LEARN TECH ||ethiopia ®
Open in Telegram
We are dedicated to provide tech tips and other tech related information. #join and #share
Show more1 495
Subscribers
No data24 hours
-107 days
-5530 days
Posts Archive
ሰላም እንዴት አደራቹ ምን አልባት hack ing ለመልካም ነገር የምትጠቀሙ ከሆነ በእነዚህ website ተማሩ ያልገባችሁን ጠይቁኝ
Hacking እና Ethical Hacking ለመማር የሚጠቅሙ ዌብሳይቶች Part 1 : 1. Cybrary - https://www.cybrary.it/ 2. Hack The Box - https://www.hackthebox.eu/ 3. OWASP - https://owasp.org/ 4. Udemy (ethical hacking courses) - https://www.udemy.com/ 5. Coursera (cybersecurity courses) - https://www.coursera.org/ 6. Pentester Academy - https://www.pentesteracademy.com/ 7. TryHackMe - https://tryhackme.com/ 8. HackerOne - https://www.hackerone.com/ 9. InfoSec Institute - https://www.infosecinstitute.com/ 10. SecurityTube - http://www.securitytube.net/ 11. SANS Institute - https://www.sans.org/ 12. The Hacker News - https://thehackernews.com/ 13. Black Hills Information Security - https://www.blackhillsinfosec.com/ 14. Codecademy (Python for cybersecurity) - https://www.codecademy.com/ 15. Github (open source security tools) - https://github.com/ Make sure to practice ethical hacking responsibly and within legal boundaries! 🕵️♂️💻sami 🚀
💡Telegram Tip
🔻የምትጠቀሙበት ቴሌግራም አካውንት ከናተ ስልክ ውጪ ሌላ ሰው login አድርጎ ይሆን ብላችሁ የምፈሩ ከሆነ በዚህ መንገድ check አድርጉ
🔻ወደ ቴሌግራም ሴቲንግ ውስጥ ግቡ ከዛ privacy setting ውስጥ ግቡ በመቀጠል Device ወደሚለው ሴቲንግ ውስጥ በመግባት ከናንተ ስልክ ወይም login ካደረጋችሁበት devices ውጪ የማታቁት device ካለ እሱን አንድ ጊዜ በመጫን terminate አድርጉት. በዚህ መንድ ቴሌግራማችሁ እንዳይበረበር ማድረግ ትችላላችሁ
#share
@limantech1
@limantech1
እስከ 32 ዓመት ዕድሜ ድረስ የሚቆይ የጉርምስና ወቅት - ቢያንስ በኤምአርአይ ቅኝት መሠረት።
ከ4,000 በላይ የኤምአርአይ ቅኝቶችን በማጥናት፣ ሳይንቲስቶች የአዕምሮ ዕድገት ደረጃዎችን መለየት ችለዋል፦
ከ0 እስከ 9 ዓመት ዕድሜ — ልጆች፤
ከ9 እስከ 32 ዓመት ዕድሜ — ታዳጊዎች። በዚህ ጊዜ ውስጥ፣ አእምሮው በተቻለ መጠን በብቃት ለመስራት እየተዘጋጀ ነው፤
ከ32 እስከ 66 ዓመት ዕድሜ — የተረጋጉ አዋቂዎች፤
ከ66 ዓመት ዕድሜ በኋላ — አእምሮው ያረጃል፣ የነርቭ ሴሎች መበላሸት ይጀምራሉ።
የኖኅ መርከብ ተብለው የተገመቱ ቅሪቶች መገኘታቸው ተሰማ
በቱርክ የሚገኙ የሀገር ውስጥ እና አሜሪካውያን አርኪኦሎጂስቶች “የኖኅ መርከብ” ተብሎ የሚታሰበውን ነገር ቅሪቶች አግኝተዋል ። ግኝቱ የተገኘው በአራራት ተራራ አቅራቢያ መሆኑን ዘ ሚረር የተባለው ጋዜጣ ዘግቧል።
መርከቡ ከ5500 እስከ 3000 ዓ.ዓ. ባለው ጊዜ ውስጥ እንደተከሰተ በሚታመነው የ150 ቀናት የጥፋት ውሃ በኋላ በአራራት ላይ ተሰናክሎ እንደቀረ ይታመናል።
እንዲሁም መርከቡ በሰጠመበት አካባቢ በዚያው ወቅት አካባቢ ሕይወት እንደነበረ ይነገራል።
