en
Feedback
LEARN TECH ||ethiopia ®

LEARN TECH ||ethiopia ®

Open in Telegram

We are dedicated to provide tech tips and other tech related information. #join and #share

Show more
1 495
Subscribers
No data24 hours
-107 days
-5530 days
Posts Archive
After 10 years, Google has revealed a refreshed logo, marking a new chapter for the tech giant. This change reflects Google’s
After 10 years, Google has revealed a refreshed logo, marking a new chapter for the tech giant. This change reflects Google’s commitment to innovation and adaptability in the fast-paced tech landscape. The new logo aims to enhance brand recognition while keeping pace with technological advancements. #Google #LogoRefresh #BrandEvolution #TechInnovation #DigitalTransformation

photo content

"ዛሬ የእናቶች ቀን እየተከበረ ይገኛል" ለሁሉም እናቶች እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ። ፈጣሪ ለእናቶቻችን ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጠልን🙏 🙏.ክብር ለፍተው ጥረው ላሳደጉን ለእናቶ
"ዛሬ የእናቶች ቀን እየተከበረ ይገኛል" ለሁሉም  እናቶች እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ። ፈጣሪ ለእናቶቻችን ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጠልን🙏 🙏.ክብር ለፍተው ጥረው ላሳደጉን ለእናቶቻችን .😍 ✅JOIN AND SHARE https://t.me/learn_tech16 https://t.me/learn_tech16

Repost from Genesis
I asked 13 Dev's & channel owners if should just dropout or Go full-time on my projects Part 2 .. The only left responses is Mr. Naty's ( @mr_naty ) .. it's because we preferred to make it on phone call .. I'll send you the response of his and other thoughts coming from the community and Non-devs on the next articles! [ Here's the rest of the responses ]

Repost from Genesis
I asked 13 Dev's & channel owners if should just dropout or Go full-time on my projects .. and the responses I got from them was really helpful and it might help you too .. I'm only going to share 6 of the responses right now and finish the rest of 'em tomorrow, and also gonna share my final thoughts on the topic. [ Here's the full responses I get from them ]

Repost from N/a
A 21-day project plan to help you build your web development skills using HTML and CSS. These projects will gradually increase in complexity, helping you gain hands-on experience. Remember, practice is key to becoming a proficient web developer. Week 1 - Basic Projects: Day 1 - Personal Website: Create a simple personal webpage with your bio and contact information. Day 2 - Recipe Book: Build a webpage that displays your favorite recipes with images. Day 3 - Portfolio Gallery: Create an image gallery for showcasing your favorite photos or artwork. Day 4 - Blog Page: Design a blog-style webpage for sharing your thoughts or articles. Day 5 - Contact Form: Add a contact form to your personal website using HTML forms. Day 6 - CSS Styling: Apply CSS styling to your projects to improve their visual appeal. Day 7 - Responsive Design: Make your projects responsive, ensuring they look good on mobile devices. Week 2 - Intermediate Projects: Day 8 - Pricing Table: Design a pricing table for a fictional product or service. Day 9 - Newsletter Signup: Create a newsletter signup form with validation using HTML and CSS. Day 10 - Testimonials: Build a webpage displaying customer testimonials with CSS card designs. Day 11 - Animated Buttons: Create animated buttons using CSS transitions or keyframes. Day 12 - Flexbox Layout: Learn and apply flexbox for better layout control. Day 13 - CSS Grid: Explore CSS grid for more advanced layout options. Day 14 - CSS Frameworks: Familiarize yourself with CSS frameworks like Bootstrap or Foundation. Week 3 - Advanced Projects: Day 15 - Landing Page: Design a landing page for a fictional product, focusing on aesthetics. Day 16 - Parallax Scrolling: Implement parallax scrolling effects on your landing page. Day 17 - Interactive Form: Create a complex form with validation, dropdowns, and radio buttons. Day 18 - Image Slider: Build an image slider using HTML and CSS only. Day 19 - CSS Animations: Create custom CSS animations to enhance user experience. Day 20 - Responsive Navigation: Design a responsive navigation menu that adapts to various screen sizes. Day 21 - Final Project: Combine your knowledge and creativity to develop a unique project of your choice. It could be a portfolio website, a simple web app, or anything that interests you. Throughout this 21-day plan, you'll gradually progress from basic to advanced projects, honing your HTML and CSS skills. Remember to consult documentation and online resources when facing challenges, and don't hesitate to ask questions or seek guidance from fellow developers.

Programmer ከሆናችሁ እነዚህን ድረገጾች የግድ ማወቅ አለባችሁ። https://code-projects.org/ የተለያዩ የተሰሩ የcoding ፕሮጀክቶችን የምታገኙበት ድረ ገፅ stackoverflow.com programming ነክ የሆኑ ጥያቄዎችን መጠየቅ እንዲሁም ከዚህ በፊት ሰዎችጰየጠየቋቸውን ጥያቄዎች ታገኙበታላችሁ። https://leetcode.com ራሳችሁን challenge እያደረጋችሁ የprogramming ክህሎታችሁን የምታዳብሩበት ድረገጽ ነው። roadmap.sh ልትማሩት ስላሰባችሁት skill roadmap ከማውጣት በተጨማሪ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በውስጡ አካቷል። codinginterview.com በgoogle ኢንጂነሮች የተበለፀገው ይህ ድረገፅ ለcoding interview ያዘጋጃችኋል። carbon.now የፃፍነውን አጭር code የሚያማምሩ የcoding ፎቶዎች ይቀይርልናል። (specialy social media ላይ content የምትሰሩ ሰዎች ይጠቅማችኋል።) https://www.showwcase.com programmer ከሆናችሁ በርካቻ የስራ እድል የምታገኙበት ድረገፅ ነው። የprogrammers LinkedIn ቢባል ማጋነን አይሆንም። በተጨማሪም MikkeGoes FreeCodeCamp Skillcrush Codecademy Hackr.io InterviewBit ©bighabesha_softwares

#ጥቆማ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA) የ2017 ዓ.ም የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ምዝገባ ተጀምሯል፡፡ አስተዳደሩ በመላ ሀገሪቱ ከአንደኛ ደረጃ እስከ ዩኒቨር
#ጥቆማ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA) የ2017 ዓ.ም የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ምዝገባ ተጀምሯል፡፡ አስተዳደሩ በመላ ሀገሪቱ ከአንደኛ ደረጃ እስከ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ የሆኑ ልዩ ታለንት ያላቸውን በመመልመል ለማሰልጠን ዝግጅት ማጠናቀቁን ግልጿል። በመሆኑም በሳይበር ደህንነት፣ በዴቨሎፕመንት፣ በኢምቤድድ ሲስተም እና በኤሮስፔስ መስኮች ልዩ ተሰጥኦ እና ፍላጎት ያላችሁ በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ለመመዝገብ 👇 https://talent.insa.gov.et የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ባለፉት ሦስት ተከታታይ ዓመታት በሳይበር ደህንነት ዘርፍ ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ታዳጊዎች በመመለመለና በማሰልጠን ወደ ተቋሙ እና ወደ ሳይበር ኢንዱስትሪው እንዲቀላቀሉ ሲያደርግ ቆይቷል። @tikvahuniversity @aastu_resources

#DV2026 🇺🇸 የአሜሪካ የዲቪ ሎተሪ (DV2026) ውጤት May 3 ይፋ ተደርጎል ። ለዲቪ (Diversity Visa) 2026 ማመልከቻ የሞሉ በ https://dvprogram.state.gov/ ብ
#DV2026  🇺🇸 የአሜሪካ የዲቪ ሎተሪ (DV2026) ውጤት May 3 ይፋ ተደርጎል ። ለዲቪ (Diversity Visa) 2026 ማመልከቻ የሞሉ በ https://dvprogram.state.gov/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን፣የአያት ስም እና የትውልድ ዘመን በማስገባት ውጤቱን መመልከት ይችላሉ። Good Luck🔥 ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | https://t.me/aastu_fresh https://t.me/aastu_fresh

