en
Feedback
LEARN TECH ||ethiopia ®

LEARN TECH ||ethiopia ®

Open in Telegram

We are dedicated to provide tech tips and other tech related information. #join and #share

Show more
1 495
Subscribers
No data24 hours
-107 days
-5530 days
Posts Archive
Tesla Ad 100% AI created and generated. ይህንን video Tesla ለማስታወቅያ በai ያሠራው ነው ። 📌The power of AI in the marketing industry 😱,
📍 Imagine what gonna happen in the coming few years... በጣም ከባድ 🤯.... What do you feel እነዚህ የሚታዩዎቸው ሰዎች በreal world የሌሉ በመሆናቸው? ይህንን ነገር ከዚህ በኋላ መለየት እንኳን ሊያቅተን ነው ።
Join us👇👇👇: @connectcollab001 @connectcollab001 📌 To access our resources shared before: 👉 t.me/+HFooFYX74xxhZjlk #connect_to_collabrate

Best telegram bots @voicetomp3_bot chat ላይ ቀድታችሁ የላካችሁለትን voice message ወደ mp3 file ቀይሮ የሚልክላችሁ bot ነው። @BitgetOfficialBot bitgetን እዚሁ ቴሌግራም ላይ መጠቀም የሚያስችላችሁ official የbitget bot ነው። @WeatherAppRobot በተመሳሳይ ከቴሌግራም ሳትወጡ የweather መረጀ የምታገኙበት የ ቴሌግራም bot ነው። @PigeonDocumentBot ዶክመንቶቻችሁን save እና manage የምታደርጉበት የቴሌግራም bot ነው። @xD0RMuleBot የተለያዩ tor*ent filles የምታወርዱበት bot ነው። @shortener_tiny_url_bot ረጃጅም ሊንኮችን በቀላሉ ወደዚህ bot በመላክ ብቻ ማሳጠር ትችላላችሁ። @Tech_GPT_Bot telegram ላይ ካሉ ጥሩ Ai chat bots መካከል አንዱ ነው። @learn_tech16 @learn_tech16

Python Methods
Python Methods

Best telegram bots @zoombot ከቴሌግራም ሳትወጡ zoom meeting ማድረግ የሚያስችላችሁ የtelegram bot ነው። @LivegramBot በተለያዩ ምክንያቶች ሰዎች inbox እንዳያወሩን ከፈለግን የራሳችንን bot ከዚህ bot ጋር በማገናኘት ሰዎችን live በሰራነው bot ከኛ ጋር እንዲገናኙ ያስችላል። @ONLYOFFICE_bot ያለምንም ተጨማሪ መተግበሪያ እዚሁ ቴሌግራም ላይ word document, spreadsheet, presentation ያሉ ቀላል ፋይሎችን የምትሰሩበት bot ነው። @Mad_AI_bot ከchat gpt 4 ጋር የተቀራረበ ምላሽ የሚሰጥ telegram chat bot ነው። @FunnyJinnBot ከጓደኞቻችሁ ጋር የምታወሩበት group ላይ Add ካደረጋችሁት በኋላ የደራ ጨዋታ ይፈጥርላችኋል። @OpenHaaretzBot አንዳንዴ article ማንበብ ፈልጋችሁ ስከፍቱት ክፍያ እየጠየቃችሁ ከተቸገራችሁ ይህንን bot በመጠቀም በርካታ Articlesን unlock ማድረግ ትችላላችሁ። @learn_tech16 @learn_tech16

