en
Feedback
LEARN TECH ||ethiopia ®

LEARN TECH ||ethiopia ®

Open in Telegram

We are dedicated to provide tech tips and other tech related information. #join and #share

Show more
1 495
Subscribers
No data24 hours
-107 days
-5530 days
Posts Archive
አሊን መስክ ከቻት ጂፒቲ ባለቤት ኦፕንኤአይ ከወጣ በኋላና መካከል ላይ ባላቸው አለመግባባት የተነሳ እነሱን ለመፎካከር በቅርብ አመት ውስጥ ያቋቋመው አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ላይ ያተኮረው xAI የተሰኘው ተቋሙ፤ በLLM ዘርፍ ያለውን ፉክክር ለመቀላቀል ያስጀመረውን ግሮክ ቻትቦት 3ኛ ቨርዥን ዛሬ ይፋ አድርጓል። በቅርቡ የቻይናው ዲፕሲክ በአነስተኛ ሪሶርስ ይህን ዘርፍ ካስደመመ በኋላ በዘርፉ ብዙ ተከታታይ ነገሮችን እየታዘብን ነው። ከዲፕሲክ በኋላ እዛው ቻይና አሊባባ Qwen 2.5 Max ቨርዥን ለቆ ዲፕሲክና ሌሎችንም እንደሚቦንስ ተናግሮ ነበር። በተለይም ኮድ ከመፃፍ ባሻገር እዛው ላይ ረን ማስደረጉና ለዲበግ ማመቸቱ ጥሩ ነበር። ወዳው በዚህ ዘርድ ስሙ የናኘው የቻትጂፒቲ ባለቤት ኦፕንኤይ o3 ሞደሉን በሚኒ እና ሃይ ይፋ አደረገና በአንፃሩ ምላሽ ሰጠ። ከዛው ከቻይና ኦምኒሂውማን 1 (Omnihuman-1) እና ኪሚ ኤአይ (Kimi AI) ሩጫውን ተቀላቀሉ። የአሜሪካ የኤአይ ገናናነት ጥርጣሬ ውስጥ ገባ። ምናልባትም ሩጫው በሁለቱ ኃያላን መካከል መሰለ። ትንሽ ቆይቶ ጎግል ጀሚናይ 2 ሞደሉን በተለያዩ የፍላሽና ፕሮ አማራጮች፣ እንዲሁም ዲፕሲክ ይበልጥ የናኘበትን፤ ጃትቦቶች ለተጠየቁት ነገር ምላሽ ከመስጠታቸው በፊት የማሰብ ሂደታቸውን የሚያሳየውን ቲንኪንግ ሃሳብ ጨምሮ ብቅ አለ። o3ም ላይ ተጨምሯል። ኦፕንኤአይ በሪኢንፎርስመንት ለርኒንግ ጽንሰ ሃሳብ እንደ አድስ ሙሉ ፓራሜትሮቹን ትሬይን ማድረግ ሳይጠበቅበት ትናንት ጂፒቲ 4o ሞደሉን የበለጠ አሻሽሎታል፣ ባለፈ ሰርቹንም ያለ ሳይንአፕ ከፍቶት ብዙ አፖችን ቀድሞ በዓለም 6ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። በዚህ ሁኔታ እያለን፤ ድምፁን አጥፍቶ የቆየው የኤክስኤአዩ ግሮክ ቨርዥን 2 ላይ ቆሞ ነበር። ግና ይሄው ዛሬ 200,000 ጂፒዩዎች ላይ ትሬይን የተደረገ ቨርዥን 3ቱን ይፋ አድርገዋል። በሁሉም ሊባል በሚችል መልኩ አሁን ላይ ያሉትን ቻትቦቶች ቦንሷቸዋል። ያውም ሰፋ ባለ ርቀት። ጭራሽ ከታች ያያዝኳትን ጌም ሶልቭ አድርጎ ስመለከት ተገረምኩ። በርግጥ ኤአይ እንደ ቸዝና መሰል ያሉ ጌሞችን ከሂውማን ኤክስፐርት በልጦ መቅደሙ በተለያዩ አመታት ተከስቷል። ግን በዚህ ደረጃ ለተጠቃሚ ግልፅ ሆኖ ሲመጣ፤ ነገሮች ወደየት ያመሩ ይሆን ያስብላል። ከLLM የዘለለ ሩጫው ወደ ኤጀንቶችን አጣምሮ ከቀጠለ፤ በተለይም በቅርቡ ቪ ኤስ ኮድ ላይ የተጨመረው ኤጀንት በተሻሻሉ ቻትቦቶች ሲደገፍ ምን ደረጃ ይደርስ ይሆን? ሰበብ እያደረስን አብረን እንይ ወይስ ቁጭ ብለን እንመልከት? መልሱን ለናንተ ልተወው። ነገሮች ስለገረሙኝ ካነቃችሁ ብዬ ነው የፖሰትኩት። (ግን ብዙዎቻችሁ ያወራሁት ገብቷችኋል ኣ? If You Don’t Get It, Forget About It! አንድ ቀን ከኔ በላይ እሱው በራችሁን ቆርቁሮ ቤት ቁጭ ብሎ ገብቶ ያስረዳችሁ ይሆናል!) || የቴክኖሎጂ ሰው ከሆናችሁ ቴሌግራም ላይ በዚህች ሊንክ እንገናኝ። https://t.me/learn_tech16