Telegram_Update ቴሌግራማችሁን update አድርጉት አዳዲስ ፊቸሮች ተጨምረዋል። ⚫Group call ከዘህ በፊት ከ2 በላይ Group call ለማድረግ የግድ Group create ማድረግ ግዴታ
Telegram_Update ቴሌግራማችሁን update አድርጉት አዳዲስ ፊቸሮች ተጨምረዋል። ⚫Group call ከዘህ በፊት ከ2 በላይ Group call ለማድረግ የግድ Group create ማድረግ ግዴታ ነበር። አሁን ግን Group create ማድረግ አይጠበቅብንም። አንድ ለአንድ እያወራን ሌሎች ሰዎችን add ማድረግ እንችላለን። How to start a group call ⚫From an existing call. Just call anyone on Telegram, then tap the 'Add Person' button in the top right corner of your screen — and you're all set. ⚫From the Calls Tab. Open your Calls Tab (you may need to enable it via Settings > Recent Calls), then tap New Call and select multiple people to call. ⚫Using a link. In the Calls Tab, tap New Call, then select New Call Link. ⚫Automated Business Accounts Telegram premium ተጠቃሚዎች በTelegram business feature ላይ 3rd party chatbot በጨመር ይችላሉ። እነዚህ ቦቶች message automatically መመለስ ይችላሉ፤ profile manage ማድረግ ይችላሉ፤ gift & star manage ማድረግ ይችላሉ፤ story manage ማድረግ ይችላሉ። ከ10 በላይ automated ተግባሮችን መፈጸም ይችላሉ። ⚫Easily share የቻናል post ላይ የshare ቀስቷን ጫን አድርጎ በመያዝ ለሰዎች ወይም ለራሳችን በቀላሉ share ማድረግ እንችላለን። ⚫Frozen account contact ላይ save ላላደረጋችሁት ሰዎች በተደጋጋሚ spam message የምትልኩ ከሆነ፤ ወይም በአካውንታችሁ scam የምታደርጉ ከሆነ አካውንታችሁ freeze ሊደረግ ይችላል። freeze ከተደረገ message መላክ አትችሉም፣ groupና ቻናል ላይ መፃፍ አትችሉም። Read-only mode ስለሚሆን ማንበብና ማየት እንጂ ምንም አይነት ሌሎች ተግባሮችን መፈጸም አትችሉም። Appeal ማድረግ ግን ትችላላችሁ። በመጨረሻም Telegram ይህን ብለዋል። "We welcome security researchers to study the detailed documentation and open source code that powers the new group calls. For more than 10 years, Telegram has offered over $100,000 to anyone who could crack its encryption protocol — and no one has ever succeeded."😂😂

✅ Udemy ላይ በክፍያ የሚገኙ ኮርሶችን 100% ነፃ እና ህጋዊ በሆነ መንገድ ተምራችሁ Certified ለመሆን ይህንን Step ተከተሉ። 1. CourseVania.com ብላችሁ ትገባላችሁ። Login
✅ Udemy ላይ በክፍያ የሚገኙ ኮርሶችን 100% ነፃ እና ህጋዊ በሆነ መንገድ ተምራችሁ Certified ለመሆን ይህንን Step ተከተሉ። 1. CourseVania.com ብላችሁ ትገባላችሁ። Login ካደረጋችሁ በኋላ ፊትለፊት ከምታገኟቸው ካታጎሪዎች ውስጥ የምትፈልጉትን Topic መርጣችሁ ወይም Search አድርጋችሁ  የፈለጋችሁትን ኮርስ መማር ትችላላችሁ። 2. በዋናነት ደግሞ የራሳቸው Telegram Channel ላይ 100% ነፃ የሆኑ ኮርሶችን በየቀኑ Post ስለሚያደርጉ Join በማለት ኮርሶቹ ሲለቀቁ ገብታችሁ Apply ማድረግ ትችላላችሁ። ሙሉወን ቪድዮ እዚህ ይመልከቱ 📱 TikTok  📱  Reels Only @Abubekr_Jemal

