማህፀን እዲኖር ያደርጋል #የማህፀን ካንሰር ይፈጥራል የመቀመጫ ኪንታሮት ያመጣል #የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል #የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል ) #የወገብ ሕመም ይፈጥራል #የራስ ሕመም (ማይግሪን )ያመጣል #ክፉ ጠረን  ያመጣል #መጥፎ የአፍ ጠረን ይፈጥራል #ከባድ ላብ ይፈጥራል #ቁርጥማት ያመጣል #እግር ሰብስቦ ይይዛል #ሕልመ ሌሊት ያመጣል #ስንፈተ ወሲብ ብልት መልፈስፈስ (ተሎ መጨረስ )ያመጣል #ትዳር ማስጠላት #ለፍቅር አጋር ቦታ አለመስጠት #ሱሰኛ ማድረግ (በሱስ መጥመድ) #ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት #ስራ ሲይዙ ሲአነቡ ማዛጋት መደበት #ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ገ ጋዝ መብዛት #ከስራ ያስወጣል ስራ ያስጠላል #የበታችነት ስሜት መሰማት #ሀገር ለሀገር ማዞር #የምግብ ፍላጎት መዝጋት #ማክሳት (ማቅጨጭ) ማጨናነቅ ( ማጨናነቅ ) #ሌሊት ማቃዠት ፣ማጮህ ፣በሕልም ማስጨነቅ ጥርስ ማንቀራጨጭ በሕልም መሽናት #ጥቁር ውሻ ፣ድመት ፣በሬ ፣ አንበሳ ፣ነብር  ፣ጥቁር ሰው መስሎ ሲያሰቃይ ማደር #ስኳር ፣ግፊት፣አስም ፣ኩላሊት ማምጣት  ወዘተ #የመሳሰሉትን ችግሮች በሰዎች ላይ ሲፈጥር እና ሲከስት ይኖራል በዚህ ሁሉ ችግር ለምትሰቃዩ ወገኖቸ ይደርስ ዘንድ ወሳኝ የሆነ #ማእሰሮሙ ለአጋንንት የተሰኘ ጸሎት ከዚህ በታች አስቀመጥኩላችሁ ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 # በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን # ጸሎት በእንተ ማዕሰሮሙ ለአጋንንት  ሰማያዊውን ወምድራዊያን ፣ አየራውያን ፣ ወእመቃውያን ፣ ምሥራቃውያን ወምዕራባውያን ፣ ሰሜናውያን ወደቡባውያን አአመን በሠለስቱ አካላት ወበአሐዱ መለኮት አብ እሳት ወልድ እሳት መንፈስ ቅዱስ እሳት አሐዱ ውአቱ እሳተ ሕይወት ቃለ እግዚአብሔር ይመትር ነደ እሳት ተሰደድ አንተ ባሪያ ፣ ዛር ወቡዳ ፣ ርኩስ ወጥቁር ፣ ዐይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ወልሳነ ስብእ ፣ ወኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወስብእ መሠሪያን እራሐቁ  እምላዕለ ሥጋዬ ወነፍስዬ ሊተ ለገብርከ እገሌ___ ለእድ እዳር ለአድናሪፍ  ገሪፍ ተገረፍ በሰይፈ  ሚካኤል ወገብርኤል ፣ ተቀሰፍ በረምሐ ጊዮርጊስ ፣ ተረገዝ በሥልጣነ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፣ ተወገዝ በሥልጣነ አሥርቱ ወክልኤቱ ሐዋርየት ፣ በሥልጣነ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፣ በሥልጣነ አሥርቱ ወስምንቱ ርቱዐነ ሃይማኖት ፣ ከመ አርዮስ ወስባልዮስ ከሐዲ መቃ ንጉሥ አጋንንት ይነቅህ ዶርሆ ጋኔንን ይነብር በአየር ወርእየ በኲሉ ይቀትል በዐይነ መዓት ፣ ኢትኩኑ ውጋት ፣ ምታት ፣ ፍልጸት ወቁርጸት ፣ ወመጋኛ ወጉሥምት ለእመ ተዛልፍክሙ ወተአደውክሙ ባርያ ወልጌዎን መናፍስት ወርኵሳን ሰብእ መሰሪያን ወባሪያ ፀሊማን እለ ትስክዩ ነፍስ ወተስህቡ ውስተ አንቀጸ ደይን በአምስቱ ምዕት እልፍ ስናስለ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋጥሐ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋቅረ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ መሀፒለ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ ሰጎንጥረ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ ቀለምጺጸ እሳት በከመ አሰሮ ወሰቅሎ ፣ አርህቆ ወአሰስሎ ፣ አውደቆ ወአውረዶ ውስተ ምድረ ፍዳ ለብርያል ከማሁ ተአሰሩ ወተሰቀሉ ፣ ረሐቁ ወሰስሉ ደቁ ውረዱ ውስተ ምድረ ፍዳ አንተሙ አጋንንት ርኩሳን ከመ ኢትቀረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋዩ ለገብርከ እገሌ/ለዓመትከ/ እገሊት ____ ኦ እግዝእትየ ማርያም ዕቀበኒ በኃራ ወልድኪ ልቡሳነ ብርሃን ከመ ኢየቅረቡ ኅቤየ ሠራዊተ መስቴማ ጽልሙታን አንሰ እገሌ_ገደፍኩ ነፍስየ ወሥጋየ ውስተ እደኪ ወእትማኀፀን ብኪ ከመ ታድኅነኒ በዝ ዓለም እምደ ሰብእ እኩያን ወበዘይመጽእ ዓለም እምደ ሰይጣን ስፍሒ እዴኪ ወባርክኒ ለገብርከኪ/ለዓመትኪ/ __ በረከተ ዚአኪ ወፀጋ ወልድኪ የሀሉ ምስለ ገብርኪ /አመትኪ/ ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ዓለም አሜን ለይኩን ለይኩን !! ይህ ጸሎት ከላይ ለተዘረዘሩት ችግሮች መዋጊና ማስወገጃነት  ያገለግላል           ገቢር ፩ ,ይህን ጸሎት ቢቻል ፯ ወይም ፫ ጊዜ ጥዋት ፀልዮ መውጣት ፪, ማታም እንዲሁ ጸልዮ መተኛት ፫ ,በእለት ውሀ ጥዋት ፯ ጊዜ ጸልዮ መጠመቅ ፬ ,በልሙጥ ወረቀት በቀይ ቀለም ጽፎ በአንገት (በኪስ )መያዝ ነው!!!!!! ይህ ጸሎት የተፈተነ የአባቶቻችን ጥበብ ነው በማክበርና በፈሪሃ እግዚአብሔር ይዘው ይጠቀሙበት      ጥበብ ታላቋን ታከብራ 📞📞0920163099 ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ
Show all...