ኪያ Online እቁብ
Open in Telegram
በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot
Show more2 555
Subscribers
-124 hours
-47 days
-430 days
Posts Archive
2 553
🎙|| ጠያቂ፦ በነገው እለት ሲቤሌስ ላይ በሚኖረው የዋንጫ ክብረ በዓል ላይ ከሲጋራዉ ዉጭ የተለየ የምንጠብቀው ነገር ይኖር ይሆን?
🗣|| ካርሎ አንቾሎቲ፡
"ተመሳሳይ ነገር መጠበቅ ትችላለህ፤ ነገር ግን ከሲጋራው በተጨማሪ መነፅሩም ይኖራል😎😁
2 553
በተመሳሳይ ወጣቱ ፍራን ጋርሺያም ለደጋፊዎች መልዕክቱን አስተላልፏል።
"ሰላም ማድሪድስታስ፤ የዛሬዉን ጨዋታ አጠናቀናል፤ ጥሩ ስሜትም ተሰምቶናል፤ ሁላችሁንም ነገ ቨሲቤሌስ እንጠብቃችኋለን፤ ሃላ ማድሪድ"
@ETHIOREALMADRIDVIDEO
@ETHIOREALMADRIDVIDEO