Coding ለመማር የሚጠቅሙ የmobile መተግበሪያዎችMimo ጀማሪ ከሆናችሁ እና እንደ JavaScript, typescript, python ያሉ courses የምትማሩበት መተግበሪያ ነው። በተጨማሪም puzzle በመስራት practice ማድረግ ትችላላችሁ። ⚫ Enki የበርካታ programming language concept የምትማሩበት መተግበሪያ ነው። የተለያዩ ከጀማሪ እስከ Advanced የcoding challenges puzzle ጨምሮ አሉት። ⚫ Codecademy go Python, HTML/CSS, JavaScript, SQL እና የመሳሰሉትን እዚህ ላይ መማር ትችላላችሁ። እንዲሁም በርካታ videos እና articles ተካተውበታል። ⚫ encode web development እዛው እየሰራችሁ የምትማሩበት መተግበሪያ ነው። encode ጥራት ባላቸው content ይታወቃል። ⚫ Programming Hub የCoddingን ትንሽ concept ከተረዳችሁ ቡኋላ እዚህ ላይ ራሳችሁን challeng ማድረግ ትችላላችሁ። በተጨማሪም አንዳንድ የcoding courses አሉት።

+5
import_data.pdf1.35 KB

Python for everything 👆
Python for everything 👆

150+ Python Pattern Programs (2024).pdf1.73 MB

👇👇👇👇👇👇👇 📚 150+ Python Pattern Programs
👇👇👇👇👇👇👇 📚 150+ Python Pattern Programs

⚠️ጥንቃቄ ❌ቀጥታ አካወንታችሁን ነው የሚጠልፉት ይህን ሊንክ ተጭናቹ እንዳትገቡ ከምታምኑት ሰውም ጭምር ቢላክላችሁ እንዳትነኩት የነዛ ሰዎች አካወንት ተጠልፎባቸው ነው 📌ጥንቃቄ ጥንቃቄ ለሁሉም ሼር
+1
⚠️ጥንቃቄ ❌ቀጥታ አካወንታችሁን ነው የሚጠልፉት ይህን ሊንክ ተጭናቹ እንዳትገቡ ከምታምኑት  ሰውም ጭምር ቢላክላችሁ  እንዳትነኩት የነዛ ሰዎች አካወንት ተጠልፎባቸው ነው 📌ጥንቃቄ ጥንቃቄ ለሁሉም ሼር አድርጉት ይህ የነካችሁ ካላችሁ በቀጥታ አካወንታቹ ሀክ ተደርጓል ማለት ነው scam ነው ‼️‼️ይህን ሁለተኛ ፎቶ ላይ ያለውን setting በማስተካከል የተጠለፈባችሁን አካወነት አስመልሱ ➡️Settings -> devices -> በቀይ የተፃፈውን Terminat All Other session  የሚለውን ተጭናቹ  ok በማለት 24  ሰአት ሳይቆይ አስወግዱት 24  ሰአት ከቆይ እናንተን ሙሉ ለሙሉ የማስወገድ ሀይል አለው 🌐ለሁሉም ሼር አድርጉት

✅ጠቃሚ ዌብሳይቶች! 1. Research ለመስራት እና ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልስ ለማግኘት የሚጠቅሟችሁ ai tools ( ሁሉም የተለያየ ጥቅም ስላላቸው ሁሉንም ሞክሩ አሪፍ ናቸው ) o ChatGPT o YouChat o Perplexity AI o Copilot o Google Gemini 2.Image generate ለማድረግ እና ሌሎችም ከimage ጋር የተያያዙ ስራዎችን ለመስራት የሚጠቅሟችሁ ( ሁሉም የተለያየ ጥቅም ስላላቸው ሁሉንም ሞክሩ አሪፍ ናቸው ) o Leap AI o MidJourney o Stable Diffusion o Segmind 3. Copywriting ላይ የመስራት ፍላጎት ያላችሁ እነዚህን ሞክሯቸው ( ሁሉም የተለያየ ጥቅም ስላላቸው ሁሉንም ሞክሩ አሪፍ ናቸው ) o Rytr o Copy AI o Writesonic o AdCreative Al 4. Audio Tools ናቸው ድምፃችሁን ለማሳመር የተለያዩ ሙዚቃዎችን ለማግኘት እና ለሌሎችም ከድምፅ ጋር የተያያዙ ነገሮች ላይ በጣም ይጠቅሟችኋል ( ሁሉም የተለያየ ጥቅም ስላላቸው ሁሉንም ሞክሩ አሪፍ ናቸው ) o Lovo AI o Eleven Labs o Songburst AI o Adobe Podcast 5. Logo ለመስራት ይጠቅማችኋል በጣም ምርጥ ናቸው ( ሁሉም የተለያየ ጥቅም ስላላቸው ሁሉንም ሞክሩ አሪፍ ናቸው ) o Looka o Designs AI o Brandmark o Namecheap

