cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኧኳ ነገ ተውሂድ ኧሰለፍይ ዘርማ ቻናል

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
179
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🌽 የአሟት ቃዋ 🍇 የአሟት ቃዋ ማለት በስህተት መንገድ ላይ ያሉ አብዛኛው የህብረተሰብ ክፍል የሞቱ ሰዎች በአካል ከእኛ ራቀ እንጂ በምንበላበት ጊዜ በምንጠጣበት ወቅት ከምግቡ ይድረስህ ብንለው ይደርሰዋል ብለው ያስባሉ ስለዚህ አሟት(የሞቱ ሰዎች) ከዚህ እርድ /የቡና ቁርስ ይድረስህ ብሎ ማለት የአሟት ቃዋ (የሞቱ ሰዎች ቡና) ይባላል ማለት ነው። አንዳንድ ቤትማ ማክሰኞ ጠዋት ና ሀሙስ ማታ አሟቶች ከቀብራቸው ተነስተው (በጉድጓድ የሚወጣ አይጥ አስመሰሏቸው)የቤት በር (እንፎቻ) ይቆሙና የሚያደርስላቸውና የማያደርስላቸው ሰው አየተው ይሄዳሉ ብለው አምነው የተቀበሉ በረካቶች ናቸው አሟቶች የማክሰኞ ጠዋትና የሀሙስ ማታ ላይ የቅቤ ቃዋ ተፈልቶ ዳፓ(የቆጮ ድፎ ልበለው) እሱ እጣን ተጭሶ ፣ ጫት ተጎዝጉዞ ፣በዝግታ አሟት ይድረስላቹ እያሉ ጠዋቱን ላረፈዱበትና ማታው ላመሹ ቤቶች ዱኣ አድርገው ወደ ቤታቸው አ! አ! አ!ወደ ቀብራቸው ይመለሳሉ ብለው አምነው ተቀብለው ድርጊቱን የሚፈፅሙ በርካቶች ናቸው አላህ እንዲህ ይላል والذين يدعون من دون الله لا يخلقون شيئا وهم يخلقون‌ :-أموات غير أحياء وما يشعرون ايان يبعثون እነዚያ ከአላህ ሌላ የምትጠሩዋቸው ምንንም አይፈጥሩም እነሱም ይፈጠራሉ ህያው ያልሆኑ ሙታን ናቸው መቼ እንደሚቀሰቀሱም አያውቁም። ብሎ ሲያበቃ እነሱ ዱኣ ያደረጋሉ ይላሉ። በተቃራኒው ማለትም ማክሰኞ ና ሀሙስ ቡና አፍልቶ ቆሎ ያቀረበ ጉዱ! አሟቶች ተራግመው ይሂዳሉ ብለው አምነው ህዝቡ እንዳይዘናጋ እንደ ደርስ(ት/ት) እያስተማሩ ይገኛሉ በተለይ የረመዳን 15ኛው ቀን የአሟት ቃዋ ያላፈለማ አለቀለት ከአሁን አሁን የአሟቶች እርግማን ደረሰብኝ ከልጆቼ ጋር ልጠፋ ነው እያሉ በፍርሀት የፌስታል ኮሽታ የሚያስደነግጣቸው በርካቶች አሉ። አልፎም ባለ ሲቲዎችስ (አዶቶ) በርካታ ናቸው ሲቲ ማለት: ቡና ከተወራበት አልጠጣም እያሉ ቡና ቀጂዎች እስከሚያልቅ ድረስ እንዳይናገሩ የሚያደርጉ ሴቶች ናቸው እነዚህ ሴቶች (ቡና ቀጂዎቹ ) ከተናገርሽ አሟቶች በርግገው ይጠፋሉ ብለው በማሰባቸው ነው ይህን እቃቃ ጨዋታ የመሰለ ስራ ሚሰሩት ። ለነገሩ እንደ ማይደርሳቸው ራሳቸው ይመሰክራሉ ምን ብለው "ቃዋው ለኛ ሽታው ለአሟቶች ጮምቦው ለጓሮ " በማለት 🍐ግን ለቡና ይህ ክብር ተሰጠው 🍐 እኔ ማውቀው ቡና ማለት: አንድ ገበሬ ተክሎት ውሃ እያጠጣ፣እየኮተኮተ አሳድጎት ሲያፈራ ተለቅሞ በፀሀይ አድርቆት በአህያ ጭኖ ገበያ ወሰዶ ሽጦ እናቶቻችን ገዝተው አምጥተው ለቅመውት ፣እሽት አድረገው አጥበውት ከአንድም ሁለት ሶስቴ በብረት ምጣድ ተቆልቶ አይበቃህ ተብሎ ተወቅቶ ገለባና ፍሬው ተለይቶ እንደገና ተቆልቶ ተወቅቶ /ተፈጭቶ በፈላ ውሃ ተንተክትኮ ሲፈላ የሚጠጣ አየደል እንዴ? ታዲያ ለምን ያክል ክብር ተሰጠው ሻይስ ምን አጥፍቶ ነው ወይስ ለአሟቶች አይደረስም ? አላህ እኛንም ቤተሰቦቻችን ከእንዲህ አይነት ዝቅጠት ይጠብቀን። اللهم امين Jlalu Nesre February 10/2011 t.me/JlaluNesre17 t.me/JlaluNesre17
Show all...