ጀማዓው ነገሩ ተጧጡፏል! This is crazy! AI አንድ ቀን ወደድንም ጠላንም ከሥራችን ማፈናቀሉ አይቀርም እያልኩ ነበር በተደጋጋሚ። ይህቺን ጌም መጫዎት መቻሉ ለወደፊቱ የበለጠ ዘርፉ ሲሻሻል ምን ማለት እንደሆነ በምን ቃል ልግለፅላችሁ? አሁን ከLLM ባሻገር ወደ ኤጀንቶች ስንራመድ ብዙ ነገሮች መመሰቃቀላቸው አይቀርም። ሩጫውንና ዙሩን አክረውታል። ይመቻቸው! 🚨xAI: GROK 3 WAS ABLE TO COMBINE TETRIS AND BEJEWELED "The Bejeweled mechanic is, if you get three jewels in a row, they disappear, and gravity activates. What Grok did in this version is, once you connect at least three blocks of the same color in a row, gravity activates, the blocks disappear, and then gravity causes all the other blocks to fall down." Source: xAI || t.me/STEMwithMurad

Upwork guide, Note: This might be old one but it can help a lot

Deepseek AI ያለኢንተርኔት Offline እንዴት መጠቀም ይቻላል? የሰሞኑ አነጋጋሪው የቻይና AI Deepseek መለቀቁን ተከትሎ ብዙ ነገሮች የተፈጠሩ ሲሆን እኔም Open Source መሆኑን ተ
Deepseek AI ያለኢንተርኔት Offline እንዴት መጠቀም ይቻላል? የሰሞኑ አነጋጋሪው የቻይና AI Deepseek መለቀቁን ተከትሎ ብዙ ነገሮች የተፈጠሩ ሲሆን እኔም Open Source መሆኑን ተከትሎ ያለኢንተርኔት deepseek ስልክና ኮምፒዩተሬ ላይ በመጫን ለመጠቀም የተለያዩ ሙከራዎችን ሳደርግ ቆይቼ በመጨረሻም በዚህ መንገድ ተሳቷል። ለመሰል ነገሮች https://t.me/learn_tech16 ቻናሉን ተቀላቀሉ ለወዳጆቻችሁም ሼር አድርጉላቸው። ፋይሎችን ካዘጋጀው በውሃላ ማለትም ለስልኬ ሊስማማ የሚችለውን የምለውን ባለ 2 ቢሊዮን parameter ፈጣን ቢሆንም የዳታ ውስንነት ስላለበት የበለጡ ነገሮችን መጠቀም ስለፈለኩ ተጨማሪ ዳታ ያስፈልገኝ ስለነበር ይህንን ባለ 8 GB LLMa .gguf ፋይል ከኢንተርኔት በማውረድ ስልኬ ላይ አስገብቼ ለመጠቀም ችያለው። ይህም ከስልኬ አንድ አፕሊኬሽን ብቻውን 5GB ram የተጠቀመ ሲሆን ይህ ማለት የተለያዩ የሳምሰንግ ሞዴል ስልኮችን ብንወስድ Samsung A06 Samsung M15 Samsung A14 Samsung F14 Techno pova 7 pro . . . ሌሎችም ባለ 4GB ram የሞባይል ምርቶች በመሆናቸው ፈፅሞ ይህንንን መክፈት አይደለም ማሰብ አይችሉም። ታድያ አሁን አለም የሚጠቀመውን የDeepseek AI አገልግሎት በስልኬ ያለ ኢንተርኔት መጠቀም የቻልኩ ሲሆን ይህም ኔትዎርክ በማይሰራበት አካባቢዎች ሁሉ እንደፈለኩ እንድጠቀም ያደርገኛል። በቀጣይ እንዲሁ የምሞክረውን የAIም ሆነ አጠቃሌይ የቴክኖሎጂ ፕሮጀክቶች በጥልቀት የማስረዳችሁ የማጋራችሁ ይሆናል https://t.me/learn_tech16

