en
Feedback
ኪያ Online እቁብ

ኪያ Online እቁብ

Open in Telegram

በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot

Show more
2 556
Subscribers
-224 hours
-37 days
-330 days
Posts Archive
Kilyannnnnn 👏

📷😲

🤍😍

ኪልያን በዝግጅት ላይ

ፕሮግራሙን በዚህ ሊንክ ገብተዉ መከታተል ይችላሉ። https://www.realmadrid.com/es-ES/real-madrid-tv

ሳንቲያጎ በርናባው በአሁኑ ሰአት ኪሊያን ምባፔን ለመቀበል ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ ፕሮግራሙን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል!🔥

የስፔን ብሄራዊ ቡድን ተጨዋቾች "ሮድሪ ባሎንዶር" እያሉ ሲዘምሩ ሆሴሉ ዝም በሉ የሚገባዉ ለካርቫሀል ነዉ በማለት ለእጁ ምልክት ሲያሳይ ተስተዉሏል።👏🏻🤍

የኛ ፒትቡል የአለማችን ምርጡ ቀኝ መስመር ተከላካይ ዳንኤል ካርቫሃል።🔥

ሰበር ይህን መረጃ በምንፅፍላችሁ በዚህ ሰአት ኪልያን ኤምባፔን የያዘችዉ ፕሌግ ማድሪድ አርፋለች። 🛬

ለነገዉ የኤምባፔ Presentation ዛሬ በበርናባዉ መድረክ እና የተለያዩ ሞዛይኮች እየተሰሩ ይገኛሉ።

ቤሊ😁

እንግሊዛዊያን በዛሬዉ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ 👀😂

📹 ማክሰኞ እለት ምባፔን የሚቀበለው ቤርናቡ የሚኖረው ገፅታ ሲሙሌሽን።

🤍🔥

የክርስቲያኖ ሮናልዶ Celebration በሳንቲያጎ በበርናባዉ በተካሄደዉ ኮንሰርት ላይ። GAOT 🇵🇹🐐