TikTok አዳዲስ አፕዴቶችን ለቋል። ⚫ እስከ 1 ሰአት የሚረዝም Video post ማድረግ ይቻላል። ⚫ Comment መስጫው ላይ ፎቶ ማካተት ተችሏል። ⚫ TikTok built-in video edito
TikTok አዳዲስ አፕዴቶችን ለቋል። ⚫ እስከ 1 ሰአት የሚረዝም Video post ማድረግ ይቻላል። ⚫ Comment መስጫው ላይ ፎቶ ማካተት ተችሏል። ⚫ TikTok built-in video editor ላይ ብዙ ነገሮች ተካተዋል። ⚫ ማንኛውንም ፎቷችሁን ወይም ፕሮፋይላችሁ edit የምታደርጉበት የAI feature ተካቷል። ⚫ TikTok በኤርፎን እያያችሁ ኤርፎኑን ሳትነቅሉ ድምጹን በbackground ማጫወት ትችላላችሁ። ይህን ለማድረግ "የምታዩትን Video ጫን አድርጎ መያዝ ከዛ Background audio የሚለውን መምረጥ"

መቼም ስለ እንደዚህ አይነት ሊንኮች ደግሜ ማስጠንቀቅ አይጠበቅብኝም ኣ? አትጫኑ ሀክ ለማድረግ ነው።
መቼም ስለ እንደዚህ አይነት ሊንኮች ደግሜ ማስጠንቀቅ አይጠበቅብኝም ኣ? አትጫኑ ሀክ ለማድረግ ነው።

