cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የሰለፊዮች ድምፅ በሀበሻ ምድር

ይህ ቻናል የተለያዩ አስተማሪና አነቃቂ የሆኑ ትምህሮችን፣ ሙሃደራዎችን፣ የቀደምት አኢማዎችን ንግግሮች እንዲሁም የተለያዩ በጊዜያችን ያሉትን የሱና ዑለማዎች ፈትዋና ንግግር የምናቀርብበት ቻናል

Show more
Advertising posts
814
Subscribers
+124 hours
+37 days
+1230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

📍የታላቁ ሸህ አብዱል ሀሚድ አል ሀጁሪ ሪሳላ በሙስጠፋ ላይ 📌የኡለማዎችን ምክር እንደማይሰማ እና ኡለማዎች ምን ያክል እንደመከሩት እና እንደለፋለት ያሳያል 💥ሁሉም ሰለፊ ፊትናውን ተረድተው አለህን ሊፈሩ እና ሊሪቁት እንደሚገባ ኡለማዎች ያሳስባሉ 👉 በዘረኝነት ለመለያየት በወንድሞች መሀል ተህሪሽ ለማድረግ የሚሞክረው والله الحمد والمنة ሰለፊዮች ከሀያ ዓመት በላይ ዘርም ብሄርም አያቁም 🔗 https://t.me/merkezassunnah/10714
Show all...
👍 2
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ 👉🛑ዛሬ እለተ እሁድ ከዝሁር ሶላት በኃላ በመስጅደል #አንዋር የተደረገ ወሳኝና አንገብጋቢ የሆነ ሙሀደራ መደመጥ ያለበት ጣፋጭ ሙሀደራ በማድመጥና ሼር በማድረግ ላይ እንመክራለን‼️ وهي محاضرة اجتماع أهل السنة والجماعة في مسجد الأنوار ببلاد الحبشة محاضرة قيمة بعنوان:((الإعلام بعوامل الثبات على الحق والإسلام". )) يوم الأحد ١١/ذو القعدة/ ١٤٤٥هـ، بمسجد الأنوار - في بلاد الحبشة 👉⭕️🔖የኢስቲቃማ (የሰባት) አሳሳቢነትና ሀቅን ለመናገር የሰዎችን ፊት ማየት እንደማያስፈልግ  በሰፊው የተብራራበት መደመጥ ያለበት ጣፋጭ ሙሀደራ»🔖 للشيخ المفضال والداعية المبارك/ أبي يحيى كمال بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه☁ #በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው ሸይኻችን አሸይኽ አቡ የህያ ከማል ኢብኑ ሙሀመድ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው 👉⭕️ወንድማማችነትን ስለ ማጠናከር‼️ 👉⭕️ስለ ተክፊሪውና ለቂጡ ሙስጦፋ ተዳስሶበታል ማድመጥ መመከር መገሰፅ ብቻ ሳይሆን መስራትም ጭምር ይሁን‼️ 👉🛑ይደመጥ ይደመጥ‼️          ⌚ الــــدقيقة:- 1:14:48                 🎙📍وكانت في جامع أنور (وسط عاصمة الحبشة أديس أبابا) بعد صلاة الظهر يوم الأحد الموافق (١١/ذو القعدة/١٤٤٥هـ) نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين.. https://t.me/AlEmanhabssha/28092
Show all...
01:36
Video unavailableShow in Telegram
=======አፈነዳዋለሁ❗️❗️===== ከውስጥ በድብቅ የምትሰሙት ድምፅ የፋኖ አባል ነገር ነው።የኡመር ገነቴን ድምፅ ሲያስተጋባ። እነ ኡመር ሙስሊሙ ቢታረድ ቢሰደድ ቢዘረፍ አይገባቸውም።ምርቃናው ብቻ ሟሟቅ ነው የሚፈልጉት። በዚህ ሶስት ቀን ውስጥ ፋኖ ጎንደር ላይ ቁርአን የሚያስቀራ ሰው ገደለ።ለዚህም አፀፋ ይሆን ዘንድ፦ የተገደሉትን ኢማም ደም የመለሰው የወገራው ጀግና! በጎንደር በወገራ ወረዳ ጉንትር ቀበሌ አቶ ካሳው ሲሳይ ዐብድ-ል-ቃድር ለረጅም ሥዓት ከተዋጋ በኋላ ከቀኑ በስምንት ሰዓት ተሰዉቷል፡፡ ቦታ እየቀያየረ አላስጠጋ ብሎ ለረዥም ሰአት የተዋጋ ሲሆን በወቅቱ የነበረው መሪያቸውን ጨምሮ አራት ፋኖ ጥሎ ጥይት ሲጨርስ ተሰዋ።  ⭕️ፋኖ በወሰደው የበቀል ርምጃ፦    1) አንድ ቤት ሙሉ ንብረት እንደያዘ ተቃጥሏል፣    2) 400 ሺህ ብር የሚገመት ሁለት ክላሽ ኮፕ መሣሪያ፣    3) 50 ሺህ የሚገመት አምሥት የፍየል ሙክት    4) 500 ሺህ የሚገመት ጤፍ እና አብሽ፣    5) 160 ሺህ ብር የሚገመቱ ሁለት በሬዎች፤ በአጠቃላይ 1,110,000 ሺህ ብር የተቃጠለውን ቤቱና ንብረቱን ሣይጨምር ዘርፈዋል፡፡ እውን እነዚህ ሙስሊሞች ወሀብዮች ስለሆኑ ነው??!የሚገደሉት። አቶ ፋኖ በቀላሉ የሚሸውደው ጀላጅል ሙስሊም ነኝ ባይ አገኘ። ያኛውን አርጄ እስክመለስ አዚሁ ጠብቁኝ ይላቸዋል ይጠብቁታል ያርዳቸዋል።ከዚያም ለቀሪዎቹ በጎች እኛ እናንተን ሳይሆን ወሀብዮችን ነው የፈለግነው ይሏቸዋል።እነሱም አሏህ ያግዛችሁ ይሏቸዋል። በጋበግ❗️ https://t.me/OfficialDemas/4984
Show all...
▫️محاضرة قيمة 🎤للشيخ المبارك/ أبي يحيى كمال بن محمد الحبشي حفظه الله ورعاه 📻تابعوا المحاضرة على البث المباشر بالضغط على الرابط أدناه👇🏻 📌احرصوا على الإستفادة ودلوا غيركم فالدال على الخير كفاعله https://t.me/AlEmanhabssha?livestream https://t.me/AlEmanhabssha?livestream https://t.me/AlEmanhabssha?livestream
Show all...
አል<=>ኢማን/الإيمان ቁርአን እና ሀዲስ የሰለፎች ግንዛቤ የሚተላለፍበት ቻናል‼

