cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Fil A Fro👑👑

Timeline Cross - @pannel_admin_support ▀▀

Show more
Advertising posts
189
Subscribers
No data24 hours
-617 days
-41030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
Well done👐 አሁን እንደ አዲስ እንጀምራለን🫶 ደና ደሩ🙂
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
For last time ስንዴውን ከእንክርዳዱ እንለያለን 😌 ከብዛት ጥራት🫶
Show all...
👍 2👎 1
ከእናንተ ጋር የመግባባቴ ሚስጥር😉
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ትግስተኛ መሆን እና ከሰዉ መሳይ ገጣባ አህዮች ጋር መግባባት የምትፈልግ ከሆነ try this game😂😂
Show all...
አውቃለሁ ሁላችሁም አንዳንድ ሰው ራሱን የሚያይበት መንገድ ያናዳቹሃል። 😊 ግን እንደ እባብ ቀጥቅጠህ ቀጥቅጠኽ ግደለው እስኪያስብላችሁ ድረስ ይሆናል ንዴታችሁ?😩
Show all...
ፍቅር እና ስሜት የተምታታበት ትውልድ 🥺🚶‍♀
Show all...
በተመሳሳይ ሰዓት ልታናግሩት የምትፈልጉትም ልታናግሩት የማትፈልጉት አይነት ሰው የለም?😏
Show all...
በነገራችን ላይ አዲስ ዓመት ማለት ምንም ማለት አይደለም። የቁጥር ለውጥ ብቻ ነው። 2010...2011...12...13...14...2015....2016...2017...18..19...20 ውስጣችሁ በየዓመቱ በዛሬዋ ቀን የሚሰማችሁ ስሜት አለ። እኔ ጋርም አለ ግን ትናንት ጳጉሜ 5 የነበረው ቀን እና የዛሬው መስከረም ፩ እኩል አንድ ቀን ናቸው። መለወጥ ከፈለጋችሁ ጥቅምት 30 ... የካቲት11ም ሰኔ 7ም ቀን ነበሩ። ብቻ ግን በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ወረቀት የያዙ ፈላዎች ለዛ ልጅ እንስጠው እየተባባሉ ሲመጡ ...
Show all...
የዚህን አመት ባዶ ሸራ በደማቅ እና ደስተኛ በሆኑ ቀለሞች ይሳሉት! በ 2016 ለጤና ፣ ለደስታ እና ብልጽግና! ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና እና የብልጽግና እንዲሆን እመኛለሁ!!!!!
Show all...