ቢሊየነሩ የማይክሮሶፍት ባለቤት ቢልጌት ካምፓኒው እንዳያሽቆለቁል በሳምንት ለ80 ሰዓት ያክል ኮዲንግ ላይ ያሳልፋል። https://t.me/learn_tech16 https://t.me/learn_tech16
ቢሊየነሩ የማይክሮሶፍት ባለቤት ቢልጌት ካምፓኒው እንዳያሽቆለቁል በሳምንት ለ80 ሰዓት ያክል ኮዲንግ ላይ ያሳልፋል። https://t.me/learn_tech16 https://t.me/learn_tech16

ባለፉት 8 አመታት በሶፍትዌር የተማርኩትን ያጋጠሙኝ ፈተናዎች፣ እድሎችና አጠቃላይ ለናንተ ይጠቅማል ያልኩትን ለማጋራት እሞክራለሁ፡፡ ኢንተርንሽፕ ቆይታየ✅ ሀገር ውስጥ የሰራሁባቸው ድርጅቶች ✅ ፍሪላንስ✅ Remote experience✅ ወንድማችን Birhan Nega ከ Edemy ጋር የነበረዉ ቆይታ። በጣም ጠቃሚ ምክር ስለሆነ ትጠቀሙበት ዘንድ አጋራኃቹ👍 ለተማሪዎች አጋሩ✅ https://t.me/learn_tech16 https://t.me/learn_tech16

የሚጠቀሙት የግል ዋይፋይ #WiFi ደህንነቱ ያሳስቦታል? ጥቂት የጥንቃቄ መንገዶችን እንጠቁምዎ ብዙ ጊዜ ለቤት ዉስጥ አገልግሎትም ሆነ ለመስሪያ ቤት ያስገጠምነዉ ዋይፋይ (WiFi) እኛ ላሰብነዉ አገ
የሚጠቀሙት የግል ዋይፋይ #WiFi ደህንነቱ ያሳስቦታል? ጥቂት የጥንቃቄ መንገዶችን እንጠቁምዎ ብዙ ጊዜ ለቤት ዉስጥ አገልግሎትም ሆነ ለመስሪያ ቤት ያስገጠምነዉ ዋይፋይ (WiFi) እኛ ላሰብነዉ አገልግሎት እየሰጠ ከሆነ ስለ ደህንነቱ ብዙም ግድ አይሰጠንም፡፡ ነግር ግን ይሄ ተግባር ፍፁም ስህተት የሆነና ብዙ ችግሮችን ሊያስከትል የሚችል ልምድ ነው፡፡ ለዋይፋዮቻችን ተገቢውን የደህንነት ስርዓት ተግባራዊ የማናደርግ ከሆነ የሳይበር ወንጀለኞች አውታረ-መረቡን /networks/ በመጠቀም ምስጥራዊ መረጃዎችን መመንተፍ እና ዋይፋዩን በሚገባው ፍጥነት እንዳንጠቀም ሊያስተጓጉሉብን ይችላሉ፡፡ በመሆኑም ከአገልግሎት መስተጓጎል እና ከጠላፊዎች ለመጠበቅ የሚከተሉትን አማራጮች መጠቀም ይመከራል፡፡ 1. ጠንካራ የይለፍ ቃል /password/ ይጠቀሙ የዋይፋይ ራውተሮች ሲመረቱ ነባሪ መጠቀሚያ ስም /default username/ እና ምስጥራዊ የይለፍ-ቃል ይኖራቸዋል። የራዉተሩ አምራች ከታወቀ እነዚህን የዲፎልት መጠቀሚያ ስሞችን እና ምስጥራዊ የይለፍ-ቃላትን ለመገመት በጣም ቀላል ነው፡፡ በመሆኑም ለግል ዋይፋዮቻችን ደህንነት ለማረጋገጥ/default username/ በመቀየር ጠንካራ የይለፍ-ቃሎችን መጠቀም ይገባል፡፡ 2. የበይነ-መረብ አገልግሎት መስጫ መለያ ይቀይሩ /SSID/ እያንዳንዱ ራውተር ከነባሪ መጠቀሚያ ስም ማለትም “ነባሪ” /default/ ጋር ስለሚመጣ የአውታረ መረባችንን አገልግሎት መስጫ መለያ ስም /SSID/ መለወጥ ያስፈልጋል። ተጨማሪውን ለማንበብ፡- https://www.facebook.com/INSA.ETHIOPIA