የአግራ ኢብራሂም ቸችን ዩኒቨርሲቲ ም/ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ፋሩክ ካያ “በመጀመሪያው የምርምር ውጤት መሠረት በዚህ ክልል ውስጥ የሰው ልጅ እንቅስቃሴ ከኒዮሊቲክ ዘመን ጀምሮ ማለትም በ5500 እና 3000 ዓ.ዓ. መካከል ሲካሄድ ቆይቷል” ብለዋል።
ፕሮፌሰር ካያ አክለውም: “በጥናቱ የመጀመሪያ ውጤቶች መሠረት፣ በዚህ ክልል ውስጥ የሰው ልጅ እንቅስቃሴ ከካልኮሊቲክ ዘመን ጀምሮ፣ በ5500 እና 3000 ዓ.ዓ. መካከል ሲካሄድ ቆይቷል።”
በተጨማሪም ተመራማሪዎቹ የኖኅን መርከብ ግምታዊ መጠን መወሰን ችለዋል።
መርከቡ በግምት 156 ሜትር ርዝመት፣ 26 ሜትር ስፋት እና 15 ሜትር ከፍታ እንደነበረው ይታመናል።
በሶቺም እንዲሁ አስገራሚ ግኝት በቅርቡ ተገኝቷል። በዚያም ተመራማሪዎች ልዩ የሆነ ጥንታዊ ሰፈራ አግኝተዋል። ቦታው የተገኘው በአኽትዙ ዋሻ ውስጥ ነው።
አርኪኦሎጂስቶች ዋጋ ያላቸው ቅርሶችን የሚያገኙት በሰፈራው ውስጥ በነበረው የሰው ልጅ መኖር ምክንያት ነው።
🤖 Telegram Bot Tips (Text Format)
@filetobot: Provides unlimited cloud storage.
@DropmailBot: Gives you a free temporary email address. (Recommended for non-critical use like social media).
@DrWebBot: Checks links for viruses or suspicious content.
@check_my_text_bot: Corrects spelling mistakes when writing in English. (Can be added as a channel admin).
@UTasksBot: Helps you manage your tasks and to-do lists within Telegram.
@WikipediaPDF_bot: Allows you to search Wikipedia and download articles as PDF.
@jobs_bot: A bot to find jobs in the IT sector (related to Telegram work).
@PaintAIbot: Generates images based on the text prompt you send it (Text-to-Image AI).
@CopilotOfficialBot: The official Microsoft Copilot Telegram bot.
@AcceptRequestBot: Automatically accepts join requests for your private channel.
@FontStylerBot: Styles your text with various designs and fonts.
Netflix 15.1 ቢሊዮን የገበያ ዋጋ ኪሳራ ደረሰበት።
የተለያዩ ፊልሞችንና ዶክመንተሪዎችን በOnline በማስተላለፍ የሚታወቀው ድርጅት Netflix ሰሞኑን ከፍተኛ ኪሳራ እየገጠመው ይገኛል።
ከአለማችን ባለሃብቶች መካከል በግንባር ቀደትነት የሚጠቀሰው ኤለን መስክ ተከታዮቹ ይህንን የፊልም ድርጅት መጠቀም እንዲያቆሙ በX አካውንቱ ከቀሰቀሰ ጀምሮ ብዙ ሰብስክራይበሮች ከድርጅቱ ጋር የነበራቸውን ደንበኝት አቋርጠዋል።
ኤለን መስክ ይህን ያደረገበት ምክንያት ኔትፍሊክስ ሆን ብሎ በህፃናት ፊልሞች ላይ የግብረሰዶማውያን ይዘት ያላቸው ሃሳቦች ያስተላልፋል በማለት ነው።
ሰሞኑን እየታየ ያለው Dead End: Paranormal Park የተሰኘው Animation ፊልም ዋና character ጾታውን ከሴት ወደ ወንድ ቀይሮ በቤተሰቡ ተቀባይነት ሲያጣ የሚያሳይ ሲሆን በዚ ፊልም ምክንያት ብዙዎቹ ተቆጥተው በኤለን መስክ ቀስቃሽነት የኔትፍሊክስ ሰብስክሪፕሽናቸውን አቋርጠዋል።
በGoogle Trends ላይም "Cancel Netflix" የሚለው ሃረግ በብዛት search እንደተደረገ ያሳያል።
በዚህም ምክንያት የNetflix share በ2 ቀን ብቻ በ2.3% ዝቅ ብሏል።
⚠️በዚህ አጋጣሚ የቻናላችን ቤተሰቦች ህፃናት ልጆች ወይም እህትና ወንድሞች ካሏችሁ የሚያዩትን ፊልምም ሆነ ሙዚቃ ምንነቱን በደምብ አጣሩ።
👉ሀላፊነት እንዳለባችሁ አትርሱ!!
