LEARN TECH ||ethiopia ®
Open in Telegram
We are dedicated to provide tech tips and other tech related information. #join and #share
Show more1 495
Subscribers
No data24 hours
-107 days
-5530 days
Posts Archive
🎓 Talent Cloud Scholarship – Now Open!
Safaricom Ethiopia, Amref Health Africa, and the Vodafone Foundation are joining forces to offer a free, one-year online program to help young Ethiopians (ages 18–35) gain practical skills in tech fields like software development, data science, and AI.
✅ Learn at your own pace
✅ Monthly data support included
✅ Mentorship and job placement opportunities
📅 Application deadline 24 April 2025
📌 Click the link below, register and take the short assessment.
https://register.kefeta.et/
Spaces are limited—apply early!
#TalentCloudScholarship #DigitalSkills #SafaricomEthiopia #AmrefHealthAfrica #VodafoneFoundation
engineering ተማሪ ከሆናችሁ እነዚህን ድረገጾች ሞክሯቸው። (part 1)
ለcivil engineering፦
CivilDigital.com ከዚህ ፊልድ ጋር የተያያዙ የተለያዩ መፅሀፎች፣ PowerPoint, መረጃዎች እና ቲቶሪያሎች ታገኙበታላችሁ።
structville.com ስለ civil engineering በርካታ articles, researchs, እና ሯርካታ መረጃዎችን ትቀስሙበታላችሁ።
ለSoftware Engineering፦
stackoverflow.com የprogramming ልምዳችሁን ለማካበትና የተለያዩ bugs ለመቅረፍ ያስችላችኋል።
leetcode.com ከcoding ትምህርት በተጨማሪ ለinterview ለመዘጋጀትና ለተያያዩ Algorithms ለመለማመድ ጥሩ website ነው።
ለwater engineering፦
www.wateronline.com water ነክ የሆኑ ዜናዎች፣articles፣ ትምህርታዊ መረጃዎችን ታገኙበታላችሁ።
ለtextile engineering፦
textiletoday.com.bd ይህንን መስክ የተመለከቱ ዜናወሸችና መረጃዎችን ታገኙበታላችሁ።
+5
#የኢትዮጵያልጆች👏
ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በቻይና የሁዋዌ " ቴክፎርጉድ ግሎባል " ውድድርን #አንደኛ በመሆን አሸነፉ።
የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሁዋዌ ሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር ቴክ ፎር ጉድ ግሎባል ውድድርን አንደኛ በመሆን አሸንፈዋል።
ውድድሩ ከመጋቢት 29 እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2017 ዓ.ም የቆየ ሲሆን በቻይና ቤጂንግ እና ሼንዘን የሚገኙ የቴክኖሎጂ ማዕከሎችን ጉብኝትና የተግባር ስልጠናዎችን ካካተተው ዝግጅት ጋር የተካሄደ ነው።
በስድስት ተማሪዎች የተወከለው የኢትዮጵያ ቡድን ተማሪዎቹን ፦
➡️ ከአዲስ አበባ፣
➡️ ከሐረማያ፣
➡️ ከጅማ፣
➡️ ከወልቂጤ
➡️ ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ (AASTU) ዩኒቨርስቲዎች ነው ያሰባሰበው።
ቡድኑ በውድድሩ ከሞሮኮ፣ ደቡብ አፍሪካ፤ አርጀንቲና አየርላንድ፣ ማላዊ፣ ቬትናም፣ አረብ ኤምሬትስና ሌሎችን ጨምሮ ከዓለም ዙሪያ ከተውጣጡ 12 ልዩ ቡድኖች ጋር ተወዳድሯል።
የሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር ግሎባል አምባሳደር የሆነችው ኢትዮጵያዊቷ ተማሪ አሲያ ከሊፋም በዝግጅቱ በእንግድነት ተገኝታለች።
ተማሪዎቹ በምን ፕሮጀክት አሸነፉ ?
ተማሪዎቹ የእንስሳትን ህመሞች አስቀድሞ ለመለየት በተዘጋጀውና በአርተፊሻል አስተውሎት (AI) በጎለበተው ኤርሊ ቬት (EarlyVet) በተሰኘው ፕሮጀክታቸው ነው የተወዳደሩት። በዚህም ትኩረት ለመሳብ ችለዋል።
ይህ የፈጠራ ፕሮጀክት ከተባበሩት መንግስታት የዘላቂ ልማት ግቦች (SDGs) በተለይም ግብ 2 " ዜሮ ርሃብ " እና ግብ 15 " ህይወት በምድር " ከሚለው ጋር የተጣጣመ መሆኑና በግብርና እና በእንስሳት ጤና ላይ ያሉ ወሳኝ ተግዳሮቶችን ይፈታል ተብሎ እንደሚታመን በውድድሩ ተብራርቷል።
የሁዋዌ ኢትዮጵያ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ሚስተር ሊሚንግ ዬ ምን አሉ ?