🌽 የአሟት ቃዋ 🍇 የአሟት ቃዋ ማለት በስህተት መንገድ ላይ ያሉ አብዛኛው የህብረተሰብ ክፍል የሞቱ ሰዎች በአካል ከእኛ ራቀ እንጂ በምንበላበት ጊዜ በምንጠጣበት ወቅት ከምግቡ ይድረስህ ብንለው ይደርሰዋል ብለው ያስባሉ ስለዚህ አሟት(የሞቱ ሰዎች) ከዚህ እርድ /የቡና ቁርስ ይድረስህ ብሎ ማለት የአሟት ቃዋ (የሞቱ ሰዎች ቡና) ይባላል ማለት ነው። አንዳንድ ቤትማ ማክሰኞ ጠዋት ና ሀሙስ ማታ አሟቶች ከቀብራቸው ተነስተው (በጉድጓድ የሚወጣ አይጥ አስመሰሏቸው)የቤት በር (እንፎቻ) ይቆሙና የሚያደርስላቸውና የማያደርስላቸው ሰው አየተው ይሄዳሉ ብለው አምነው የተቀበሉ በረካቶች ናቸው አሟቶች የማክሰኞ ጠዋትና የሀሙስ ማታ ላይ የቅቤ ቃዋ ተፈልቶ ዳፓ(የቆጮ ድፎ ልበለው) እሱ እጣን ተጭሶ ፣ ጫት ተጎዝጉዞ ፣በዝግታ አሟት ይድረስላቹ እያሉ ጠዋቱን ላረፈዱበትና ማታው ላመሹ ቤቶች ዱኣ አድርገው ወደ ቤታቸው አ! አ! አ!ወደ ቀብራቸው ይመለሳሉ ብለው አምነው ተቀብለው ድርጊቱን የሚፈፅሙ በርካቶች ናቸው አላህ እንዲህ ይላል والذين يدعون من دون الله لا يخلقون شيئا وهم يخلقون‌ :-أموات غير أحياء وما يشعرون ايان يبعثون እነዚያ ከአላህ ሌላ የምትጠሩዋቸው ምንንም አይፈጥሩም እነሱም ይፈጠራሉ ህያው ያልሆኑ ሙታን ናቸው መቼ እንደሚቀሰቀሱም አያውቁም። ብሎ ሲያበቃ እነሱ ዱኣ ያደረጋሉ ይላሉ። በተቃራኒው ማለትም ማክሰኞ ና ሀሙስ ቡና አፍልቶ ቆሎ ያቀረበ ጉዱ! አሟቶች ተራግመው ይሂዳሉ ብለው አምነው ህዝቡ እንዳይዘናጋ እንደ ደርስ(ት/ት) እያስተማሩ ይገኛሉ በተለይ የረመዳን 15ኛው ቀን የአሟት ቃዋ ያላፈለማ አለቀለት ከአሁን አሁን የአሟቶች እርግማን ደረሰብኝ ከልጆቼ ጋር ልጠፋ ነው እያሉ በፍርሀት የፌስታል ኮሽታ የሚያስደነግጣቸው በርካቶች አሉ። አልፎም ባለ ሲቲዎችስ (አዶቶ) በርካታ ናቸው ሲቲ ማለት: ቡና ከተወራበት አልጠጣም እያሉ ቡና ቀጂዎች እስከሚያልቅ ድረስ እንዳይናገሩ የሚያደርጉ ሴቶች ናቸው እነዚህ ሴቶች (ቡና ቀጂዎቹ ) ከተናገርሽ አሟቶች በርግገው ይጠፋሉ ብለው በማሰባቸው ነው ይህን እቃቃ ጨዋታ የመሰለ ስራ ሚሰሩት ። ለነገሩ እንደ ማይደርሳቸው ራሳቸው ይመሰክራሉ ምን ብለው "ቃዋው ለኛ ሽታው ለአሟቶች ጮምቦው ለጓሮ " በማለት 🍐ግን ለቡና ይህ ክብር ተሰጠው 🍐 እኔ ማውቀው ቡና ማለት: አንድ ገበሬ ተክሎት ውሃ እያጠጣ፣እየኮተኮተ አሳድጎት ሲያፈራ ተለቅሞ በፀሀይ አድርቆት በአህያ ጭኖ ገበያ ወሰዶ ሽጦ እናቶቻችን ገዝተው አምጥተው ለቅመውት ፣እሽት አድረገው አጥበውት ከአንድም ሁለት ሶስቴ በብረት ምጣድ ተቆልቶ አይበቃህ ተብሎ ተወቅቶ ገለባና ፍሬው ተለይቶ እንደገና ተቆልቶ ተወቅቶ /ተፈጭቶ በፈላ ውሃ ተንተክትኮ ሲፈላ የሚጠጣ አየደል እንዴ? ታዲያ ለምን ያክል ክብር ተሰጠው ሻይስ ምን አጥፍቶ ነው ወይስ ለአሟቶች አይደረስም ? አላህ እኛንም ቤተሰቦቻችን ከእንዲህ አይነት ዝቅጠት ይጠብቀን። اللهم امين Jlalu Nesre February 10/2011
Show all...
ቀብረኛ ይትጎዤ ጣዖት አታምርቪ [ነብየንዳ ﷺ] - ቀብር ተዝስር በፎር ኧረሶት ኤትፈቀድ። - በቀብር ፎር ኮረንቲ አምሮት ኤትፈቀድ። - በቀብር ፎር ይፀፉዬ ኤትፈቀድ። - በቀብር ፎር ቤት(ደሪህ) ኧረሶት ስርም ኤትፈቀድ። - ኧግሬድ/ኢሽታ ቀብር ዘይሮት ኤትፈቀድለማ። ኢማሙ ማሊክ መወጣ ቢዉሪ ኪታበሁና የዝረከቦኸማ ነብዩ ﷺ ዝካ ባሮም፦ “አላህ ሆይ! ቀብረና ይትጎዤ ጣዖት አታምርቪ፤ የነብየሁና ቀብር መስጂድ አይፖም በጠበጦ ሰብ የአላህ ማት ብረታሞም።” ዛ ታዘዊ በአብሬት በቁቤ ያረሰዊ የቀብር ቤት (ደሪሕ) ፍፁም ተእስልምና ተነብዩ ሜያ ይትቃረን ዘንጋዉ የቾቺ ያነ። ዛ ደሪሕ ዝካ ኧጭር ያጥሌ ኧደፋምታ ገግመታ ኧጭርመታ ይዋንርዬ ይትገባ። አላህ ሐቅ ሐቅነተታ ያተሽንደ ንትቜፐኔኸማ ያቢንደ ባቢል ባጥልነተታ ያተሽንደ ንሰኺኔኸማ ያቢንደ። ኮፒ t.me/JlaluNesre94
Show all...