ክፍል 0፡ ሶፍትዌር ዴቨሎፐርነትን እንደ ሙያ ከመጀመራችሁ በፊት — ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች ================= ውሳኔው ከየት መጣ? - "ለምን ኮድ ማድረግ ፈለጋችሁ?" ከመጀመራችሁ በፊት እራሳችሁን ጠይቁ፡ a) የማወቅ ጉጉት ነው ወይንስ አዝማሚያ ብቻ? ፕሮዳክት መገንባት፣ ስራን በራስ ሰር መስራት፣ ቴክኖሎጂን መረዳት ወይም ጥሩ ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ? የቱ ነው ያነሳሳችሁ? ምክር፡ ለምንድነው መማር የፈለግኩት በሚለው ላይ እውነቱን ተናገሩ። ጉዞው ሲከብድ የእርስዎ ተነሳሽነት የእርስዎ ኮምፓስ ይሆናል - ደግሞም ይሆናል። በትክክለኛ ሞቲቬሽን መጀመር ትልቅ መሰረት ነውና፡፡ በቴክ ውስጥ ትክክለኛውን ሚና መምረጥ ("ገንቢ ብቻ አይደለም") የሶፍትዌር አለም ሰፊ ነው - ሁሉም ነገር የሚፈታው በኮድ ማድረግ ብቻ አይደለም። በዘርፉ ውስጥ እነዚህ የሙያ አማራጮች አሉ፡፡ A. Frontend developer: Visuals መስራት፣ የተጠቃሚ ተሞክሮ (User Experience) ማሳደግ፣ ጃቫስክሪፕት፣ HTML/CSS መማር ይበቃዋል፡፡ በካፍቴሪያ አልያም ሬስቶራንት ብታስቡት አስተናጋጅ ብላችሁ ልትወስዱት ትችላላችሁ፡፡ B. የኋላ ገንቢ (backend developer) ዳታቤዝ፣ ኤፒአይዎች፣ ሎጂክ፣ .NET፣ Node.js፣ ወዘተ እውቀትን በመማር ሊያዝ የሚችል ሚና ነው፡፡ በካፍቴሪያ አልያም ሬስቶራንት ብታስቡት የኩሽና ባለሙያ ብላችሁ ልትወስዱት ትችላላችሁ፡፡ C. Fullstack developer: ከሁለቱም የፊት እና የኋላ ገንቢ ሚናዎች የተዋቀረ ባለሙያ ማለት ነው፡፡ ኢሄ ደግሞ አብስሎ የሚያስተናግድ ሰው መሆኑ ነው፡፡ D. የሞባይል አፕ ዴቨሎፐር፡ ለአንድሮይድ፣ ለiOS መተግበሪያዎች ከኮትሊን፣ ስዊፍት፣ ፍሉተር ወዘተ የሚባሉ ቴክኖሎጂዎች የሞባይል መተግበሪያ የሚያበለፅግ ሰው ማለት ነው፡፡ E. DevOps Automation፣ ይህ ሙያ የተቋማትን ሶፍትዌር ከተሰራ በኋላ የሚጫንባቸውን ኢንቫይሮመንት እና ሪሶርስ (ሰርቨር)፤ CI/CD፣ የክላውድ መሠረተ ልማት የሚያስተዳድር ባለሙያ ነው፡፡ F. የQA መሐንዲስ ይህ የተሰራውን ሶፍትዌር እክል ፍለጋ እና በትክክል እንደሚሰራ ሙከራ፣ ማረጋገጫ፣ አውቶማቲክ ቴስት የሚያደርግ ባለሙያ ነው፡፡ Muhammed Burahaba በዚህ ጉዳይ ብዙ ይረዳችኋል፡፡ Arefat Mohammedም G. UI/UX ዲዛይነር የሶፍትዌሩ የፊት ገፅ ምን ይምሰል የሚለውን የሚተልም ፤ የሚነድፍ ባለሙያ ነው፡፡ ኬሮግራፈር በሉት፡፡ H. ፕሮዳክት/ ቢዝነስ አናሊስት የቴክኖሎጂ እና የንግድ ፍላጎቶችን ማገናኘት I. ዳታቤዝ አድሚኒስትሬተር፡ ይህ የግምጃ ቤት ሀላፊ በሉት፡፡ እቃ እንዴት ይሰደር፤ ይደርደር፤ ይፈለግ፤ ምን ይሰጥ አይሰጥ የሚወስን ፡፡ ምክር፡ በጥቂቱ ስለነዚህ ሙያዎች ያንብቡ፣ ከዛ በኋላ ለ3-6 ወራት ትኩረት ለመስጠት አንድ አቅጣጫ ይምረጡ። በኋላ ላይ ሁልጊዜ በጥልቀት ማየት ትችላላችሁ። አስፈላጊ ቅድመ ሜናትሊቲ ======================= 1) ይህ ጨዋታ (ሶፍትዌር ማበልፀግ) 70% አእምሯዊ፣ 30% ክህሎት ተኮር ነው (አዎ፣ በእውነቱ)። 2) የእድገት አስተሳሰብ ይኑራችሁ፡ ማንኛውንም ቴክኒካል ነገር በጊዜ መማር እንደምትችል እመኑ። ስትጀምሩ ብዙ የማታውቁት ቴክኒካል ጃርገን ቢኖርም እመኑኝ ከወር በኋላ ሀገር ሰላም ነው፡፡ 3) ትግስት፡ ብዙ ጎግል ታደርጋለህ። ጎበዝ ጀማሪ አስር ጊዜ ኢረር አጋጥሞት ነው የሚሰራለት ቀላሉ ኮድ፡፡ ኮድ ትሰብራለህ። እና ያ ኖርማል ነው፡፡ . 4) ሊኒየር ሙቭ የግድ ነው፡፡ ጥንካሬ፡ በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ብቻ ከ7 ሰአታት ይልቅ በየቀኑ ለ1 ሰአት ኮድ። 5) ሙያው የቡድን ስራ ነው፡፡ ከሰዎች ጋር በቀላሉ መግባባት አቅም፤ ስህተትን እንደ ጌጥ መቀበል ፤ ለማረም መጣር በአጠቃላይ አብረውት ለመስራት ተመራጭ እና ተወዳጅ ሰው መሆን ይፈልጋል፡፡ 6) የሲኒየር አማካሪ ሚና ከባድ ነውና በተቻላችሁ መጠን አንድ ሲኒየር አማካሪ ማግኘት ብትችሉ መልካም ነው፡፡ የዚህ ጥቅም በማታውቁት አባጣ ጎርባጣ መንገድ በቀን አልያም በጨለማ ለመጓዝ እንደመወሰን ነው፡፡ 7) የማወቅ ጉጉት፡- ኮድ የትም አለ፤ በተለይ ዛሬ፡፡ ብቻ ከነነብሱ አትገልብጡ - ለምን እንደሚሰራ ለመረዳት ይሞክሩ። 8) ልትጀምሩ ባሰባችሁት አለም (ሶፍትዌር ማበልጸግ) ብቸኛው ቋሚ ለውጥ ነው፡፡ በየቀኑ ማንበብ እራስን አፕዴት ማድረግ ግድ ይላል፡፡ ይህንን ኋላ ላይ የምትወዱት ነገር ቢሆንም ከኛ ኢትዮጵያውያን ስንፍና ጋር መጀመርያ ላይ ትንሽ ላይስማማ ይችላል፡፡ 9) ስለዚህ፣ የእርስዎን የመጀመሪያ መስመር ኮድ ከመጻፍዎ በፊት — አስተሳሰብዎን፣ ተነሳሽነትዎን እና ተልዕኮዎን ያረጋግጡ። ባውቅ ደስ የሚለኝ በየትኛው ሚና መጀመር አስበሃል/አስበሻል? ከዚህ ምክር በኋላ ፊልዱ ላንተ/ላንቺ የሚሆን መሆኑ ይበልጥ ገባህ ወይስ ተቃራኒው? Anwar Bilcha

