en
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

Open in Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ʜᴀʟᴀʟ™

Channel ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 11 013 subscribers, ranking 8 329 in the Religion & Spirituality category and 3 030 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 11 013 subscribers.

According to the latest data from 09 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -210 over the last 30 days and by -8 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 8.68%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 5.70% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 956 views. Within the first day, a publication typically gains 628 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 23.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 10 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

11 013
Subscribers
-824 hours
-507 days
-21030 days
Posts Archive
እስኪ ከአልሀምዱላህ በላይ መከፋትን መደሰትን ማዘንን የሚገልፅልን ቃል አለን😢 ?! ብቻ አልሃምዱሊላህ ❤️

ኪችን ገብተው ሚስቶቻቸውን ስራ ለሚያግዙ ለነዛ እንቁ ወንዶች የአላህ ሰላም እዝነት ተከታትሎ ይስፈንባቸው የስራ ፎቢያ ያለባቹ ወንዶች ግን አድቡ😭

https://t.me/ramdua_notes ትጠቀማላትችሁ ተቀላቀሉን

Repost from Ramdha Notes ✍
​የዛሬው ተግባር (Action Plan):-
ዛሬ ዱዓ ስታደርግ "ያ ረቢ! እዝነትህ ከወንጀሌ በላይ ነውና በእዝነትህ እቀፈኝ" ብለህ በሙሉ ተስፋ ለምነው። እንዲሁም ዛሬ አንተም ለሰዎች አዛኝ ሁን፤ "በምድር ላሉት እዘኑ፣ በሰማይ ያለው ያዝንላችኋል" ተብሏልና።

018.mp326.61 MB

ያ ረብ ችግሬን እንደ ሱረቱል ከውሰር ያጠረ ሪዝቄን እንደ ሱረቱል በቀራ የሰፋ ኑሮዬን እንደ ሱረቱል ኢኽላስ ታሪኬን እንደ ሱረቱል ዩሱፍ ያማረ አርግልኝ🤲🏻💖

እስኪ የሰሀባ ስም ሁለት ሁለት comment ላይ ጣፉ አንዴ የተጠራ መድገም አይቻልም ቢያንስ 70 ሰሀባ ስም እንሙላ 🫠✨

ድካሜም ጥማቴም ሆነ ረሃቤ ያንተ ድምጽ የጆሮ ታምቡሬ ከመድረሱ ይወገዳል😮‍💨 ውዱ የሰፈራችን ሙአዚን

🌙ነብዩ (ﷺ) ጾማቸውን ሲያፈጥሩ በመጀመሪያ የሚመርጡት ምን ነበር? 🌙Add 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 🗄𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊

የረመዷን 1/3 ኛው አልቋል 🙂

💡 እንደ ሀሳብ ግን ከኢፍጣር ቡኋላ የምንቀየር ሰዎች ቀንም ሆነ ከመግሪብ ቡኋላ ረመዷን ረመዷን ነው🙌 ➜ወር ማለት የብዙ ቀን ና ምሽት ጥርቅም ነው። አላህ በፆማቸው ከሚጠቀሙት ባሮቹ ያድርገን🤲         መልካም የኢባዳ ጊዜ

ሀላችሁም ሊንኩን ተጭናችሁ Like አድርጉለኝ እስከ ነገ ተራዝሟል፤ ቻናል ያላችሁም Post አድርጉልን እናሸንፍ🫶❤️ https://t.me/Sle_qelbachn1/1394