©️@bighabesha_softwares
መልካም የመስቀል ደመራ በዓል ይሁንላችሁ !
መልካም በዓል !
#TikvahEthiopiaFamilyAA
@tikvahethiopia
አልባኒያ የመጀመሪያውን በ Ai የተሰራ ሚኒስተር ሾማለች 😊😂
የመጀመሪያዋ የ Ai-minister ያላት ሃገርም ሆናለች!
Diella የሚሰኘው ይህ የ Ai-bot minister የ public Procurement ሃላፊነትን ወስዶ የ ሙስና የፀድ ስራ እንዲሰራ ተሽሟል።
የትኛው ሚኒስተር ይቀየርላችሁ ?😊
@ImmersiveAi
+2
በትውልድ ቅብብሎሽ እውን የሆነ ድንቅ የሀገር ኩራት!
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በዛሬው ዕለ ጳጉሜን 4 ቀን 2017 ዓ/ም በይፋ ይመረቃል።
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, |
@zemen_tech_et
@zemen_tech_et
ከ16 ሀገሮች የተውጣጡ አለም አቀፍ የሮቦቶች ኦሎምፒክ ተካሄደ።
ቻይና ለ3 ቀናት የቆየ 280 ቡድኖችና ከ16 ሀገራት የተውጣጡ የሮቦት ኦሎምፒክን አዘጋጅታለች።
ሮቦቶች የትራክ፣ የሜዳና የጠረጴዛ ቴኒስ ባሉ ስፖርቶች እንዲሁም በሮቦት-ተኮር ስራዎችን ከመድኃኒት መደርደር እና የተለያዩ ቁሳቁስ መያዝ እስከ ጽዳት አገልግሎት ድረስ ተሳትፈዋል።
ብዙዎች ስታድየም ገብተው ውድድሩን ለማየት ለትኬት ከ128 እስከ 580 ዩዋን የከፍሉ ሲሆን ሮቦቶቹ በእግር ኳስ ግጥሚያዎችና በሩጫ ውድድር አጋማሽ ላይ ሲወድቁ ተስተውሏል።
በአንድ የእግር ኳስ ግጥሚያ አራት ሮቦቶች እርስ በርሳቸው ተጋጭተውና ተጠላልፈው ወድቀዋል። በ1500 ሜትሩ የሩጫ ውድድር አንዲት ሮቦት በሙሉ ፍጥነት ስትሮጥ በድንገት ወድቃ ተመልካቾችን በሳቅና በሁካታ አጅበዋታል።
ሮቦቶች በውድድሩ እየወደቁ ተደጋጋሚ የሰው እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ችግር ቢያጋጥማቸውም፣ ራሳቸውን ችለው ማስተካከል የቻሉት ደግሞ ከታዳሚዎች ጭብጨባ አግኝተዋል።
አዘጋጆቹ እንዳሉት ጨዋታዎቹ ሮቦቶችን ለማምረት ጠቃሚ መረጃዎችን የመሰብሰቢያ ዕድሎችን እንደፈጠረላቸው ተናግረዋል።
ከላይ የተያያዘውን Video በማየት ስለውድድሩ አስተያየታችው አካፍሉን።
©️@bighabesha_siftwares
Learn Coding For Free
Websites
⚫ www.geeksforgeeks.org
⚫ www.sololearn.com
⚫ www.programiz.com
⚫ http://www.inprogrammer.com
⚫ www.tutorialspoint.com
⚫ www.freecodecamp.org
⚫ www.w3schools.com
⚫ www.studytonight.com
⚫ www.javapoint.com
Application
🟢Solo Learn
🟢Programming Hub
🟢Grasshopper
🟢Mimo
Coding Practice
✔️ www.hackerrank.com
✔️ www.topcoder.com