ዳይሬክቱ ፥ በቡድኑ ስኬት የተሰማቸውን ደስታ ገልጸው " ድሉ የኢትዮጵያውያን ወጣቶች ልዩ ችሎታ እና ፈጠራ የታየበት ነው " ብለዋል።
መጪው ትውልድ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ በመጣው የቴክኖሎጂ ገጽታ ውስጥ እንዲበለጽግ በሚያስፈልገውን ድጋፍ እና እድሎች ማመቻቸቱን ለማስቀጠል ሁዋዌ ቁርጠኛ መሆኑን ገልጸዋል።
ቡድኑ ለዓለም አቀፋዊ ውድድር እድል ያገኘው በግንቦት 2016 ዓ.ም በኤሳውራ ሞሮኮ በተካሄደው የክፍለ አህጉራዊ የቴክፎርጉድ (Tech4Good) ውድድር ወቅት ከ17 የአፍሪካ ሀገራት ከተውጣጡ 28 ቡድኖች ጋር ተወዳድሮ አንደኛ በመውጣቱ ነው።
መረጃው ከሁዋዌ ኢትዮጵያ የተላከ ነው።
@tikvahethiopia
🎬 Movie Reccomendation - Interstellar (2014)
In a future where Earth is slowly becoming uninhabitable, a former pilot is drawn into a secret mission that could change the fate of humanity. As he joins a group of explorers venturing through a wormhole in search of a new home, the film balances emotional depth with scientific wonder.🚀
Interstellar dives into real science with gripping visuals and bold ideas—black holes, relativity, time travel—it’s all here.✨
Curious about how gravity can stretch time? Or what it’s like to visit a planet where minutes equal years elsewhere? This movie will leave you thinking long after the credits roll.🪐
Grab some popcorn, get cozy, and dive into the cosmos this weekend 😃🍿
@habeshaSTEM
+6
Free Programming Books on Android development, C, C#, CSS, HTML5, iOS development, Java, JavaScript, PowerShell, PHP, Python, SQL Sever and more.
Download
Microsoft ቪዲዮ ጌም መስራት የሚችል AI አስተዋወቀ።
Muse AI የተባለው ይህ AI model ታዋቂውን የማይክሮሶፍት Quake 2 ጌም በትክክል መስራት ችሏል።
ይህ AI generated game ቀላል የሆኑ ሌቭሎች ሲኖሩት run የሚሆነው browser ላይ ነው። ይህንን game ሁሉም copilot ተጠቃሚ ብርዘር ላይ መሞከር ይችላል ተብሏል።
LIST OF 40 WEBSITES TO FIND REMOTE JOBS
1. Linkedin. com
2. Indeed. com
3. Glassdoor. com
4. FlexJobs. com
5. weworkremotely. com
6. Remote. com
7. Upwork. com
8. Freelancer. com
9. Fiverr. com
10. Guru. com
11. Toptal. com
12. AngelList. com
13. Hubstafftalent. com
14. Simplyhired. com
15. Remotive. com
16. Virtualvocations. com
17. workingnomads. com
18. Hired. com
19. cloudpeeps. com
20. taskrabbit. com
21. talent. com
22. Remote OK - remoteok. io
23. DRemote - dremote. io
24. Jooble - jooble. org
25. stackoverflow. com/jobs
26. jobspresso. com
27. onlinejobs. ph
28. simplyhired. com
29. themuse. com
30. skipthedrive. com
31. zirtual. com
32. justremote. com
33. hireable. com
34. remoteworkhub. com
35. jobbatical. com
36. freelancewritinggigs. com
37. contentwritingjobs. com
38. problogger. com/jobs
39. behance. net
40. designhill. com
Copied from social media
@learn_tech16
Repost from Giveaways Place
Prizes of the draw
1 Telegram Premium subscriptions for 3 months
Completion date
+6
📱 ግራፊክ ዲዛይን መማሪያ ቻናሎች || YouTube Channels to learn Graphic Design 📱
#Graphic_Design #ግራፊክስዲዛይን #Day_02 #Youtube_channels
📱 the future 📱
For design principles እና business Portfolio building...📱 Will Paterson 📱
Logo design, እና design theory, Illustrator tutorials...📱 Mohamed achraf 📱
Logo design እና Adobe Illustrator tools...📱 Chris Do 📱
design fundamentals to client management and pricing...📱 Satory graphics 📱
Freelancing, Adobe illustrator and Design principlesOnly @Abubekr_Jemal
Part 3.....
