cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮ ሪያል ማድሪድ ቪዲዮ (Video)

➛ አዝናኝ እና አስተማሪ ቪዲዮዎች ➛ከጨዋታ በፊትም ሆነ በኃላ የሚደረጉ የቪዲዮ ቃለ መጠይቆች ➛ በጨዋታ ወቅት የሚቆጠሩ ግቦች ➛ የጨዋታ ሀይላይቶች ( Highlights ) ➛ እንዲሁም እናተን ዘና ፈታ ያደርጋሉ ያልናቸዉን ተንቀሳቃሽ ምስሎች የምንለቅበት ቻናል ነዉ። ስለተቀላቀላችሁን እናመሰግናለን !

Show more
Advertising posts
7 498
Subscribers
-124 hours
+1517 days
+34730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ጓደኛህን ምን ያህል ታውቀዋለህ ? 🤔 🗣 ሩዲገር.....💯 @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO
Show all...
9😁 4👍 1
ማድሪድ ከክርስትያኖ ሮናልዶ በፊት 7ቁጥር ለብሶ ምትሀታዊ ጎሎችን ሚያስቆጠር ልኡል ነበራቻው! ራኡል ጎንዛሌዝ ይበላል!
Show all...
👍 34 4
ባቫርንያኑ ቢጠሏቸውም ግን የነሱ ፍቅር ልዩ ነው።😁 @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO
Show all...
😁 19👍 1
ቶኒ ክሩስ ለቪኒ ያደረጋቸው ድንቅ አሲስቶች።👌👌 @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO
Show all...
👍 27🔥 9
ለቻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ክለብህን ልትደግፍ እየሄድክ በመሃል ከተቃራኒ ቡድን ጋር አንድ የሚያደርግህ ነገር ስታገኝ። የባየርን እና ሪያል ደጋፊዎች፡🤣🤣 @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO
Show all...
😁 42
ችዋሚኒ የሙለርን ኢንተርቪው ሲያቋርጠው።🤣🤣 ሙለር እኔን ብቻ ነው ግን የሚመቸኝ?💙❤️ @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO
Show all...
👍 32 8😁 5
Show all...
👍 21🫡 6🔥 4😈 1
የቪኒ ሁለተኛ ጎል⚽️ ባየርን 2-2 ማድሪድ
Show all...
🔥 32👍 4
የኬን ጎል⚽️ ባየርን 2-1 ማድሪድ
Show all...
😨 9👍 3👏 1
የሳኔ ጎል⚽️ ባየርን 1-1 ማድሪድ
Show all...
🤬 15👏 7😨 1