✔️ www.codechef.com
✔️ www.coderbyte.com
✔️ leetcode.com
✔️ www.hackerearth.com
✔️ excercism.io
MCQ Practice
🟢 www.geeksforgeeks.org
🟢 www.examveda.com
🟢 www.cppbuzz.com
🟢 www.sanfoundry.com
🟢 www.indiabix.com
🟢 www.avatto.com
YouTube channels
✔️programming knowledge
✔️Derek Banas
✔️Clever programming
✔️Thenewboston
✔️Learn code.acadamy
✔️my code school
✔️Code with harry
✔️ Telusko
✔️bjenny lectures /it NFT &JRF
✔️Gate smasherd
✔️bhagwan singh vishwakarma
✔️MysirG.com/
✔️programing with mosh
✔️Free code camp .org
✔️Traversy media
ውሃችንን የሚሻማን አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ
እያንዳንዱ ከChatGpt ጋር በምናደርጋቸው ንግግሮች መተግበሪያው መልስ ለመስጠት የማንኪያን 1/15 ውሃ ወይም 0.32 ሚሊ ሊትር ውሃን ይጠቀማል።
እንደ OpenAI ዋና ስራ አስፈፃሚው ሳም ኦልትማን ከሆነ ወደ ChatGpt ብቻ በየቀኑ ከ1 ቢሊየን በላይ መልዕክቶች ይላካሉ።
ከአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ መተግበሪያዎች በምናደርጋቸው 10 የመልዕክት ልውውጦችም መተግበሪያዎቹ ምላሽ ለመስጠት እስከ 500 ሚሊ ሊትር ውሃ መተግበሪያዎቹ ይጠቀማሉ።
ጥያቄዎችን ስንጠይቅ መተግበሪያዎቹ ምላሽ ለመስጠት ሲያስቡ በመረጃ ማዕከላት የሚኖርን ሙቀት ለማቀዝቀዝ ውሃን ይጠቀማሉ።
ከዚህ በተጨማሪ የመረጃ ማዕከላቱ ለመስራት የኤሌክትሪክ ኃይል ሲፈልጉ በ2030 አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ላይ የሚሰሩ ማዕከላት የሚያስፈልጋቸው ኃይል 300 ቴራዋት ሰዓት ይሆናል ተብሎ ይገመታል፤ ይህም የዩናይትድ ኪንግደም አመታዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ነው።
ትናንሽ የመረጃ ማዕከላት ብቻ በቀን 1000 አባወራዎች ሊጠቀሙ የሚችሉትን ያህል ውሃ እንደሚጠቀሙ ይገመታል።
አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ከሚሰጠን ጥቅም በተጨማሪ ለተለያዩ አገልግሎት ሊውል የሚችልን ውሃ እየተጋራን ይገኛል።
አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ለምን እና እንዴት ይህን ያህል ውሃ እንደሚጠቀም ከነዚህ ቪዲዮዎች ይመልከቱ።
ቢቢሲ- How AI uses our drinking water
አልጄዚራ- Could thirsty AI worsen the water crisis?
