ኪያ Online እቁብ
Open in Telegram
በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot
Show more2 540
Subscribers
No data24 hours
-167 days
-2030 days
Posts Archive
2 537
አላባ በበርናባዉ የተካሄደዉን ፔዤን ከቻምፒየንስ ሊግ ያስወጣንበትን መንገድ እና በደስታ የሴኩሪቲ ወንበር ያነሳበትን ቅፅበት እንዲህ ያስታዉሳል። 😁
2 537
ካርሎ አንቸሎቲ ባለፈው የውድድር አመት በቻምፒየንስ ሊጉ ቼልሲ በስታምፎርድ ብሪጅ የነበረውን ውጤት ወደ በርናባው መጥቶ ሊገለብት ከጫፍ በደረሰበት ምሽት ከጨዋታ በኋላ ካርሎ አንቸሎቲ በራሱ መልበሻ ክፍል ወስጥ ሆኖ በድንጋጤ "የማይታመን ምሽት ዛሬ ካልሞትኩ ዘላለማዊ እሆናለሁ" ሲል ተስተውሏል። 🇮🇹
ከዶክመንተሪው ፊልም ተቀንጭቦ የተወሰደ
በእርግጥ ይህ ጨዋታ ሁላችንንም አስደንግጦን ነበር ፣ በስተመጨረሻ ግን ሪያል ማድሪድ ሪያል ማድሪድ መሆኑን እና በማንጛውም ሰአት ከተጛበት መንቃት እንደሚችል አሳይቶናል። Hala Madrid 🤍