🍏 በአላህ አትጋሮት 🍎 ∼∽∽∽∽∽∽∽∽∽ ክፍል አንድ ★ ሽርክ በዛ ምድር ቲፎፅሙዮ ፣ አላህ አንሞንታ የዋረን ከባድ ወንጀሉ ። ነገር ግን ንቃህረንራ ዛ! ከባድ ወንጀል አንሂነይታ፣ ንቃህር ሰብ ኧሽርክ ምንነተታ ኧሽርክ አደጋ ባሃሮተታ ፣ ሽርክ በዱንያ በአኼራ ከባድ ቅጣት ያስከትለኸ ፣ ሽርክ ዘላለም ጀሃነም ያዘወትረኸ ፣ በአላህ አትጋሮት አፐዊ ወሄ ማይና በሙሉ ያብላሸኸ ባንሃሮተታ ሽርክ እንደ ቀላል ዘንጋ ያዥን። ስለዚህ ሀሮት ነረበንረ። ☞ ሽርክ በሮት ኧአላህ ሀቅ/ መብት ኧኸረ ኢባዳ/አምልኮት ተአላህ ውጭ የኸረ አካል አሞት ፣ ልክ አላኸኸ አምልኮት። ንቃህር ሰብ ሽርክ ቲውሪ መስቀል አጠርጥሮት፣ ቤተ ክርስቲያን ሆሮት ፣ እየሱስ ጌታው በሮት ብቻ ይᎀስን። ከፊል ሰብ ሽርክ በሮት ተአላህ ውጭ ፈጣሪ ነረ ፣ ተአላህ ውጭ ይረዝቅ ነረ፣ ይብረ ሰብ ብቻው ሽርክ አይፐ ይᎀስን አነ። ዝመህኖ ሽርክ ቢኸሮም ሽርክ ተዛ በላይ ሰፋ ኧባረ ቃሩ። ★ተአላህ ውጪ ኧጨቆሰ ፣ ተአላህ ወጪ ስራኒ የባረ፣ ተአላህ ውጪ ኧግዣናኸ የባረ፣ ተአላህ ውጪ እንጎድ ቃር አንጠ፣ አትጋራ ይውሪ። አት ሰብ ሙሉ በሙሉ አላህ ተገዞት ቲቸ ብቻ እንኸረ ሽርክ አይፐ ይውሪ አነ ። አላህ ቲያመልክ ጎን ተጎን እንጎድ ቃር ቲያመልኩ፣ ለምሳሌ፦ ቁርኣን ትንቀራነ ቲና እኩል / እማቴ ይቀራ ሰብ ሸሪካኛ ንብኔ ፣ ስለዚህ ሽርክ በሮት ሇይት ቃር /ዘንጋ እኩል አምሮቱ። 🌷 ተኢስላም ያወጣ ንቂየ ወንጀል ሽርክ በሮት ፣ ተአላህ ውጪ አነ አካል አላሀኸ ተገዞት ፣ ስራኒ በሮት ፣ ከጅሎት፣ ስረፎት በሮቱ።ተአላህ እኩል አይፐዊታ ። ለምሳሌ፦ ተአላህ ውጪ ይጨቁሺ ኤነታ ፡ ሰማይ አርዳ እን በኧጀታ አነ አላህ ብቻው፣ ይጨቁሺም አነ፣ ጤና በበከረ፣ ዚግነት በጠቦጠን ፣ አፊያታ በጠበጠ፣ ይጨቁስኔ ይገባ አነ አላህ ብቻው። 🌶 ተዛታ ዞር በይተ ፤ ተአላህ ውጪ ሷሊህ ኧኽር፣ ወልይ ኧህር ፣ ነብይ ኧኽር፣ መላኢካ ኧኽር ኧጨቆሰ በኸረ ሽርክ ደን ወጠቀ። በዛ ምድር ንቊየ ወንጀል ፈፀመ፣ ኧንቃር! ተአላህ እኩል አይፐኖም። 🧇አላህ ዘር ማንዘረንራ ተሽርክ ኧቀየንረ! ይቀጥልተይ ........... ወንድም ጅላሉ ነስሬ ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇 t.me/JlaluNesre17 ኧምክራሁ @JlaluNesre_bot ተጠቀሞ
Show all...
