LEARN TECH ||ethiopia ®
Open in Telegram
We are dedicated to provide tech tips and other tech related information. #join and #share
Show more1 495
Subscribers
No data24 hours
-107 days
-5530 days
Posts Archive
ይሄን የዓለማችንን ቁጥር 1 ቢሊየነር የኢለን መስክን የኤክስ (የቀድሞ ትዊተር) ፖስት ማታ ነው ስክሪን ሹት ያነሳሁት። አስተማሪና ተስፋ ስላለው ላጋራችሁ ወደድኩ።
ዓለም አቀፍ ተቋማት ላይ ለመቀጠር ዘመድም ሆነ ፒኤችዲ አይጠይቅም።
ገራሚ የኮዲንግ ዕውቀት አለኝ የምትሉ ትዊተር ላይ ደቨሎፐር አድርገን ስለምንቀጥራችሁ፤ አሪፍ የኮዲንግ ሥራዬ ነው የምትሉትን code@x.com ላይ በኢሜይል ላኩልን ብሏል።
ከየትኛውም ዩኒቨርስቲ በድግሪም ሆነ በማስተርስ አሊያም ፒኤችዲ አትመረቁ። መመረቅ ግደታ አይደለም። ብቻ ስኪሉ ካላችሁ ኑ ብሏል። ይሄው የፕሮግራሚንግ ቋንቋ ገደብ ስለሌለው አለሁ የሚል ሰው አሪፍ ሥራውን ይላክላቸው።
በአጭሩ ጎበዝ ሁኑ። ይህን ስል ለካምፓስ ትምህርት ትኩረት አትስጡ አላልኩም። ግን ብቃት ካለ ከካምፓስ ሰውም በላይ ቀድማችሁ ያለ ዘመድ አዝማድ በብቃታችሁ ብቻ እንደ ጎግል፣ አማዞን፣ ማይክሮሶፍት፣ ኤክስ፣ ሜታ፣ ቴስላ፣ ኤንቪዳ… ባሉ ተቋማት ላይ መስራት ትችላላችሁ።
||
+1
#AsiyaKelifa🇪🇹
ኢትዮጵያዊቷ ተማሪ አሲያ ኽሊፋ የ2025 ሁዋዌ ሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር አለም አቀፍ አምባሳደር ሆና ተመረጠች።
የሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር ዓመታዊ የስልጠና መርሃ ግብር፣ ከሁዋዌ ታዋቂ የማኅበራዊ ኃላፊነት ስራዎች መካከል አንዱ ነው፡፡
ይህ ፕሮግራም ባለፈው ሳምንት የ2025 የሁዋዌ ሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር አለም አቀፍ አምባሳደሮችን መርጦ አሳውቋል።
ከተመረጡት 12 አምባሳደሮች መካከል በኢትዮጵያ የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የአራተኛ ዓመት የኮምፒውተር ሳይንስ ተማሪ የሆነችው አሲያ ኽሊፋ ትገኛለች።
ሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር ዓላማውን ያደረገው በዓለም ዙሪያ ያሉ ወጣት ተማሪዎችን በአጭር ጊዜ ስልጠና የዲጂታል ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን አረዳዳቸውን ማሳደግ ነው።
ለዚህም አጫጭር ስልጠናዎችን፣ ዓለም አቀፍ ውድድሮችን እና የተመራቂዎች ማህበር እንቅስቃሴዎች (አልሙናይ) ተሳትፎ እንዲጎለብት ይሰራል።
የባህል ልውውጦች አስፈላጊነት እና የስራ ፈጣሪነት መንፈስ ማዳበር ላይም ትኩረት ያደረገ ሲሆን ከተሳታፊዎች መካከልም ከአንድ ሶስተኛ በላይ የሚሆኑትን ሴቶች በማድረግ የተለያዩ ልዩነቶችን ለማስተናገድና ለማካተት ቁርጠኛ ሆኖ ይሰራል።
የአሲያ የአለምአቀፍ አምባሳደር ሆና ለመመረጧ በሁዋዌ ሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር 2024 ፕሮግራም ስኬታማ ተሳትፎ ማድረጓ አስተዋጻኦ ያደረግ ሲሆን ይሄውም እ.ኤ.አ. በ2025 በቻይና ውስጥ በሚካሄደው የአይሲቲ ታለንት ዲጂታል ጉብኝት በአካል እንድትሳተፍና የተግባር ልምድ እንድታገኝ፣ እንዲሁም በሌሎች ትልልቅ አለም አቀፍ ዝግጅቶች ላይ ተገኝታ የቴክኖሎጂ ተግባራዊ እውቀት እንድትካፈል እድል ይሰጣታል።
የአለምአቀፍ አምባሳደር ፕሮግራም የተቀረጸው የሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር እ.ኤ.አ. ከ2008 ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ ያሉትን የፕሮግራሙን ተሳታፊዎች ግንኙነት ለማጠናከር ነው።