ይህ ወርቃማ እድል አያምልጥዎ! የኮዲንግ መሠረታዊ ክህሎት ለማዳበር የሚያስችሉ ነጻ የኦንላይን ሥልጠና እድሎች በዌብ-ፕሮግራሚንግ፣ በአንድሮይድ ማበልፀግ፣ ዳታ ሳይንስ እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘ
ይህ ወርቃማ እድል አያምልጥዎ! የኮዲንግ መሠረታዊ ክህሎት ለማዳበር የሚያስችሉ ነጻ የኦንላይን ሥልጠና እድሎች በዌብ-ፕሮግራሚንግ፣ በአንድሮይድ ማበልፀግ፣ ዳታ ሳይንስ እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፎች በዚህ ሊንክ https://ethiocoders.et/ እየገቡ መውሰድ ይችላሉ። https://t.me/learn_tech16 https://t.me/learn_tech16

በነገራችን ላይ የቻይናው DeepSeek አንድ ያስገኘው ጥቅም፤ ብዙ ሞደሎች ክፍያቸው የተጋነነ ስለነበር የርሱ አፕን ሶርስ ሆኖ መምጣት ራሳቸውን እንዲፈትሹና በብቸኝነትና ማናለብኝነት ህዝብ እንዳይዘ
በነገራችን ላይ የቻይናው DeepSeek አንድ ያስገኘው ጥቅም፤ ብዙ ሞደሎች ክፍያቸው የተጋነነ ስለነበር የርሱ አፕን ሶርስ ሆኖ መምጣት ራሳቸውን እንዲፈትሹና በብቸኝነትና ማናለብኝነት ህዝብ እንዳይዘርፉ ጠቋሚ ሆኗል። ከርሱ በኋላ ከዛው ከቻይና አሊባባ በኩወን 2.5 Max ቻትቦቱ በነፃ መጥቷል። ከድፕሲክ እንደሚሻል ተናግሯል። (በርግጥ ባለፈ በአሊባባ ግሎባል ሰሚት ላይ ከአሊባባ ክላውድ ኃላፊው ጋር በነበረኝ አጭር ቆይታ፤ ከኢኮመርሱ ከሚያገኙት በቂ ዳታ ባሻገር በLLM ዘርፍ እየሄዱበት የነበረው አግሬሲቭ አካሄድ ግሩም ነበር።) ከሰሞነኛዎቹ የዲፕሲክና የአሊባባ ባሻገር የቻትጂፒቲ ኦፕንኤይ o3 mini ብሎ ቆንጆ ሞደል በነፃ ለመልቀቅ ተገዷል። መቼም o1 እና o1 preview በክፍያ አድርጎ፤ ለተሻለ ክፍያ የደገሰውን o3 በነፃ ለመልቀቅ ምን እንዳስገደደው መገመት አያዳግትም። በዛው ላይ ዲፕሲክ ሳያስፈቅድ የኔን ሞደሎች ለትሬይኒንግ ተጠቅሟል ቢልም፤ ዞሮ ዞሮ ዲፕ ሲክ ሰርቆም ሆነ የራሱን ፈጥሮ፤ በተለይ በማትስና ኮዲንግ ቦንሷቸው አስደምሞናል። አሁንም ገና ብዙ እንጠብቃለን። ድምፃቸውን ያጠፉት እነ አንትሮፒክ፣ ጎግልና ሜታ በምን ብቁ ይሉ ይሆን? ||

How to Start Coding: A Quick Guide 1. Define Your Goal: Decide what you want to build—websites, apps, games, or work in AI. 2
How to Start Coding: A Quick Guide 1. Define Your Goal: Decide what you want to build—websites, apps, games, or work in AI. 2. Pick a Language: Start with Python (general), JavaScript (web), or HTML/CSS (design). 3. Use Resources: Learn from @EmmersiveLearning, freeCodeCamp, Codecademy, or YouTube tutorials. 4. Set Up Tools: Install VS Code and GitHub for coding and version control. 5. Practice Basics: Start small with calculators or to-do lists. 6. Join Communities: Engage with forums like Telegram, Discord, Reddit or Stack Overflow. 7. Build a Portfolio: Document your projects and create a personal website. 8. Stay Consistent: Dedicate regular time to coding and keep improving. ✨ Start small, stay curious, and enjoy the journey! 🚀

What is Python?  - Python is a programming language 🐍 - It's known for being easy to learn and read 📖 - You can use it for web development, data analysis, artificial intelligence, and more 💻🌐📊 - Python is like writing instructions for a computer in a clear and simple way 📝💡 - Python supports working with a lot of data, making it great for projects that involve big data and statistics 📈🔍 - It has a huge community, which means lots of support and resources for learners 🌍🤝 - Python is versatile; it's used in scientific fields, finance, and even in making movies and video games 🧪💰🎬🎮 - It can run on different platforms like Windows, macOS, Linux, and even Raspberry Pi 🖥️🍏🐧🍓 - Python has many libraries and frameworks that help speed up the development process for web applications, machine learning, and more 🛠️🚀 https://t.me/learn_tech16 https://t.me/learn_tech16