በዚህ ምክንያት Apple music እየተሻሻለ ሲሄድ የSpotify መተግበሪያ ላይ ግን የተለያዩ ክልከላዎችን በመጣል ማሽመድመዳቸውን ቀጠሉ።
ይህ ሁሉ ሲሆን Apple music ላይ የሌለ Spotify ግን ያለው አንድ ትልቅ advantage ነበር። እሱም Apple music በApple ecosystem ላይ ብቻ የሚሰራ ሲሆን Spotify ግን ሁሉም ነገር ላይ አለ። Windows, Android, Mac, iPad, Apple watch, Smart TVs ወዘተ....
እንዲህ እንዲያ እያለ ከሄደ በኋላ በ2019 ዓ.ም Spotify አንድ ነገር ተረዳ። ይህም Apple እገዳውን የማያቆም ከሆነ በዚህ ሁኔታ መቀጠል እንደማያዛልቀው ተገነዘበ። ስለዚህ የቀረችውን አንድ የመጨረሻ ጥይት ለመተኮስ ተዘጋጀ።
March 13, 2019 ዓ.ም Spotify አፕልን በይፋ ከሰሰ። "Apple App storeን እንደመሳሪያ በመጠቀም የንግድ ተወዳዳሪዎቹን ለማጥፋት ይጠቀምበታል" በማለት ለአውሮፓ ህብረት ክሱን አቀረበ።
የአውሮፓ ህብረትም ለረጅም ጊዜ ጉዳዩን ከመረመረ በኋላ Apple ገበያውን ለመቆጣጠር ሆን ብሎ ፍትሃዊ ያልሆኑ እገዳዎችን ያወጣል በማለት ለSpotify ፈረደለት።
በፍርዱ መሰረት Apple የ1.8 billion ዶላር የገንዘብ ቅጣት ተላለፈበት። እገዳዎችንም እንዲያነሳ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጠው።
ይህ ፍርድም ለspotify ብቻ ሳይሆን ለሌሎች የሙዚቃ streaming service መተግበሪያዎች እፎይታን የሰጠና የመጫወቻ ሜዳውን እኩል እንዳደረገ ብዙዎቹ ይስማማሉ።
የDigital አለሙ የንግድ ጦርነትም በspotify መሪነት እንደቀጠለ ሲሆን እራሱን እያሻሻለ ከ600 million በላይ ተጠቃሚዎች ሲኖሩት ከነዚህ ውስጥ 230 million የሚሆኑት premium ተጠቃሚዎች ናቸው።
Spotify አገልግሎቱንም በማስፋት ከሙዚቃ በተጨማሪ Podcastና Audiobooks በማካተት እድገት እያሳየ እስካሁን ቀጥሏል።
Apple የተወሰደበትን ብልጫ ለማስመለስ ምን አይነት ካርድ እንደሚመዝ በጉጉት ይጠበቃል።
✍ ስለዚህ አስገራሚ የንግድ ጦርነት ምን አስተያየት አላችሁ? አስተያየታችሁን በኮመንት አሳውቁን።
➡️ፅሁፉን ለሌሎች share ስታደርጉ ምንጭ መጥቀሳችሁን እንዳትረሱ።
@bighabesha_softwares
Part 2...
አፕል በዚህ ብቻ አላበቃም spotifyን በተመለከተ አንድ አደገኛ ውሳኔ ወሰነ። የሙዚቃው ገበያው ላይ በፍትሃዊነት ከመጫወት ይልቅ በspotify application ላይ የ30% የapp store ታክስ ጣለ። ያ ማለት አንድ ሰው spotifyን subscribe ሲያደርግ 30% የሚሆነውን የሚወስደው Apple ሆነ።
Apple music በወር $10 የሚያስከፍል ሲሆን spotify ከApple እኩል ለማትረፍ የግድ $13 በወር ማስከፈል አለበት። በዚህም ብዙ ሰዎች ወደ Apple music ፊታቸውን ያዞራሉ ነበር እቅዱ።
Spotify ይህን እቅድ ተረዳና ለጦርነት እራሱን አዘጋጀ።
የጦርነቱ እቅድ ይሄ ነው።
ለApple የ30% ታክስ ከመክፈል አፕሊኬሽኑ ላይ የሚደረግን ግብይት (in-app purchase) ሙሉ በሙሉ አቋረጠ። (አሁን ቴሌግራም play storeና App store ላይ እንደሚያደርገው!!)
