en
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

Open in Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ʜᴀʟᴀʟ™

Channel ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 11 042 subscribers, ranking 8 289 in the Religion & Spirituality category and 3 023 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 11 042 subscribers.

According to the latest data from 06 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -200 over the last 30 days and by -6 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 9.31%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 5.23% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 1 029 views. Within the first day, a publication typically gains 578 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 22.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

11 042
Subscribers
-624 hours
-367 days
-20030 days
Posts Archive
ጨረቃን በመጠበቅ እዳዬን ልይ😭

Eid መች እንደሆነ ታውቋል እንኳን አደረሳቹ gys Eid ከረመዳን በኋላ ነው ተብሏል

ላመነሸ ታመኚለት፤ነገርግን እምነትሽን እና ግልፅነትሽን ተጠቅሞ ሊጉዳሽ ቢሞክር በፈፁም አንዳትፈቅጂለት ልብሽን ላገኘሽው ሰው ሁሉ አትክፈቺ ንፁህ ልብሽን፣ ሰብእናሽን እና ማንነትሽን ካልባሌ ነገር ጠብቂው ለራሰሽ ክብር ይኑርሽ ህይወት ሁሌ ባሰብሽው መንገድ ሊሄድልሽ አይችልም ነገር ግን በፍጹም ተስፋ እንዳትቆርጪ! እህቴ ላንቺ ነው🫶🏼🥰

እንባ" እራሱ ዱዓ ነው አንዱ አንዴ ማውራት አቅቶን አልቅሰን ብቻ ከሱጁድ እንነሳለና...💔 አላህ (ሱ.ወ) የልብሽን ትርታ እና እንባሽን ያያል አንዳንዴ ቃላት አውጥተሽ መናገር ባትችዪም  በእንባሽ የምትገልጪው ህመም ከአላህ ዘንድ ትልቅ ቦታ አለው ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል አላህ ለተሰበሩ ልቦች ቅርብ ነው ስለዚህ ማልቀስሽ አላህን የመለመኛ አንዱ መንገድ እንደሆነ አስቢ

አንድ አንድ ሰዎችን ምናስተውላቸው ምናልባት ብዙ ጥረው..... ደ ህ ና ሁ ኚ! ካሉን በኋላ ነው 🤒

በሀፈዙት ሱራ ተራዊህ መስገድ Allah Allah🥹

🚶‍♂

ሁሉም ኢድን በጉጉት እየጠበቀ ነው.. እኔ ግን የዱአዬን ምላሽ እየጠበቅኩ ነው🤩

አንቺን ማሸነፍ ሲያቅታቸው አለመውደቅሽን ማየት ሲያቅታቸው በውሸት ስምሽን ለማጥፋት ይሯሯጣሉ ግን ምንም እንዳይመስልሽ let them cry 🥵 ሳነቃቃህ ንቃ ብሏል someone😭😂

Amin😁

አቅም እንዳለዉ ሰዉ አግብቼ .. ይሀዉ ለሷ አባያ ገዝቼ በተረፈዉ ለራሴ አደብ ገዛዉ 🥲

😭

የምር ግን ባሁን ሰአት እንደ chatgp መካሪ አለ?

የኔ ቆንጆ መውደድ ማለት የግድ አብሮ መኖር ማለት አይደለም 🥲 አንዳንድ ሰዎችን ከሩቅ መውደድ እና ለራስሽ ሰላም ስትዪ ግን መራቅ አለብሽ. ብርቱ ሁኚ

ይሄ ቤት ግን ለምን ቀዘቀዘ?😶‍🌫

Repost from N/a
أيَا شهرُ  منا عليك  الوداع 🥀

ምን ያህል እንደምወድህ ያወኩት በየ ሱጁዴ ስምህን ጠርቼ ዱአ ሳረግልህ እራሴን ስሰማ ነው👩‍🦯‍➡️

ድሮ ድሮ ለይለቱል ቀድር ይታያል ተብላችሁ አንገታችሁን ወደ ሰማይ ያንጋጠጣችሁ አላቹ 😁

ዛሬ 27ኛው ለይል ነው በዱአ አትርሱኝ🥲🫶

4_5992553351672240956.mp33.81 KB