~_~_~ ኧሽርክ ጠነማ‼️ ~_~_~ በጉራጊኛ ቋንቋ 🌾 ሽርክ በሮት ኣአሏህ ይትገቦ የኸረቦ ኢባዳ(አምልኮ) እንጎድ (ኧነብይ፣ ኧመላኢካ፣ ኧሳሊህ፣ ኧወልይ፣ ኧጂን፣ ወዘተ) ቃር አሳልፎት አሞት ሽርክ ይዉሪ። #ጥያቄ፦ ምቃ ምቃሩ ተኣላህ ዉጤ አሳለፉም ባሙሚ(ከተሰጠ) ሽርክ ይዉሪ ያነ❓ #መልስ፦ ተአላህ ዉጤ ባንጪ፣ ተአላህ ዉጤ ስለት በገፔ፣ ተአላህ ዉጤ በጨነቅነ ግዝየ ስራኒ በዋሪ፣ ተኣላህ ዉጤ አባ ኧግዞን በዋሪ፣ ተኣላህ ዉጤ ቀዬ/ቀሮን በዋሪ፣ ተኣላህ ዉጤ ኢባዳ ስኔፈ በሰነፊ፣ ተኣላህ ዉጤ ኢባዳ ንማጀ በረሞጂ፣ ተኣላህ ዉጤ በትመኴ፣ የመሳሰሉትን ኢባዳ አይነት እንጎድ ቃር አሳልፎት አሞት ሽርክ ይዉሪ ፡፡ 🌾በአሏህ ሱብሃነሁ ወተዓላ አጋር አብሮት ኧሁታ ሸሪክ አብሮት ተኣላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ዉጤ ተገዞት ይምር ኧኽር ኧጨም ኧኽር ጫይትም ኧኽር ጣናቃም ኧኽር ኹቸረነም ኧኽር ሸይኽም ኧኽር ኮከብም ኧኽር መላኢካም ኧኽር ዌም እንጎድ መኽሉቅ ተገዞት {ኢባዳ ኧትቤረ ቃር አሳልፎት አሞት} ቅቂየ ሽርኩ። በአሏህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በቁርዓነታ ኧዝረኲን ኸማዉ፦ ( إِنَّ اللَّهَ لَا يَغْفِرُ أَن يُشْرَكَ بِهِ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَٰلِكَ لِمَن يَشَاءُ ۚ وَمَن يُشْرِكْ بِاللَّهِ فَقَدِ افْتَرَىٰ إِثْمًا عَظِيمًا ) النساء (48) «አሏህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በሁታ ያትሻረከ ሰብ ኤመር ተሽርክ ዉጤ አነ ወንጀል ግን ኧሸን ሰብ ይመር። በአላህ ያትጋራ ሰብ ተወንጀል እንም ንቅ ወንጀል ቾተም»። 🌾ተኣላህ ዉጤ በኮጀሊ ተዝም ዉጤ አነቦ ቃር ተአላህ ዉጤ አሳለፈም ያመ ትስልምና ያወጣ የኸረ ሽርክ ቾተም ሽርክ በሮት ዝኸታዉ። #ጥያቄ፦ ሽርክ በምራህር ይሸጂ❓ #መልስ፦ በዄት። 1⃣. ንቅየ ሽርክ። ንቅየ ሽርክ በሮት ተእስልምና ያወጣ። አት ሰብ በቀልብመታ የኽር፣ በአለመትመታ የኽር፣ በሜናታ ኣአላህ ይትገቧን ቃር ተኣላህ ዉጤ አሳለፈም ባመ ሽርክ ቾተም። በፎሬ ተዝረዘሪዮ ህኖ ኤነት አት ቃር ተአላህ ዉጤ አሳለፈም ያመ ተእስልምና ያወጣ ሜና ቾተም። #ጥያቄ፦ ንቅየ ሽርክ ቲዉሪዮ ህኖ ኧምሳሌ ጥቅስ❓ #መልስ፦ ↪️ ተኣላህ ዉጤ ጠቁሶት ንቅየ ሽርኩ ። አላህ ዝካ ባረም፦ ( وَلَا تَدْعُ مِن دُونِ اللَّهِ مَا لَا يَنفَعُكَ وَلَا يَضُرُّكَ ۖ فَإِن فَعَلْتَ فَإِنَّكَ إِذًا مِّنَ الظَّالِمِينَ ) يونس (106) «ተአላህ ዉጤ ኤጎዳኸም ኤጠቅምኸ ቃር አጠቁስ። ቤ ባኸም በጨቆስኸ ተሙሽሪ ህኖ ትኸርቴ»። [ዩኑስ 106] ↪️ ተኣላህ ዉጤ ኢባዳ ስኔፈ ስረፎት ንቅየ ሽርኩ። አታት ነብይ፣ ወልይ፣ ሸይኽ፣ አሟት፣ ኧረቜ አነ ቃር፣ ጂን፣ ይጎዶዬ ይችሎ በሮት ስረፎት ንቅየ ሽርኩ። አላህ ዝካ ባረም፦ ( أَلَيْسَ اللَّهُ بِكَافٍ عَبْدَهُ ۖ وَيُخَوِّفُونَكَ بِالَّذِينَ مِن دُونِهِ ۚ وَمَن يُضْلِلِ اللَّهُ فَمَا لَهُ مِنْ هَادٍ ) الزمر (36) «ተአላህ ዉጤ ባነ ቃር ያሴንፎከ! አላህ ኧባሪያታ ኤወጣለዌ»? … ↪️ተኣላህ ዉጤ ኢባዳ ንማጀ ንመዶት ንቅየ ሽርኩ። አላህ ይረሙጂኸማ ሸይህ፣ ወልይ፣ ነብይ፣ ንመዶት እንጎድም ተኣላህ ዉጤ አነ ቃር ንመዶት ንቅየ ሽርኩ። አላህ ዝካ ባረም፦ ( وَمِنَ النَّاسِ مَن يَتَّخِذُ مِن دُونِ اللَّهِ أَندَادًا يُحِبُّونَهُمْ كَحُبِّ اللَّهِ ۖ وَالَّذِينَ آمَنُوا أَشَدُّ حُبًّا لِّلَّهِ ۗ) «ተሰብ ትከ ተአላህ ዉጤ ሸሪክ ይጠብጦምታ አላህ ይረሙጂኸማ ይረምደዊ። ዛ ያመረቦ ግን የአላህ ንማጀሁና ኧጥነከረ ቃሩ» [በቀራ 165] 2⃣. እርሲየ ሽርክ። እርስየ ሽርክ ተእስልምና አያወጣ። ግን ተንቅየ ወንጀል (ተዚና፣ ተወለድ…) ይሜዝሪ። እርሲየ ሽርክ ኧንቅየ ሽርኬንየ ያሰራ ግዝየም ነረ። #ጥያቄ፦ እርስየ ሽርክ ቲዉርዮ ህኖ ኧምሳሌ ጥቅስ❓ #መልስ፦ ↪️ ሰብ ያዥንኸማ ኢባዳታ ይሸክት ሰብ፣ (ሰብ ያዥሌ ኢባዳ ያቤ ሰብ፣ ሰብ ይሰሟሌ ኢባዳ ያቤ ሰብ) [ሪያ] ነብየንዳ ﷺ ዝካ ባሮም፦ «እያ አሁ ንቃር ኧሰርፍንሁ ቃር እርስየ ሽርክ ሪያዉ» ባሮም። ↪️ ተኣላህ ዉጤ የተነ [የማለ] ሰብ ሰይደንዳ ﷺ ዝካ ባሮም፦ «ተአላህ ዉጤ ባነ ቃር የተነ በእርግጥም በአላህ አትጋራም» [ሰሒህ አቡዳዉድ እንጎድመሁና ዘገበዊም።] ↪️ አላህም ኧከሌም በባረ [በአላህም በአኸም በረካ] ነብየንዳ ﷺ ዝካ ባሮም «አላህም ኧከሌም በባረ አትበሮ ነገር ግን አላህ ተህም አንቄ ኧከሌ በባረ በሮ»። [ሰሒህ አቡዳዉድ እንጎድመሁና ዘገበዊም።] አላህ ሆይ❗️ይናም፣ በይተሰበንዳም፣ ደቦመንዳ ተሽርክ ቀየንደ። _______ https://t.me/beguraginantmamane
Show all...