😭
😭

💡ለእውቀት ፈለግዎች በሙሉ💡 ٰ    • ☆° 🌹🌹🌹• ☆°• ☆ °  • ☆ 🌹🌹🌹🌹  ☆አበባውን • °🌹🌹🌹🌹🌹 ☆በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ☆🌹🌹🌹🌹🌹🌹 💎እስላምክ ° :.   * •    🌹🌹🌹🌹🌹🌹   💎 ቻናሏችን  ☆🌹🌹🌹🌹🌹      ° ☆☆  * • ○        • ○ 🌿🌹🌹🌿   • °   🌿🌿  ☆☆          •        🌿        • ○ ° 🌿  • 𝐇 ☆ 🌿  • °🌿🌿    • 𝐔 °        🌿           🌿🌿🌿     •𝐃 °      🌿      🌿🌿🌿🌿     ☆   • 𝐇 °   🌿    🌿🌿🌿🌿    ☆  • 𝐔 °        🌿 🌿🌿🌿🌿         • 𝐃°     🌿 🌿🌿🌿° :.   * • ○     ☆     • 𝐖 °   🌿        °• 𝐀 °      🌿° :.   * • ○              𝐕  🌿° . °☆  . * ● ¸ .☆★ 𝐄 🌿° :.   * • ○ °               🌿     ☆°. 🌿. * ● ¸ ☆            🌿                 🌿     በቀላሉ ይቀላቀላሉን ። ★° . * . °☆  . * ● ¸ .    ★  ° :.   * • ○ 🌟ለመ🀄️ላ🀄️ል⬇️ 🌟𝐀𝐝𝐝 ሱናና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥        👇👇👇👇 © 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸

እንደኔ ተራዊ ከልጃቹ ጋር ለመስገድ ያብቃቹ 🥲

Repost from N/a
📣 ሙስሊም ወንድ ተማሪ ነህ? መልስህ "አዎ!" ከሆነ ይህ መልዕክት ላንተ ነው ‼️ https://t.me/+Lzale7erLpFhZjg0 https://t.me/+Lzale7erLpFhZjg0 መልስህ አዎ ከሆነ ምን ትጠብቃለህ 🙂