በዚህ ምክንያት 1 ሰው Spotifyን subscribe ለማድረግ ሁለት አማራጮችን አስቀመጡ። የመጀመርያው የSpotify ድረገፅን መጠቀም ሲሆን ሁለተኛው manually payment info ማስገባት ነበር። ይሄ እቅድ ሰራላቸውና spotify ከስሮ ከመዘጋት ዳነ።
ይህ የSpotify አካሄድ የAppleን አመራሮች አበሳጨ። ለዚህም ዋጋ መክፈል እንዳለባቸው ወሰኑ።
በውሳኔአቸው መሰረት የSpotify application app sore ላይ update እንዳይደረግ ከለከሉ።
የተለያዩ አዳዲስ ፊቸሮች እንዳይጨምሩና ጥቃቅን bug fix እንዳይደረጉ እንዲሁም Siri voice assistant Spotify ላይ እንዳይሰራ ሙሉ በሙሉ አገዷቸው።
በዚህ ምክንያት Apple music እየተሻሻለ ሲሄድ የSpotify መተግበሪያ ላይ ግን የተለያዩ ክልከላዎችን በመጣል ማሽመድመዳቸውን ቀጠሉ።
የመጨረሻ Part ይቀራል።
የሙዚቃ ኢንዱስትሪው የንግድ ጦርነት
(Apple music VS Spotify)
Part 1
ማርቲን ሎሬንዘንና ዳንኤል ኢኬ የተባሉ ሁለት ስዊድናውያን የቴክኖሎጂ ስራ ፈጣሪዎች በ2008 ዓ.ም Spotify የተባለ የሙዚቃ streaming service ለአለም አስተዋወቁ።
በጊዜው ስራውን ሲጀምሩ የተጠናበትና ብዙ ተጠቃሚዎችን ሊያስገኝላቸው የሚችል የmarketing strategy ተጠቀሙ። ይህም ሰርቪሱን በሁለት መንገድ ለተጠቃሚዎች ማድረስ ነበር። የመጀመርያው ዝቅተኛ ገቢ ላለውና መክፈል ለማይችለው የማህበረሰብ ክፍል የተወሰኑ ፊቸሮችን በመቀነስና መሃል ላይ ማስታዎቂያዎችን በማስገባት ሙዚቃውን በነጻ ማቅረብ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ መክፈል ለሚችሉት ያለማስታወቂያ በpremium service ሙዚቃውን ያለገደብ ማቅረብ ነበር። ይህ strategy ስለሰራላቸው በአጭር ጊዜ ውስጥ ውጤታማ መሆን ቻሉ።
ይህ በዚህ ሁኔታ ላይ እንዳለ ከአለማችን ትልቅ የቴክኖሎጂ ድርጅቶች መካከል አንዱ የሆነው Apple ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ iTunes የተባለ የሙዚቃ ማጫወቻና መግዣ software ነበረው።
ይህ ሶፍትዌር ሁለት ክፍተቶች ነበሩበት። የመጀመርያው ሶፍትዌሩ የሚሰራው በአፕል እቃዎች ላይ ብቻ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ ሙዚቃ ለማዳመጥ ግዴታ እያንዳንዱን ሙዚቃ መግዛት ብቸኛ አማራጭ ነበር።
Spotify እነዚህን ሁለት ክፍተቶች ተጠቅሞ በከፍተኛ ፍጥነት በማደግ በ2015 ዓ.ም ከ75 ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚዎችን ማግኘት ቻለ።
ይህን እድገት ያስተዋለው Apple በ2015 iTunesን rebrand በማድረግ ወደ Apple music አሳደገው። አፕል የበጀት እጥረት የለበትም፤ ከፍተኛ የሆነ የiPhone ተጠቃሚ community አለው፤ በተጨማሪም አለም ላይ አሉ ከተባሉ ሙዚቀኞች ጋር ስምምነት ላይ ደርሷል። በነዚህ ምክንያቶች የApple አመራሮች Spotifyን በአጭር ጊዜ ውስጥ ከገበያ እንደሚያስወጡት እርግጠኞች ነበሩ።
Apple በዚህ ብቻ አላበቃም spotifyን በተመለከተ አንድ አደገኛ ውሳኔ ወሰነ።
Part 2 ይቀጥል.....?
Top 10 programming languages & frameworks for beginner web developers:
1. HTML/CSS – Basics of web structure & styling
2. JavaScript – Adds interactivity
3. Python – Backend & versatility
4. PHP – Server-side scripting
5. SQL – Database management
6. Ruby on Rails – Easy backend framework
7. Node.js – JavaScript backend runtime
8. React – Popular frontend library
9. Angular – Framework for building dynamic UIs
10. Bootstrap – Simplifies responsive design
Did we miss any? 👇
@learn_tech16
@learn_tech16