©️ TikvahethMagazine
@zemen_tech_et
@zemen_tech_et
Graphene
🔹 ስልካቹ በደቂቃዎች ዉስጥ Fully Charged ቢሆነ ብላቹ ተመኝታቹ ታዉቃላቹ? በእዉነቱ ጊዜዉ ሩቅ አይደለም ምክንያቱም አሁን ላይ የተለያዩ የስልክ አምራቾች ፣ የመኪና ባትሪ አምራቾች የሚያመርቱዋቸዉን ባትሪዎች ከLithium ወደ Graphene ለመቀየር እያሰቡ ሲሆን ይሄ Graphene የተባለዉ material ከLitihum በተሻለ ፍጥነት ኤሌክትሪክን ማስተላለፍ የሚችል ሲሆን ይሄም የስልክ ባትሪ ቶሎ እንዲሞላ ያደርገዋል ከዚህም በተጨማሪ የGraphene ባትሪዎች Fully Charged ቆይታ ረጅም ሲሆን በተጨማሪ እንደ Lithium ባትሪዎች ቶሎ ቶሎ አይሞቁም ይሄም የባትሪዎቹን የመበላሸት እድል በጣም አነስተኛ ያደርገዋል
Source
@TIGRAYTECHCC | @TIGRAYTECHCC
ሳፋሪኮም እና ፔይፓል ኤምፔሳን ከአለም አቀፍ የክፍያ ስርዓት ጋር ለማስተሳሰር ተስማሙ።
ሳፋሪኮም ከፔይፓል ጋር በመሆን ኤምፔሳን በፔይፓል አለም አቀፍ የክፍያ ስርዓት ውስጥ ለማካተት አጋር ሲሆን በአጋርነቱ መሰረት 35 ሚሊየን የኤምፔሳ ደንበኞች ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሏል።
በአጋርነቱ መሰረትም ተጠቃሚዎች የፔይፓል አካውንታቸውን ከኤም ፔሳ ጋር በማስተሳሰር የገንዘብ ዝውውሮችን በቀላሉ ማከናወን ይችላሉ ተብሏል።
ለጊዜው አገልግሎቱ በኬንያ በሚገኙ ተጠቃሚዎች ላይ የሚጀመር ሲሆን በሂደት ኤም ፔሳ ወደሚሰራበቸው ሌሎች አካባቢዎች ይስፋፋል ተብሏል።
ሳፋሪኮም በኤምፔሳ ሱፐር አፑ ሰዎች በቀጥታ ከፔይፓል ገንዘብ ማውጣት እንዲችሉ የሚያስችል አማራጭንም አካቷል።
ሰዎች በቀጥታ የፔይፓል ገንዘባቸውን ከኤምፔሳ ማውጣታቸው በተለያየ መንገድ የሰሩትን ገንዘብ ሳይንዛዛ በቀጥታ እንዲያወጡ ያስችላል።
በተጨማሪ ተጠቃሚዎች ሁለቱን አካውንቶች በማስተሳሰር በቀላሉ የገንዘብ ዝውውሮችን መፈፀም ይችላሉ ተብሏል።
ኤም ፔሳ በአፍሪካ ቀዳሚው የሞባይል ገንዘብ መተግበሪያ እንደሆነ ሲዘገብ ከ50 ሚሊየን በላይ ደንበኞችን በማፍራት በየዕለቱ ከ1.1 ቢሊየን ዶላር በላይ የገንዘብ ዝውውሮችንም ያሳልጣል።
ፔይፓል በአለም አቀፍ ደረጃ ከ400 ሚሊየን በላይ ተጠቃሚዎች ሲኖሩት በተለይ ለኦንላይን ስራዎች ዋነኛ የክፍያ አማራጭ ሆኗል።
በኬንያ በሚገኘው ኤምፔሳ የሚጀምረው አገልግሎት ወደ ኢትዮጵያም እንደሚመጣ ሲጠበቅ በርካታ ወጣቶች በኦንላይን ስራዎች ያገኙትን ገንዘብ በቀላሉ እንዲያወጡ ያስችላል።
Source: TikvahethMagazine
🔹TikTok አሜሪካ ውስጥ የሚሰራ ተመሳሳይ አፕሊኬሽን እየሰራ እንደሆነ ታወቀ።
ቲክቶክ ለአሜሪካ ባለሃብት እንዲሸጥ ወይም ሃገሪቱ ውስጥ ሊዘጋ እንደሚችል የአሜሪካ መንግስት ካስታወቀ ቆየት ብሏል። ነገር ግን የቻይናው BytDance ኩባንያ TikTokን ለማንም አሳልፎ መስጠት እንደማይፈልግ በተደጋጋሚ አስታውቆ አስታውቋል።