https://t.me/Sle_qelbachn1/1394 ሊንኩን ተጭናችሁ Like አድርጉለኝ 10 ደቂቃ አለን🥲

📣 Free Scholarship with Certificate 📣 🤍🤍➖➖📖📖📖📖➖➖🤍🤍 📚የነብያት ፋና ኢስላሚክ ሴንተር ከመርከዝ አቡ ሀኒፋ ጋር በመተባበር ሽልማት ያለው አዲስ ቻሌንጅ አዘጋጅተናል። ⏰️ ግዜው አሁን ነው መቆጨት ቀረ እንሆ ሰዎችን invite በማስደረግ ወደ ቻናሉ ለሚጋብዙ አሸናፊዎች በአለም አቀፍ ሙስተዋ መሰረት ከገንዘብ ክፍያ ነፃ የሆነ የኦንላይን የትምህርት እድል አመቻችተናል። ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🥇 ከ1ኛ እስከ 50ኛ ለወጡ 📚 የ2 አመት ሙሉ የሀዲስ ኮርስ (በደረጃ) – በሸይኽ ሙሀመድ ሸይኽ ሙስጦፋ ምሽት 3:00 1⃣ علم الحديث 1) أربعين النووية 2) عمدة الأحكام 3) بلوغ المرام 4) رياض الصالحين 5) تجريد مختصر صحيح البخاري 2⃣ مصطلح الحديث 6) منظومة البيقونية 7) نخبة الفكر 8) اختصار علوم الحديث 9) نزهة النظر 10) ألفية السيوطي 11) ألفية العراقي 12) ضوابط الجرح والتعديل 13) تدريب الراوي 3⃣ كتب السنة 14) صحيح البخاري 15) صحيح مسلم 16) الجامع الترمذي 17) سنن أبي داود 18) سنن النسائي 19) سنن ابن ماجه ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🥈 ከ51ኛ እስከ 100ኛ ለወጡ 📘 የ1 አመት ከ6 ወር የአቂዳ ኮርስ (በደረጃ) – በሸይኽ ጀማል አደም ጠዋት 12:00 1️⃣ التوحيد والعقيدة 1) تعلم الصبيان التوحيد 2) شرح ستة مواضيع من السيرة 3) تفسير كلمة التوحيد 4) الواجبات المتحتمات المعرفة على كل مسلم ومسلمة 5) تلقين أصول العقيدة للعامة 6) رسالة ثلاث مسائل 7) معنى الطاغوت ورؤوس أنواعه 8) الأصول الجامعة لعبادة الله وحده 9) بعض فوائد سورة الفاتحة 10) نواقض الإسلام 11) مسائل مستنبطة 12) ثمان حالات استنبطها الشيخ 13) ستة أصول عظيمة مفيدة 14) رسالة في توحيد العبادة 15) الأصول الثلاثة 16) القواعد الأربعة 17) المسائل الجاهلية 18) مفيد المستفيد 19) كشف الشبهة 20) كتاب التوحيد 21) فضل الإسلام 23) أصول الإيمان 23) كتاب الكبائر 24) عقيدة التوحيد للشيخ صالح الفوزان 25) كتاب التوحيد للشيخ صالح الفوزان 26) الإرشاد للشيخ صالح الفوزان 27) فتح المجيد للشيخ عبد الرحمن آل الشيخ 28) عقيدة أهل السنة والجماعة للشيخ ابن عثيمين رحمه الله 29) العقيدة الواسطية لشيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله 30) القواعد المثلى للشيخ ابن عثيمين رحمه الله 31) شرح عقيدة الواسطية للشيخ فوزان 32) الفتوى الحموية 33) جواب الاعتراضات 34) العقيدة التدمرية ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🥉ከ101ኛ እስከ 150ኛ ለወጡ 📗 የ1 አመት የኢማሙ ሻፊዕይ የፊቅህ ኮርስ (በደረጃ) – በሸይኽ አብደሸኩር ሱሩር ምሽት 3:00 1️⃣ الفقه الشافعي 1) سفينة النجا 2) سفينة الصلاة 3) مختصر اللطيف 4) متن أبي شجاع 5) الياقوت النفيس 6) مختصر الكبير (بافضل) 7) عمدة السالك 8) منهاج الطالبين 9) فتح الوهاب 10) فتح الجواد ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🏅ከ151ኛ እስከ 200ኛ ለወጡ 📖 የ6 ወር የተጅዊድ ኮርስ (በደረጃ) – በአቡ ሂሻም ሀሰን ሙሀመድ ምሽት 4:00 1️⃣ علم التجويد 1) رياضة اللسان على النطق بأحرف القرآن 2) هداية المستفيد 3) مفتاح التجويد 4) تحفة الأطفال 5) مقدمة ابن الجزري 6) البرهان في تجويد القرآن 7) سلسبيل أو التحفة السمنودي ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ⚰ በዚህ አካውንት ሙሉ ስማችሁን በመጻፍ ሌሎችን የምትጋብዙበትን ሊንክ ጠይቁ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 🤍@HudHud_waver 🤎 🔗🔗 የተላከላችሁን ሊንክ በግሩፕ ወይም በቻናል ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ። እነሱ ወደዚህ ቻናል በገቡ ቁጥር በስማችሁ እየተቆጠረ ይሄዳል። 🏅 አሸናፊዎች የሚሆኑት 200 ሰዎች ብዙ ሰዎችን በሊንካቸው ያስገቡ ተሳታፊዎች ናቸው። 🌙ይህ ቻሌንጅ በረመዷን 30ኛ ቀን ይጠናቀቃል⚠️ 📚ትምህርቱ በሸዋል 6 ይጀምራል🔛 ⏰️ ከጁምዓ እና እሁድ ቀን ውጭ ባሉ 5 ቀናት ይሰጣል። 📚 ሁሉም ተማሪዎች በመማሪያ ክፍል አድሚን ይሆናሉ። 📃 ለሙራጃዕ እንዲመች ሴት🧕 ለብቻ ወንድ📖 ለብቻ ይሆናል። ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌐 የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ! 🌿🤍🤍 🔍🔍🔍🤍🤍🌿 📚 የነብያት ፋና ኢስላሚክ ሴንተር 🌐 Telegram Channel🔹👇👇 🔗 https://t.me/+utjT0gYDlFw2NTc0 👥 Telegram Group:⬆️⬆️⬆️ 🌀 @yenebyatfanamemamarya ✅በኢኽላስ በሰፊው 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 🔣🔤🔤🔤🔤 ይደረግ⬇️⬇️⬇️ ➡️More information 🙋⬇️ ☑@HudHud_waver