🍏በጉራጊና🍏ዲነንዳ ንትማማርነ 📚ኧቴለግራም ቻነል📚

✓በዝ ግሩፕ በጉራጊና ቋንቋ ብንም ዘዬ(ብእነሞሪና፣ በምስቃኒና፣ በጒቲና፣ በጎማሪና፣ በኧዢና፣ በሶዲኛ፣ በቸኺና፣ በእንደጋኚና፣ በአበሽጊኛ …ወዘተ) ተቁርዓን ተሓዲስ ተኡለማ ምንጭ ያነን ትምርት ንትመነቴ። ብንም ወረዳ ያነሁ ጎፔ ኧተሞንዳ ተቅራቀሮ። ✓አድሚን አብሮት ቸነም። ሶዲኛ ይዂር ሰብ ቲተርፍ። ምርየ ኤነት አስተያየት ባነንሁ ንትቐፐነ ናሆንደ ✓ሰብ አድ አምሮ

🍓 ቁርኣን የወረደው በህይወት ላለ ሰው እንጂ ለሞተ ሰው አይደለም 🍅 ★ አላህ " ታስተነትኑት ዘንድና በረከት ያለበት ሲሆን ቁርኣን በእናንተ ላይ አወረድን፣ የልብ ባልተቤቶች ይገሰፁበትም ዘንድ" ይላል ☞ ሶሃባዎች በቁርኣን ትዕዛዝ ለመስራትና ከክልከላው ለመራቅ ተሸቀዳድመዋል፣ በዛም በዱንያም አኼራ ለድል በቅተዋል ፣ ዱንያ ና አኼራቸው አሳምረውበታል። # ነገር ግን ሙስሊምች ቁርኣንን መማር በተዉ ጊዜ ፣ በሃዘን ቀናት በሙታን ላይ የሚነበብ አድርገው በያዙት ጊዜ፣ ለልዩነት ና ለውርደት ተዳርገዋል። "" መልዕክተኛው አለ ፣ ጌታዬ ሆይ ህዝቦቼ ቁርኣን የተተወ አድርገው ያዙት "" ያለውን የአላህ ቃል ተረጋገጠባቸው። 🥕አላህ ቁርኣን በህይወት ላሉ ሰዎች ሊቀሩት ና ሊሰሩበት አውርዶታል። ሙታኖችማ ስራቸው ተቋርጧል፣ ሊቀሩትም ይሁን ሊሰሩበት አይችሉም፣ ለነሱ ተብሎ የተቀራውም አይደርሳቸውም። ከልጅ ቢሆን እንጂ «« አንድ ሰው ሲሞት ስራው ይቋረጣል ፣ ቀጣይነት ያለው ሶደቃ የሰጠ ፣ ሰዎች የሚጠቀሙበት እውቀት ያስተማረና ለሱ ዱኣ ሚያደርግለት ልጅ ያለው ሲቀር»» ☞ ኢብኑ ከሲር " ለሰው ልጅ የሰራው እንጂ የለውም " የሚለውን ሲተረጉሙ˝ አንድ ሰው የሌላ ሰው ወንጀል እንደማይጫንበት ሁሉ እሱ ያልሰራው የሌላ ሰው ስራ አጅር አያገኝም˝! ይላሉ። ✔ ከዚህ በመነሳት ኢማሙ ሻፍዕይ " ቁርኣን በጀባታ( በስጦታ) ለሞተ ሰው አይደርስም ፣ በዚህ ላይ ነብዩም አላዘዙም ፣ ሰሃቦችም አልሰሩበትም፣ መልካም ቢሆን ኖሮ ይቀድሙን ነበር" ይላሉ!!! ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇 http://t.me/JlaluNesre17 http://t.me/JlaluNesre17 አስተያየት ወይም መስተካከል አለበት የምትሉት ካለ! @JlaluNesre_bot አድርሱኝ
Show all...
አንቅሽ በዝረከዊ እንጣር ኢረሸይዌ? እንጣር ስረፍተዊ አንቅ➹ ይትቀፐርተይዌ?ግጥም➸ በጎፓያና ፏአድ ነጋሽ!!➹ t.me/JlaluNesre94
Show all...