የፕሮግራሙን ዓለም አቀፍ ተደራሽነት ለማስፋትና የተሳታፊዎች መማማርና ትስስር እድሎችን ለመፍጠር ያተኮረ ነው። ፕሮግራሙ ወጣት መሪዎች የፕሮግራሙን ዋና እሴቶች የሆኑትን ዲጂታላይዜሽን፣ ፈጠራ፣ ስራ ፈጠራ እና ዘላቂነትን እንዲላበሱ ይሰራል።
የአለምአቀፍ አምባሳደሮችን የመምረጥ ሂደት በፕሮግራሙ ድህረ ገጽ በኩል ማመልከቻ በማስገባት የሚጀመር ሲሆን፣ እጩዎች ግንዛቤያቸውን እና አመለካከታቸውን ለመገምገም የታለሙ ስድስት ቃለ መጠይቆች ላይ በመሳተፍ ምላሽ ይሰጣሉ። ከዚያም የዳኞች ቡድን ሁሉንም ማመልከቻዎችና ምላሾች ይገመግማል፣ አመልካቾች ስለ ዓለም አቀፍ አምባሳደር መርሃ ግብር ያላቸው ግንዛቤ፣ የመግባባት ችሎታ፣ የአለም አቀፍ ማህበረሰብ ተሳትፎ እና ለድርጊት ያላቸው ቁርጠኝነት ላይ በመመርኮዝ የእጩዎች መረጣን ያከናውናል።
መረጃው ትምህርት ሚኒስቴር ነው።
#አሲያኽሊፋ 👏 #AsiyaKelifa
@tikvahethiopia
✏️Telegram hack🖋
ቴሌግራማችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level
✅ ማንኛውንም link ነክታችሁ Telegram login አድርጉ ቢላችሁ በፍፁም Login እንዳታደርጉ።
✅ Device Passcode ተጠቀሙ።
ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ።
ይህን ለማስተካካል
Settings - privacy and security - passcode
✅ 2-step verification ተጠቀሙ።
2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው።
Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት።
ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ።
✅ ከ2 በላይ device ላይ አትጠቀሙ።
Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል።
ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate sessions እያላችሁ ቀንሷቸው።
✅ በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ።
✅ ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ።
✅ የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ።
✅ ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው ካያቸው በኋላ የሚጠፉ) ሚሴጆችን ላኩ።
✅ የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት።
✅ በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ።
Phone number - Nobody
Last seen & online - My contacts
Profile photos - My contacts
Forwarded message - Nobody
Calls - My contacts
Group & channels - My contacts
እንዲሁም ከዚህ በፊት የለቀቅኳቸውን ቪዲዮዎችን ብትከታተሉ ምርጥ እውቀትን ልታገኙ ትችላላችሁ
✅✅✅#ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!✅✅✅
https://t.me/learn_tech16
https://t.me/learn_tech16
😀የሚገራርሙ የቴሌግራም ቦቶች
9 best telegram bots
1. @TextTSBot የምትፈልጉትን ፅሁፍ ወደ voice ለመቀየር
2. @downloader_tiktok_bot ማንኛውንም የtik tok video ያለምንም water mark download ለማድረግ
3.@SearcheeBot የፈለጋችሁት የtelegram channel በ ፈለጋችሁት topic መርጣችሁ ታገኛላችሁ