30 sites to get a remote job that pays in USD anywhere in the world. 1. Upwork – A massive freelance marketplace for writers, designers, developers, marketers, and more. https://www.upwork.com 2. Fiverr – Sell microservices starting at $5. Great for creatives, voiceovers, writing, and marketing. https://www.fiverr.com 3. Toptal – Premium platform for top freelancers in tech, design, and finance. Rigorously vetted. https://www.toptal.com 4. FlexJobs – Curated, scam-free listings of remote and flexible jobs across all industries. https://www.flexjobs.com 5. We Work Remotely – High-quality remote job board for devs, marketers, writers, and customer support. https://weworkremotely.com 6. Remote OK – Remote job listings for tech, design, marketing, and customer success. https://remoteok.com 7. PeoplePerHour – Connects freelancers with clients needing hourly or project-based services. https://www.peopleperhour.com 8. Freelancer – A bidding-based freelance marketplace for developers, designers, and writers. https://www.freelancer.com 9. Guru – Offers freelance gigs for pros in programming, writing, marketing, and more. https://www.guru.com 10. Outsourcely – Remote jobs in startups for developers, writers, designers, and customer support. https://www.outsourcely.com 11. Working Nomads – Curated list of remote jobs for digital nomads in tech, marketing, and management. https://www.workingnomads.co/jobs 12. AngelList Talent (Wellfound) – Remote startup jobs for developers, marketers, and biz devs. https://wellfound.com 13. Jobspresso – Remote tech, marketing, and customer support jobs, handpicked and legit. https://jobspresso.co 14. Remotive – Weekly-updated remote job board for startups and remote-friendly companies. https://remotive.io 15. Hubstaff Talent – Free directory for remote freelancers and agencies. No fees. https://talent.hubstaff.com 16. SkipTheDrive – Clean remote job listings with a wide range: finance, HR, tech, and more. https://www.skipthedrive.com 17. EuropeRemotely – Jobs open to European remote workers, mainly tech and development roles. https://europeremotely.com 18. CloudPeeps – Platform for marketers, copywriters, and creatives to find remote gigs. https://www.cloudpeeps.com 19. SolidGigs – Curated freelance jobs + training and templates for beginners. https://solidgigs.com 20. Contra – Portfolio-based freelance marketplace for creators, designers, and marketers. No fees. https://contra.com 21. Remote.co – Job board specifically for remote jobs in writing, marketing, customer service, etc. https://remote.co 22. Working Not Working – Creative freelancers in design, writing, animation, and branding. https://workingnotworking.com 23. DesignCrowd – Crowdsourcing platform where designers compete for branding and logo gigs. https://www.designcrowd.com 24. Designhill – Graphic design contests and gigs for logos, t-shirts, and brand assets. https://www.designhill.com 25. Crowded – Aggregates job listings from many freelance platforms in one dashboard. https://www.crowded.com 26. Truelancer – Freelance marketplace popular in Asia and Africa for writing, tech, and admin jobs. https://www.truelancer.com 27. Kolabtree – Freelance platform for researchers, PhDs, and science writers. https://www.kolabtree.com 28. Behance Job Board – Creative job board for designers, animators, and artists. https://www.behance.net/joblist 29. Working Solutions – Remote call center and customer support jobs from home. https://workingsolutions.com 30. Revolancer – A newer platform for freelancers to exchange services or earn gigs. https://revolancer.com wishing you goodluck and you keep doing your best for a better life, always remember that you need the right skills to get work.