+2
Complete python notes from basic to advance https://t.me/learn_tech16

ስለ C++ ሙሉ እዉቀት ምታገኙበትና የምትረዱበት ምርጥ መጽሐፋ ነዉ።All about C++ from the begining to end is here in the book.

Open Ai GPT 4.5 የተሰኘ የchatgpt version ለቀቀ። አሁን ላይ አለማችን ላይ ካሉ የላቀው AI model የተባለው ይህ ሞዴል ከበርካታ features ጋር የቀረበ ሲሆን ከነዚህም መካከ
Open Ai GPT 4.5 የተሰኘ የchatgpt version ለቀቀ። አሁን ላይ አለማችን ላይ ካሉ የላቀው AI model የተባለው ይህ ሞዴል ከበርካታ features ጋር የቀረበ ሲሆን ከነዚህም መካከል፦ ⚫ይህ model ከሌሎቹ ሞዴሎች በተሻለ መልኩ ሰልጥኗል/ተምሯል። ⚫እንደ ትርጉም-የለሽ መልሶች ያሉ አንዳንድ አላስፈላጊ ይዘቶች በከፍተኛ መጠን ተቀርፈውበታል። ⚫የሚሰጣቸው ምላሾች በከፍተኛ ሁኔታ ሰዋዊ እንዲሆኑ ተደርገዋል። ⚫ከፍተኛ ችግርን የመፍታት/problem solving ክህሎት ያለው gpt 4.5 በረቀቁ የmachin learning ዘዴዎች የሰለጠነ ሲሆን ይህም ከተፎካካሪ Ai chat bots ጋር ብልጫ እንዲኖረው ሊያድርግ ይችላል የሚሉ አስተያየቶች እየሰነዘሩ ይገኛሉ። ይህንን ሞዴል chatgpt pro ተጠቃሚዎች መሞከር እንደሚችሉም ተገልጿል። ምን አዲስ ነገር እንዳለው ሙሉ ፊቸሩን white paper ላይ ማንበብ ትችላላችሁ። https://cdn.openai.com/gpt-4-5-system-card-2272025.pdf ©bighabesha_softwares

እንኳን ለአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። መልካም በዓል
እንኳን ለአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። መልካም በዓል

- #Website ለመሰማራት የሚያስፈልጉን ነገሮች 1,HTML 2,CSS 3,JAVASCRIPT --------------------------------- - Things we need to get started w
- #Website  ለመሰማራት የሚያስፈልጉን ነገሮች                                           1,HTML 2,CSS 3,JAVASCRIPT --------------------------------- - Things we need to get started website                                        1, HTML 2, CSS 3, JAVASCRIPT         👉👉https://t.me/Muju_man_coding

Meta ይቅርታ ጠይቋል። ከትናት ጀምሮ የሚረብሹ የተለያዩ ቪዲዮዎች  reels ላይ በመምጣታቸው ምክንያት ብዙዎች X ላይ በመውጣት ሲነጋገሩበት ነበር። ይህንንም ችግር አሁን እንዳስተካከለው Meta አስታውቋል። በይፋም ይቅርታ ጠይቀዋል። እኔ እራሴ check እንዳደረኩት Instagram reels ላይ ቪዲዮዎች ቢስተካከሉም የተለያዩ ችግሮች (bugs) ግን አሁንም አሉ። ለምሳሌ ሁለት ወይም 3 ጊዜ scroll ካደረጋችሁ በኋላ scroll ማድረግ አትችሉም stack ያደርጋል። አንዳንድ ቪዲዮዎች ድምፃቸውን መዝጋት አትችሉም። አፕሊኬሽኑን ብትዘጉት እራሱ ድምፁ አይጠፋም። ስልካችሁን restart ወይም ዳታ እያበራችሁ ማጥፋት ይኖርባችኋል። እናንተ ምን አስተዋላችሁ?

Instagram ምን እየሆነ ነው? ከትናንት ጀምሮ Instagram reel ላይ እጅግ ለማየት የሚሰቀጥጡ የግድያ፣ የእራ*ን ማጥፋት እነዲሁም ሌሎች አደገኛ ቪዲዮዎች በብዛት እየተለቀቁ ነው። ይህንንም
Instagram ምን እየሆነ ነው? ከትናንት ጀምሮ Instagram reel ላይ እጅግ ለማየት የሚሰቀጥጡ የግድያ፣ የእራ*ን ማጥፋት እነዲሁም ሌሎች አደገኛ ቪዲዮዎች በብዛት እየተለቀቁ ነው። ይህንንም በአለም አቀፍ ደረጃ ብዙዎች እየተነጋገሩበት ሲሆን ምክንያቱ ምን እንደሆነ Meta በይፋ ያለው ነገር የለም። ይህ ነገር የሚረብሻችሁ ሰዎች ለተወሰነ ቀን Instagram ላይ ባትገቡ እመክራለሁ። ህጻናት ከሚጠቀሙበት ስልክ ላይም አፕሊኬሽኑን ብታጠፉት ይመከራል። እንኳን ለህፃናት እኔንን እራሱ ዘገነነኝ። አዲስ ነገር ካለ ተጨማሪ መረጃ አደርሳችኋለሁ።

#መልካም_ዜና: አሊባባ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ #በኢትዮጵያ_ብር ክፍያ መቀበል እንደሚጀምር አስታወቀ! አለም አቀፍ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ተቋም የሆነው አሊ ባባ እንደገለፀው ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ #በአሊ_ኤክስፕረስ የበርካታ አገራትን ገንዘብ ጥቅም ላይ ያውላል፡፡ ከእነዚህ አገራት መካከል ኢትዮጵያ፣ ናይጄሪያ፤ ግብፅ፣ ኬንያ እና ደቡብ አፍሪካ ይገኙበታል፡፡ የክፍያ መፈፀሚያ ገንዘቦችን ማስፋፋት ያስፈለገው ለአፍሪካ ተጠቃሚዎች በስፋት ተደራሽ ለመሆን በማሰብ እንደሆነ የጠቀሰው አሊ ባባ በተጨማሪም በአለም አቀፍ የክሬዲት ካርዶችና #የውጭ_ምንዛሬ ላይ ያለውን ጥገኝነት ለማስቀረት እንደሆነ አስረድቷል፡፡ የአፍሪካ አገራትን ገንዘብ በግብይቱ ውስጥ ጥቅም ላይ ማዋሉ በአለም አቀፍ የክፍያ ስርአት የተነሳ ለአፍሪካዊያን ትልቅ ማነቆ የሆነውን ችግር ለመቅረፍ ማቀዱንም አስታውቋል፡፡ በዚህም አዳዲስ የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎችን እንደሚያገኝ ተስፋ ሰንቋል፡፡ ለዚህ እንዲረዳው በተጠቀሱት አገራት ከሚገኙ የዲጂታል ክፍያ አገልግሎት ሰጪዎች ጋር ጥምረት መፍጠሩን የገለፀው አሊ ባባ ከሚቀጥለው ሳምንት ማለትም #የካቲት_17 ጀምሮ ብርን ጨምሮ የተለያዩ ገንዘቦችን በግብይት ስርአቱ ውስጥ እንደሚያካትት አስታውቋል፡፡ #ለምሳሌ፦ አሊባባ ከቴሌ ብር ጋር ለመስራት ቢስማማ ከአሊ ኤክስፕረስ ላይ ኦንላይን/Online እቃ ለመግዛት ቴሌ ብር ተጠቅሞ መክፈል ይቻላል ማለት ነው! https://t.me/learn_tech16 https://t.me/learn_tech16