የቻይና አዲሱ AI DeepSeek የOpenAI ምርት ቻትጂፒቲን አራተኛ ማሻሻያ Version 4.O ሊጠቀልለው የተቃረበ ይመስላል ቻይና ባለፉት አመታት ቴክኖሎጂ ላይ በተለይም የሰው ሰራሽ አስተውህሎት
የቻይና አዲሱ AI DeepSeek የOpenAI ምርት ቻትጂፒቲን አራተኛ ማሻሻያ Version 4.O ሊጠቀልለው የተቃረበ ይመስላል ቻይና ባለፉት አመታት ቴክኖሎጂ ላይ በተለይም የሰው ሰራሽ አስተውህሎት AI ላይ ብዙ ስትሰራ መቆየቷ የሚታወስ ሲሆን ባለፉት ሳምንታት ደግሞ የOpenAI ቻትጂፒቲ ይተካዋል የተባለውን DeepSeek የተሰኘውን የፅሁፍ አመንጪ GPT AI ይፋ ያደረገችው። ምን አዲስ ነገር ይዞ የመጣ? DeepSeek በR1 የከፋፈላቸውን ሞዴሎቹን እንደቻትጂፒቲ በአመክንዮ ያሰለጠነው ሲሆን ጠቅላላ የምስል የፅሁፍ አገልግሎቶችን በገደብ የለሽ ሁኔታ በነፃ ከማገልገሉ በተጨማሪ ቪዲዮዎችን ፎቶዎችን Pdf መፅሃፎችን ተቀብሎ መተንተንም የሚያስችለውን አቅም ተሰጥቶታል። የመረጃ ስርጭት ቁጥጥር Censorship ? በሚሰጣቸው መረጃዎች ላይ ቁጥጥር የተካተተለት DeepSeek የመረጃ ስህተት እንዳይፈጥር ተካቷል ለምሳሌ ያህል በቻይና ትልቅ አጀንዳ የሆነው የታይዋን ጉዳይ AI ሲተነተን የቻይናን አቋም ብቻ የሚያንፀባርቅ ነው ተብሏል። ይሄንን AI በአሁን ሰአት በነፃ ያለገደብ መጠቀም የሚቻል ሲሆን የምንሰጠው መረጃዎች AI ለማሰልጠን እንደግብአት የሚካተት ነው ይህም ማለት የቻይና መንግስት መረጃዎቻችንን በቀጥታ የሚያገኝ ይሆናል። https://t.me/learn_tech16 https://t.me/learn_tech16

ጥንቃቄ #CBE አደገኛ መተግበሪያ በማኅበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ መሆኑን ንግድ ባንክ አስታወቀ‼️ ከጫናችሁ ያለፈቃድ ገንዘብ ይቆረጥባችኃል! ደንበኞች በዋትስ አፕ እና በቴልግራም የሚሠራጭ Pharma
ጥንቃቄ #CBE አደገኛ መተግበሪያ በማኅበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ መሆኑን ንግድ ባንክ አስታወቀ‼️ ከጫናችሁ ያለፈቃድ ገንዘብ ይቆረጥባችኃል! ደንበኞች በዋትስ አፕ እና በቴልግራም የሚሠራጭ Pharma+/CBE Vacancy መተግበሪያን እንዳይጭኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሳስቧል። ባንኩ ባስተላለፈው የማስጠንቀቂያ መልዕክት፤ ባደረገው ምርመራ መሠረት አደገኛ መተግበሪያ ማግኘቱን ገልጿል። ይህ Pharma+/CBE Vacancy የተሰኘ አሳሳች መተግበሪያ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በሰፊው እየተሰራጨ እንደሆነ በመጥቀስ፤ ይህ መተግበሪያ በቴሌግራም እና ዋትስአፕ ወደ ደንበኞቹ እየደረሰ መሆኑን ጠቁሟል። መተግበሪያው በስልክ ላይ ከተጫነ ያለ ፈቃድ ገንዘብ ማስተላለፍ እንደሚችልም አሳውቋል። ባንኩ ከዚህ አይነት አደጋ ለመጠበቅ ከቴሌግራም ወይም ዋትስአፕ መተግበሪያዎችን አታውርዱ ብሏል። ደንበኞች መሰል ተግባራት ሲገጥሟቸው በ951 ነጻ የስልክ መስመር ደውለው እንዲያሳውቁ አሳስቧል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ! https://t.me/learn_tech16 https://t.me/learn_tech16