አንቅሽ በዝረከከዊ.m4a10.45 MB
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድም እና እህቶች እስቲ ዛሬ በጉራጊኛ እንማማር ☞ አብታዶተንራ ቲዝረከውዮ ኧሽርክ ንግግር አተታ ንንሳነ ፦ ✔ አባ በጥራራሁ """"""""""""""""""" ገክሮም ስሞን እንዴ ተአላህ ውጤ ይቅየ ፣ ተውጥጥ ያተርፍ፣ ተሰነፊኔ ክቻ ነጃ ያወጣ ሟን ነረ ። ግን ቤተ ሰበንራ አባ በጥራራሁ ፣ ቀረውንረ ፣ አት ሙጥጥ እነከደንረ ባሮምታ ተአላህ ውጤ የኸረ አካል ይቂየነዌ የትማፀኖ። ☞ አላህ በቁራነታ ኧናሁቸረኘታ ምር ባረኖም "« قل أعوذ برب الناس»" በሰብ ትከ ጌታ ኧትቂየ በር" ኧስበዊ ቡችር ይቂዬ ቃር ነረ በር አምባረኖምታ በአላህ ኧትቂየ በር በረኖም። ★ እና አላህ ይና ቀሮት ፣ ተክቻ አትርፎት፣ ሙጥጥ ቃር ንሶት ቌᎀንታው ወይስ ማይና ባይደብስወኸ ተሁታ ውጭ በጥራራሁ ቀረውኝ ንብነ አነ። ☞ ዛ! በጥራራሁ ይብረውዮ አካል ፦ ይናበየ ይበሮ ፣ ይሰጦ ፣ ባሸ ያዥኖ፣ መጨረሻመህኖ የመቶ አካል ነዎ ። ☞ አይበራ፣ አይሰጭ ፣ ባሸ አያዥን፣ አይሞት አላህ ይና ቀሮት አይከቡድንታ። ስለዚህ በአላህ ጥራር ብቻ ነበንደ። ቤተሰበንራም ናስተምነዮ አላህ ተሽርክ የቀየነረ!! ኧኳታ ጀፐርሁ ቡችር ግዚየ በቡችር ቃር ኧዣፐረሸ። ኧገኜ ጎፓዋሁ ጅላሉ እን ሰብ ይሰራኸ ናሰራጭኔ http://t.me/JlaluNesre17
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ኧሐጅ አርካን ምራሕርኖ? አርበትኖ፦ 1⃣ ኢኽራም አብሮት፣ 2⃣ በአረፋ ቁሞት፣ 3⃣ ጠዋፍ (አልኢፋዳ) ቶቶት 4⃣ ሰዓይ ዛሕኖ አሐጅ አርካኖ። https://t.me/beguraginantmamane
Show all...
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድም እና እህቶች እስቲ ዛሬ በጉራጊኛ እንማማር ☞ አብታዶተንራ ቲዝረከውዮ ኧሽርክ ንግግር አተታ ንንሳነ ፦ ✔ አባ በጥራራሁ """"""""""""""""""" ገክሮም ስሞን እንዴ ተአላህ ውጤ ይቅየ ፣ ተውጥጥ ያተርፍ፣ ተሰነፊኔ ክቻ ነጃ ያወጣ ሟን ነረ ። ግን ቤተ ሰበንራ አባ በጥራራሁ ፣ ቀረውንረ ፣ አት ሙጥጥ እነከደንረ ባሮምታ ተአላህ ውጤ የኸረ አካል ይቂየነዌ የትማፀኖ። ☞ አላህ በቁራነታ ኧናሁቸረኘታ ምር ባረኖም "« قل أعوذ برب الناس»" በሰብ ትከ ጌታ ኧትቂየ በር" ኧስበዊ ቡችር ይቂዬ ቃር ነረ በር አምባረኖምታ በአላህ ኧትቂየ በር በረኖም። ★ እና አላህ ይና ቀሮት ፣ ተክቻ አትርፎት፣ ሙጥጥ ቃር ንሶት ቌᎀንታው ወይስ ማይና ባይደብስወኸ ተሁታ ውጭ በጥራራሁ ቀረውኝ ንብነ አነ። ☞ ዛ! በጥራራሁ ይብረውዮ አካል ፦ ይናበየ ይበሮ ፣ ይሰጦ ፣ ባሸ ያዥኖ፣ መጨረሻመህኖ የመቶ አካል ነዎ ። ☞ አይበራ፣ አይሰጭ ፣ ባሸ አያዥን፣ አይሞት አላህ ይና ቀሮት አይከቡድንታ። ስለዚህ በአላህ ጥራር ብቻ ነበንደ። ቤተሰበንራም ናስተምነዮ አላህ ተሽርክ የቀየነረ!! ኧኳታ ጀፐርሁ ቡችር ግዚየ በቡችር ቃር ኧዣፐረሸ። ኧገኜ ጎፓዋሁ ጅላሉ እን ሰብ ይሰራኸ ናሰራጭኔ http://t.me/JlaluNesre17
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.