4. @AI_Background_Remover_Bot ከዚሁከ ቴሌግራም ሳትወጡ የፎቷችሁን background remove መድረግ ትችላላችሁ
5. @gamee በጣም ምርጥ game እዚሁ telegram ላይ ብቻችሁን or ከ ጓደኞቻችሁ ጋር መጫዎት ትችላላችሁ
6.@GeezNumberBot የምትፈልጉትን ቁጥር ወደ geez ለመቀየር
7.@TexifyBot ማንኛውንም ፎቶ ወደ text ይቀይራል አማረኛም ይሰራል
8.@InstaMediaDownloaderBot ከ instagram እና twitter photo እና video down load ታደርጉበታላችሁ
9.@apkdl_bot ማንኛውንም playstore ላይ ያለ app እዚህ bot lay በ ፈለጋችሁት version ታገኙታላችሁ🔥🔥🔥
~~`````~
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY
https://t.me/learn_tech16
https://t.me/learn_tech16
`~`````Best telegram bots
@LetMeSeeMe_Bot የራሳችሁን የቴሌግራም አካውንት መረጃ የምታገኙበት bot ነው። ማለትም እስከ ዛሬ ያደረጋችሁን profile pictures, username, id, name የመሳሰሉትን መረጃዎች የምታገኙበት bot ነው። ቻይንኛ ስለሆነ /start ካላችሁ በኋላ /me በማለት መላክና መጠቀም ትችላላችሁ።
@youtube የዩቲዩብ ቪዲዮ ከቴሌግራም ሳትወጡ search ማድረግ የሚያስችላቸሁ bot ነው። አጠቃቀሙ @vid ብላችሁ search ማድረግ /የሚፈልጉትን ነገር መፃፍ።
@stickerator_bot የቴሌግራም sticker በምሰሩበት ጊዜ @Stickers የሚጠይቃችሁን photo format ያለ ምንም ተጨማሪ editing tool ወደዚህ bot በመላክ ብቻ ፎቷችሁን @Stickers ወደሚፈልገው ፎቶ ፎርማት መቀየር ትችላላችሁ።
@YTranslateBot yandex Translate engine በመጠቀም ማንኛውንም ቋንቋ መተርጎም ትችላላችሁ።
@StickersToolsBot ማንኛውንም የቴሌግራም sticker በPNG format ማውረድ የሚያስችላችሁ bot ነው።
@GmailBot የ Gmail official bot ሲሆን ይህንን bot በመጠቀም ከቴሌግራም ሳትወጡ gmail መጠቀም ትችላላችሁ።
https://t.me/learn_tech16
https://t.me/learn_tech16
👋 whats up families
Learn tech||Ethiopia የቴሌግራም ቻናል የተለያዩ technology ነክ መረጃዎችን እና tip ኦች ወደ እናንተ ለማድረስ ሙሉ ዝግጅት ማጠናቀቁን እየገለጽን ቻናላችንን join እና share በማድረግ ለብዙዎች እንዲደርስ እንድትተባበሩ እንጠይቃለን.
https://t.me/learn_tech16
https://t.me/learn_tech16
📝 Assignment 😔
🗃 Project 😨
⌛ Tests 😰
😬 Quizzes 💔
🥶 Worksheet 🪓
😪 Last year exams 🪓⚔
📚 Reference books/materials 📚😓
🗒 Revision 😞
🫤 Lab 🥱
🗂 A lot of raw, unopened chapters 😮💨😰😭
😶 Getting the desired department 😶
😩 Grades 😵💫🪦⚰
🥸 Teachers' behavior 🫥
☠️ Final Exam knocking my door 💀👽
....
Me:
Highschool 40 ደቂቃ መማር ለምደህ እዚ 3 ሰዓት ሲሆንብህ... 😅
Your rxn in the classroom 😂
.
ጀለስህ ቅዳሜ ጠዋት ቀስቅሶህ "ካፌ ረፍዷል ... ሊዘጋ ነው" ሲልህ . . .
ለምን ገደል አይገባም ... ልተኛበት!🤨 😁
● Join 👉 https://t.me/gibi_meme2
ጀለሶችህ ክላስ ቀተው ለattendance ብለህ ብቻህን ሰግጠህ ሄደህ attendance የለም ሲባል😭
https://t.me/gibi_meme2