ዛሬ አንድ ምርጥ አፕሊኬሽን ላስተዋውቃችሁ ነው። አዲስ ቋንቋ መማር ለምትፈልጉ ሰዎች ይሄ አፕ በጣም ይጠቅማችኋል። ስሙ "ሄሎቶክ (HelloTalk)" ይባላል። ይሄ ሄሎቶክ የሚባለው አፕ፣ የውጭ ቋን
ዛሬ አንድ ምርጥ አፕሊኬሽን ላስተዋውቃችሁ ነው። አዲስ ቋንቋ መማር ለምትፈልጉ ሰዎች ይሄ አፕ በጣም ይጠቅማችኋል። ስሙ "ሄሎቶክ (HelloTalk)" ይባላል። ይሄ ሄሎቶክ የሚባለው አፕ፣ የውጭ ቋንቋ ተናጋሪዎች ጋር ያገናኛችኋል። ለምሳሌ፣ እንግሊዘኛ መማር ብትፈልጉ፣ እንግሊዘኛ አፍ መፍቻ ቋንቋው ከሆነ ሰው ጋር በስልክ፣ በፅሁፍ ወይም በቪዲዮ መወያየት ትችላላችሁ። እነሱ ደግሞ የአማርኛ ቋንቋችሁን መማር ይፈልጋሉ። በዚህ መንገድ ሁለታችሁም ትጠቀማላችሁ ማለት ነው። ይበልጥ ግልጽ ለማድረግ፣ ጥቂት ምሳሌዎችን እንመልከት፡ እንግሊዘኛ፡ እንበልና ሙሀመድ የተባለ ኢትዮጵያዊ እንግሊዘኛ መማር ይፈልጋል። በሄሎቶክ አማካኝነት፣ ትራምፕ የሚባል አሜሪካዊ ጋር ይገናኛል። ሙሀመድ እንግሊዘኛውን ሲለማመድ፣ ትራምፕ  ደግሞ አማርኛውን ይለማመዳል። አረብኛ፡ ደግሞ፣ ሂክማ የተባለች ኢትዮጵያዊት አረብኛ መማር ትፈልጋለች። በሄሎቶክ አማካኝነት፣ ፋጢማ ከምትባል የአረብ ሀገር ሰው ጋር ትገናኛለች። ሂክማ አረብኛ ስትለማመድ፣ ፋጢማ ደግሞ አማርኛ ትለማመዳለች። አፑ ላይ ትርጉምም ስላለ፣ ቃላቶችንና ሀረጎችን በቀላሉ መረዳት ትችላላችሁ። እንዲሁም ስትፅፉ ስህተት ካላችሁ የሚያርምላችሁም አለ። በአጭሩ፣ የውጭ ቋንቋ ለመማር ፍላጎት ካላችሁ፣ ሄሎቶክን ሞክሩት። በእርግጠኝነት ትወዱታላችሁ! (Download now and start learning today!) ሼር በማድረግ ያግዙኝ🤝 ቻናሉ ለመቀላቀል👇 https://t.me/learn_tech16 https://t.me/learn_tech16