ስለዚህ TikTok አሜሪካ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ከመዘጋቱ በፊት ሃገሪቱ ውስጥ ብቻ የሚሰራ US version አዲስ አፕሊኬሽን እያበለጸገ እንደሆነ ታውቋል። M2 የሚል ስያሜ የተሰጠው ይህ አፕ የአሜሪካ ተጠቃሚዎች እስከ march 2026 ድረስ አውርደው በዚህ app አማካኝነት ቲክቶክ መጠቀም ይችላሉ ተብሏል።
መስከረም ወር ላይ ይፋ ይደረጋል የተባለው ይህ አፕ አብዛኛው ሼር በአሜሪካ ባለሃብቶች እንደሚያዝና አልጎሪዝሙም በአሜሪካውያን ቁጥጥር ውስጥ እንደሚሆን ይፋ ተደርጓል።
የአልጎሪዝሙ ጉዳይ በምን አይነት ሁኔታ ቁጥጥር እንደሚደረግበት ግልፅ ባይደረግም Bytedance ዋናውን የቲክቶክ algorithm ግልፅ ያደርጋል ተብሎ አይጠበቅም። ከአሜሪካ ህግ ጋር እንዲሄድ የተወሰኑ ማሻሻያዎችን ብቻ ግልፅ ሊያደርግ እንደሚችል ይገመታል።
ቀደም ብለው የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ "የቲክቶክ ገዢ ተገኝቷል። ቲክቶክ አይዘጋም።" በማለት መናገራቸው አይዘነጋም።
©️ BIGHABESHA
@TIGRAYTECHC | @TIGRAYTECHC
16 ቢሊዮን የአፕል፣ ፌስቡክ እና ጎግል የይለፍ ቃላት Credentials(username/email and Password) ተጋልጠዋል።
አዲስ የሳይበር ደህንነት ዘገባ እንዳመለከተው፣ በአፕል፣ ፌስቡክ፣ ጎግል እና ሌሎች ታላላቅ online አገልግሎቶች ላይ ከ16 ቢሊዮን በላይ የተጠቃሚ መግቢያ መረጃዎች (የይለፍ ቃላትን ጨምሮ) መጋለጣቸው ተረጋግጧል። ፎርብስ (Forbes) በዘገበው መሰረት፣ ይህ እስከዛሬ ከተከሰቱት ትልቁ የመረጃ መጋለጦች አንዱ ነው።
ምን ማድረግ አለብን።
ሁሉንም የይለፍ ቃላቶቻችሁን ቀይሩ: በተለይ ለአፕል፣ ፌስቡክ እና ጎግል አካውንታችሁ የሚጠቀሙባቸውን Passwords ወዲያውኑ ይቀይሩ። ለሁሉም Applicationsና websites የተለያየ እና ጠንካራ የይለፍ ቃል መጠቀም ይመከራል።
1.Multi-Factor Authentication - MFA : አካውንታችሁ ላይ የMFA አማራጭን Activate አድርጉ። ይህ ተጨማሪ የደህንነት ሽፋን ይሰጣል።
2. ጥንቃቄ ያድርጉ: ከማይታወቁ ምንጮች በሚመጡ ኢሜይሎች ወይም መልዕክቶች ውስጥ ያሉ አገናኞችን ከመክፈት ይቆጠቡ። የይለፍ ቃላቶቻችሁን ለመስረቅ የሚደረጉ ሙከራዎች (phishing attacks) ሊኖሩ ይችላሉ።
3. የ google Password Managers ወይንም ሌላ password manager ይጠቀሙ: እነዚህ Applications ጠንካራ የይለፍ ቃላትን ለመፍጠር እና ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ለማስቀመጥ ይረዳሉ።
https://www.forbes.com/sites/daveywinder/2025/06/19/16-billion-apple-facebook-google-passwords-leaked---change-yours-now/
Muhammed Burahaba