ከቴክኖሎጂ ጋር የምትቀራረቡ ከሆናችሁ እነዚህን website ሞክሯቸው። https://nanoreview.net/ ስለተለያዩ ላፕቶፕ እና ስልኮች መረጃዎችን የምታገኙበት webiste ነው። በተጨማሪም ከላይ የሚገኘውን phones የሚለውን ፅሁፍ በመንካት ሁለት ስልኮችን ማወዳደር ትችላላችሁ። Dev.to በሚልዮን የሚቆጠሩ ዴቨሎፐሮች የሚገኙበት ፕላትፎርም ሲሆን ከሌሎች ፕላትፎርሞች አንፃር እዚህ ላይ ብዙ የቴክ ዕውቀት መቅሰም ትችላላችሁ። w3schools.com የተለያዩ programming languages በቀላሉ እዚህ website ላይ መማር ትችላላችሁ። Hackthebox.com ራሳችሁን challenge በማድረግ cyber security የምትማሩበት ፕላትፎርም ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ይህንን website ethical hacker , penetration tester የሆኑ ግለሰቦች ልምዳቸውን ለማጎልበት ይጠቀሙታል። Eevblog.com ስለ electronics, hardware ጠቃሚ መረጃዎችን የምታገኙበትን website ነው። electrical engineering ተማሪ ከሆናችሁ ይጠቅማችኋል። @learn_tech16

በ2025 ከታች ያሉትን ኮርሶች በነጻ ለመማር እና certificate መውሰድ የሚትፈልጉ አሁኑኑ መጀመር ትችላላችሁ ። Free Courses/ Certifications for a full-stack career in 2025: 1. Web design https://freecodecamp.org/learn/2022/responsive-web-design/ 2. JavaScript https://freecodecamp.org/learn/javascript-algorithms-and-data-structures/ https://bit.ly/3PI8JWB 3. Front-end libraries https://freecodecamp.org/learn/front-end-development-libraries/ 5. Back-end and APIs https://freecodecamp.org/learn/back-end-development-and-apis/ 6. Databases https://freecodecamp.org/learn/relational-database/ 7. Full Stack Web Development Bootcamp https://t.me/webdevcoursefree/461 Join @learn_tech16 for more free resources ENJOY LEARNING 👍👍 @learn_tech16 @learn_tech16

“ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።" — ሉቃስ 24፥5 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በ
“ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።"     — ሉቃስ 24፥5 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል።🙏 @learn_tech16

Fullstack Developer Skills & Technologies
+8
Fullstack Developer Skills & Technologies

#አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ። እንኳን ለብርሃነ ስቅለቱ በሰላም አደረሳችሁ ። መልካም በዓል ።
#አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ። እንኳን ለብርሃነ ስቅለቱ በሰላም አደረሳችሁ ። መልካም በዓል ።