Complete Web Development Roadmap 👇👇  1. Introduction to Web Development     - What is Web Development?     - Frontend vs Backend     - Full Stack Development     - Roles and Responsibilities of Web Developers  2. HTML (HyperText Markup Language)     - Basics of HTML     - HTML5 Features     - Semantic Elements     - Forms and Inputs     - Accessibility in HTML  3. CSS (Cascading Style Sheets)     - Basics of CSS     - CSS Grid     - Flexbox     - CSS Animations     - Media Queries for Responsive Design  4. JavaScript (JS)     - Introduction to JavaScript     - Variables, Loops, and Functions     - DOM Manipulation     - ES6+ Features     - Async JS (Promises, Async/Await)  5. Version Control with Git     - What is Git?     - Git Commands (add, commit, push, pull, etc.)     - Branching and Merging     - Using GitHub/GitLab     - Collaboration with Git  6. Frontend Frameworks and Libraries     - React.js Basics     - Vue.js Basics     - Angular Basics     - Component-Based Architecture     - State Management (Redux, Vuex)  7. CSS Frameworks     - Bootstrap     - Tailwind CSS     - Materialize CSS     - CSS Preprocessors (SASS, LESS)  8. Backend Development     - Introduction to Server-Side Programming     - Node.js     - Express.js     - Django or Flask (Python)     - Ruby on Rails     - Java with Spring Framework  9. Databases     - SQL vs NoSQL     - MySQL/PostgreSQL     - MongoDB     - Database Relationships     - CRUD Operations  10. RESTful APIs and GraphQL      - REST API Basics      - CRUD Operations in APIs      - Postman for API Testing      - GraphQL Introduction      - Fetching Data with GraphQL  11. Authentication and Security      - Basic Authentication      - OAuth and JWT      - Securing Routes      - HTTPS and SSL Certificates      - Web Security Best Practices 12. Web Hosting and Deployment      - Shared vs VPS Hosting      - Deploying with Netlify or Vercel     - Domain Names and DNS      - Continuous Deployment with CI/CD  13. DevOps Basics      - Containerization with Docker      - CI/CD Pipelines      - Automation and Deployment   14. Web Performance Optimization      - Browser Caching      - Minification and Compression      - Image Optimization      - Lazy Loading      - Performance Testing  15. Progressive Web Apps (PWA)      - What are PWAs?      - Service Workers      - Web App Manifest      - Offline Functionality      - Push Notifications  16. Mobile-First and Responsive Design      - Mobile-First Approach      - Responsive Layouts      - Frameworks for Responsive Design      - Testing Mobile Responsiveness  17. Testing and Debugging      - Unit Testing (Jest, Mocha)      - Integration and End-to-End Testing (Cypress, Selenium)      - Debugging JavaScript      - Browser DevTools      - Performance and Load Testing  18. WebSocket and Real-Time Communication      - Introduction to WebSocket      - Real-Time Data with WebSocket      - Server-Sent Events      - Chat Application Example      - Using Libraries like Socket.io  19. GraphQL vs REST APIs      - Differences between REST and GraphQL      - Querying with GraphQL      - Mutations in GraphQL      - Setting up a GraphQL Server  20. Web Animations      - CSS Animations and Transitions      - JavaScript-Based Animations (GSAP)        - Performance Optimization for Animations  21. CMS (Content Management Systems)      - What is a CMS?        - Headless CMS (Strapi, Contentful)      - Customizing CMS with Plugins and Themes  22. Serverless Architecture      - Introduction to Serverless      - AWS Lambda, Google Cloud Functions        - Building Serverless APIs Additional Tips:     - Building your own Portfolio      - Freelancing and Remote Jobs Web Development Resources 👇👇 Intro to HTML and CSS Intro to Backend Intro to JavaScript Web Development for Beginners Object-Oriented JavaScript Best Web Development Resources https://t.me/learn_tech16

ከስክሪናችን ጀርባ ምን እንደሚካሄድ ምን ያክል እናውቃለን? CIPE East Africa ባዘጋጀው ፕሮግራም ካነሳናቸው ነጥቦች የተወሰኑትን ለማጋራት ያክል ስለ opportunities Abdulbasit
ከስክሪናችን ጀርባ ምን እንደሚካሄድ ምን ያክል እናውቃለን? CIPE East Africa ባዘጋጀው ፕሮግራም ካነሳናቸው ነጥቦች የተወሰኑትን ለማጋራት ያክል ስለ opportunities Abdulbasit Mohammed ይንገራችሁ 😊 ፌስቡክን ለመጠቀም የምንከፍለው ነገር የለም። ታድያ ወዳጅ ዘመድ ጋር አገናኝቶን፣ መረጃን በሽርፍራፊ ሰከንዶች እያደረሰን፣ እየተማርና እያስተማርንበት፣ ከመዝናኛነት አልፎ ስራ እየሰራንበት ገንዘብ የማያስከፍለን ለምን ይመስላችኋል? 5000 ፎሎወር ያለው ቲክቶክ የሚገዛ ካለ በውስጥ ያናግረኝ ሲሉ አይታችሁም ይሆናል። ለመሆኑ ሶሻል ሜድያ ፕላትፎትሞች የሚጠቀሙት በምን መልኩ ይሆን ብላችሁ አስባችሁ ታውቃላችሁ? የቲክቶክ content matching algorithm በጣም ምርጥ ነው ስንል ምክንያቱ ምን ሊሆን ይችላል? ብዙዎቻችን ከስክሪናችን ፊት ለፊት ያለውን እንጅ ከጀርባ ምን እንደሚሰራ አናውቅም። ፌስቡክን ጨምሮ ሁሉ የሾሻል ሚድያ ፕላትፎርሞች ምን እንደምንፈልግ ያፈነፍናሉ። በየቀኑ ስለኛ ፍላጎቶች፣ የሚያስቁንን፣ የሚያስከፉንን፣ የሚያስገርሙንን፣ ኮመንት ሳንሰጥ የማናልፋቸውንና የማንን ፖስት ይበልጥ ማንበብ እንደምንፈልግ ይበልጥ ይማራሉ። ፌስቡክ ባለፉት አሰር አመታት ብዙ ለውጥ አድርኋል። መጀመሪያ ጓደኝነት የምንጠይቃቸውን፣ ከዛ መርጠን follow የምናደርጋቼውን፣ ከዛም favourites ብሎ ይበልጥ የሚመቹንን ሰዎች እንድንመርጥ እድሉን ሰጥቶናል። ይህ ማለት በነሱ content የኛ ፍላጎት መካከል ያለውን ግንኙነት በደንብ ያጠናል ማለት ነው። አንድን ቪድዮ ለምን ያክል ጊዜ እንዳየነው ይመዘገባል። (የኮንተንት impression የሚለካው በዚህ ነው)። እንደ አጠቃላይ ማኅበራዊ ሚድያ ላይ የምናደርጋቸው ነገሮች ይመዘገባሉ። ፌስቡክ ይበልጥ እያወቀን ሲመጣ feed ላይ የምናያቸው ጽሁፎች የምንፈልጋቸው ብቻ እየሆኑ ይመጣሉ። ይሄ ፍላጎታችን በደንብ መታወቁ ደግሞ ፌስቡክ ላይ ማስታወቂያ ለሚሰሩ ሰዎች ይሸጣል። ስፖርት ትጥቅ አምራች የሆነ ድርጅት ማስታወቂያ መስራት ቢፈልግ ማስታወቂያውን የሚያዩት ስፖርት ላይ interest ያላቸው ብቻ ይሆናሉ ማለት ነው። ለምሳሌ ትላንት ጫማ ለመግዛት search አድርገን ከሆነ በማግስቱ የጫማ ማስታወቂያ የሚመጣልን ለዚህ ነው። ስለ ማህበራዊ ሚድያዎች በደንብ ለማወቅ ከፈለጋችሁ "The social media dillema" የተሰኘውን የnetflix documentary እዩት ። መልካም ቅዳሜ