<<القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة>> {إياك والتحزب} {إن الذين فرقوا دينهم وكانوا شيعا لست منهم فى شئ} #ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-"የሱኒይ፣ዑለማ ፈትዋዎች፣ ዱሩሶች፣ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ ዱዐቶች ጥሪ የሚተላለፍበት ቻናል ነዉ‼ ዳዕዋ አሰ–ሰለፊያ በሐበሻ الله ይጠብቃት አሚን!!

🌹✍ ትዝብት ነዉ ትርፉ ብዙ ቃል ላወጣ ብዙ አሰብኩና ዉስጤን አስገድጄ ተዉኩት ከንደገና ተናጋሪ ሁሉ የሚያ ደምጠዉ ቢያጣ ዝምታን መረጠ ራሱኑ ሊቀጣ እኔም እንዳሰብኩኝ ከአፌ ቃል ላዉጣ መናገር ትርፍ ነዉ ለዉጥ ላላመጣ ብዪ አስብኩና መናገሬን ተዉኩት ግን በምክንያት ነዉ ይህን ያደረኩት ሁሉም ይቅር አልኩኝ ለራሴዉ ወስኜ የዉስጤን በዉስጤ አኖርኩት አፍኜ ኡ/ ረ 👇👇📌📌 https://t.me/Efadalezd_lebada
Show all...
አል እፋዳ ለዘመድ ለባዳ

↪️ ይህ ቻናል በኡስታዝ አቡ ዐብድላህ አልጀበሊ የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች፣ ሙሓደራዎች፣ ፈታዋዎች፣ ኹጥባዎች፣ ተቀርተው ያለቁና እየተቀሩ ያሉ ኪታቦች የሚለቀቁበት ኦፊሻል ቻናል ነው። ቻናሉን በማሠራጨትና ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካ

💯 3
🎧 የመርከዘ አስ ሱና {ቂልጦ ጎሞሮ} የጁመዓ ኹጥባ ። 🔖 بعنوان: « الإفصاح بفضل الإصلاح » 🔖 «ሰዎች መሀል ማስታረቅ» 🔜 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁሙዓ ኹጥባ ትርጉም። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ብን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 🗓️ ጁማድ አል-ኡላ {18-1445 ሂጅሪያ } አርብ በታላቁ መርከዝ አስ ሱና {ቂልጦ_ጎሞሮ}አላህ ይጠብቃት። تابعوا المحاضرات على الرابط ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 🔗 https://t.me/merkezassunnah/8854
Show all...
✍     ከፊል የቀብር ስርዓቶች!! 💫ቀብር መዘየር የተወደደ ነው፤ 💫ከቀብር ቅጣት መጠበቅ የተወደደ ነው!! 💫ተቀባሪዎች በሕያዋኖች ዱዓም ይሁን ምፅዋት ይጠቀማሉ፤ 💫ቤት ውስጥ መቅበር ክልክል ነው፣ 💫ሙስሊም በካፊሮች መሃል, ካፊርም በሙስሊሞች መሃል መቅበር አይበቃም፤ 💫በቀብሮች መሃል በጫማ መጓዝ አይበቃም፤ 💫ቀብር ላይ መሄድ፣ መቀመጥም ይሁን መቆም አይበቃም፤ 💫ቀብር ለመዘየር በሚል (ሩቅ መንገድ) ጉዞ መውጣት አይበቃም፤ 💫የቀብሩ ሙሌት ከፍ ማድረግ፣ ቀብሩ ላይ መገንባት፣ አርማታ መስራትም ይሁን ጄሶ ማድረግ አይበቃም፤ 💫ቀብር ላይ መስገድም ይሁን ወደ ቀብር መስገድ አይበቃም፤    /ኡስታዝ አቡ ቀታዳ አላህ ይጠብቀው/   🎧ሙሉ ሙሓደራውን ያድምጡ 👇👇 https://t.me/merkezassunnah/8815
Show all...
መርከዝ አስـሱናህ [ቂልጦ ـ ጎሞሮ]

🎼የመርከዘ አስ ሱና የዕለተ ቅዳሜ ሙሓደራ🎼 💥ብድዓ እና አደገኝነቱ 💥 🍥የቀብር አህካሞች 🍥 📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙 በኡስታዝ:- አቡ ቀታዳ አብደላህ አለህ ይጠብቀው አለህ ይጠብቀው። 🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ {ቂልጦ -ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት። 📆በዕለተ ቅዳሜ, በቀን 13/03/2016 EC 🔗

https://t.me/merkezassunnah/8815

🖇 ዘረኝነት_አደገኛ_በሽታ ነዉ 🗂 በሚል ርዕስ  የተዘጋጀ  ገሳጭ  የሆነ  ሙሀደራ። 🎧ለሙስሊሞች ሁሉ  ይደመጥ ።          🕹ላልደረሳቸው በማድረስ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን ። 🎙በሸይኽ አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደላህ حفظه الله تعلى يا شارح الصدور ومطهر القلوب وميسر الأمور ، يا باسط اليدين بالرحمة اللهم نقنا من الهم والحزن ، وافتح لنا أبواب السعادة والأمل ، https://t.me/ASselefiyehcom7777
Show all...
የሙስጠፋን ጉድ አንብቡ 👇👇 ሸይኽ አቡ ሙሀመድ አብዱልሀሚድ አዙዕከርይ ስልጤ ነው ማለት ነዉ ? ما لكم كيف تحكمون 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 አይ ሙስጠፋ እኔ ኤሄን ሳቅ ነው የጠለሁ ስለዝህ ተው ተመለስ የሱ ወጠጤዎችም ተመለሱ በውስጥ መስመር ገብታቹህ አብዋራ ከምታነሱ هداكم الله 👇👇👇 https://t.me/Abueshek/7266 👆👆👆
Show all...