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳቹ! መልካም የጥምቀት በዓል!✝
እንኳን ለጌታችን ለመድኃታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳቹ! መልካም የጥምቀት በዓል!✝

በጉግል ኩባንያ በቅርቡ ይፋ የሆነውን ቪዮ 2 የተባለ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የቪዲዮ ማመንጪያ (ማቀናበሪያ) ጨምሮ በርካታ መሰል መተግበሪያዎች በስፋት ጥቅም ላይ እየዋሉ ይገኛል፡፡ ከነዚህም መካከ
በጉግል ኩባንያ በቅርቡ ይፋ የሆነውን ቪዮ 2 የተባለ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የቪዲዮ ማመንጪያ (ማቀናበሪያ) ጨምሮ በርካታ መሰል መተግበሪያዎች በስፋት ጥቅም ላይ እየዋሉ ይገኛል፡፡ ከነዚህም መካከል በአገልግሎታቸው ተመራጭ ያልናቸውን ሶፍትዌሮች እርስዎም ይሞክሩት ዘንድ እየጋበዝን እንደሚከተለው አቅርበናቸዋል፡፡ https://t.me/learn_tech16 https://t.me/learn_tech16

#Freelancing በተመለከተ ብዙ ለማለት አልችልም። እንደሚቻልና ሰለሚፈልገው ታታሪነት፣ ድስፕሊን፣ ስራ ጫና የመቋቋም አቅምና በተባለው ጊዜ ለማድረስ ስለሚፈልገው ጥረት አስፈላጊነት ብዙ ያልኩ ይመስለኛል። ከዛ ባለፈ ግን በጣም የተሳካለት ፍሪላንሰር የምባል አይነት ሰው አይደለሁም። እኔ freelance የጀመርኩት በፈረንጆቹ 2017 ሲሆን እስከ 2020 ወጣ ገባ እያልኩም ቢሆን ሰርቻለሁ። ከዛ በሗላ ግን ቤተሰብ እንደመመስረቴ መጠን ጥሩ ደመወዝ ማግኘት ስለነበረብኝ ከገንዘብ ይልቅ በገበያው ውስጥ የተሻለ ተፎካካሪ ለመሆን ያግዘኝ ዘንድ ራሴ ላይ መስራትን መርጫለሁ። በትርፍ ጊዜየ freelance ከማድረግ ይልግ ማንበብና side project በመስራት አሳልፌ አቅሜን በማጠንከር እንደነ ኤክሰለረንት ያሉ ትላልቅ ድርጅቶች ለመስራት ችያለሁ። ከዛ በኃላ አብዛኛው ልምደ በremote developerነት ነው። ከተለያዩ ሀገራት ከተውጣጡ ሰዎች ጋር መስራት ብዙ ቱርፋት አለው። Freelance career የገነባችሁ በቋሚ ቅጥር መስራት የምትችሉበትን remote ስራ መፈለግ ብትችሉ ሀሪፍ ነው። ሪሞት እየሰራችሁ ያላችሁ ደግሞ ወደ ግል ቢዝነስ መምጣት አለያም የራሳችሁን product ማበልጸግ ብታስቡ መልካም ነው እላለሁ። Credit: berhan nega