cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ጎህ የልዩ-ፍላጎት ማዕከል

ይህ ቻናል ብቁ የሆኑ የልዩ-ፍላጎት፣የስነ- ልቦና፣ እና ሌሎች ባለሙያዎች የሚገኙበት ሲሆን የተለያዩ ትምህርታዊ፣ ስነ ልቦናዊ፣ የባህሪ እና ሌሎች ድጋፎችን በሰለጠኑ ባለሙያዎች እንሰጣለን። 📲 0954842701 (ትዛዙ አበበ) በውስጥ ለማግኘት @Tizaabebe

Show more
Advertising posts
1 190Subscribers
-124 hours
+27 days
+5630 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViewsSharesViews dynamics
01
Media files
1850Loading...
02
Media files
2810Loading...
03
Media files
2870Loading...
04
ጀምረናል ገባ ገባ በሉ!!!
3070Loading...
05
Media files
4764Loading...
06
https://gofund.me/ba0271b3
4210Loading...
07
Media files
2720Loading...
08
Media files
5521Loading...
09
Media files
5602Loading...
10
Media files
40Loading...
11
የዛሬ ውይይት ይህን ይመስል ነበር!!! ወ/ሮ ስህን እንዲሁም ተሳታፊዎቻችን ለነበረን ጊዜ እናመስግናለን!!
5960Loading...
12
ጀምረናል ገባ ገባ በሉ!!!
6710Loading...
13
👉ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል https://t.me/SENhome 👉የውይይቱ  ሊንክ https://t.me/SENhome?livestream=232bf351d50b576067            ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!            👉 ቻናሉን እያጋራን🙏 https://t.me/SENhome
7285Loading...
14
Media files
1 9849Loading...
15
Media files
1 2812Loading...
16
Media files
1 4072Loading...
17
Media files
1 3032Loading...
18
Media files
6410Loading...
19
Media files
4260Loading...
20
የአካል ጉዳተኞችን ከጥገኝነት ነፃ የማድረግ ጅማሮ የ76 ዓመቱ አቶ ጌታቸው አበበ አካል ጉዳተኛ ናቸው፡፡ ከወገባቸው በታች መንቀሳቀስ አልቻሉምና ፈውስ ፍለጋ ያልሄዱበት ፀበል የለም፡፡ በሐኪም የታዘዘላቸውን ፊዚዮቴራፒም ደጋግመውታል፡፡ ይህ ሁሉ ጥረት ግን የዊልቸር ተጠቃሚ ከመሆን አላዳናቸውም፡፡ ይባስ ብሎ ሁለቱም እጆቻቸው አልዘረጋ ብሏቸው አረፈው፡፡ ራሳቸውንና ቤተሰባቸውን ማስተዳደር አለመቻላቸውና ጥገኛ ሆነው መቅረታቸው በመኪና አደጋ የደረሰባቸውን ጉዳት አባብሶታል፡፡ ልብሳቸውን ሲለብሱና ሲያወልቁ፣ ሲታጠቡ፣ ሲመገቡና ሲፀዳዱም ጭምር የቤተሰቦቻቸውን፣ አልፎ አልፎም ጎረቤቶቻቸውን ማስቸገር ይኖርባቸዋል፡፡ ይህን የመሰለ ችግር በመጠኑም ቢሆን ይቀንሳል ተብሎ የታመነበትና አካል ጉዳተኞች ከሕክምና በኋላ እንዴት ራሳቸውን እንደሚችሉና የተሻለ ኑሮ እንዲኖሩ ለማድረግ የአካል ጉዳተኞች መልሶ ማቋቋሚያ (ፊዚካል ሜዲስን ኤንድ ሪሃቢሊቴሽን) ሥልጠና በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ይህ ሥልጠና አካል ጉዳተኞች ምግብ ማብሰል እንኳን ባይችሉ ቢያንስ የበሰለውን ምግብ ያለ ማንም ዕርዳታ በራሳቸው መብላት እንዲችሉ፣ እንዲሁም ራሳቸውን በራሳቸው ማስተዳደርና ሠርተው እንዲኖሩ ለማድረግ የሚያስችል ነው፡፡ ዶ/ር ተስፋዬ በርሄ በሕክምና ኮሌጁ የውስጥ ደዌ ሕክምና የነርቭ ክፍል ኃላፊ፣ ባለሙያና የሥልጠናው አስተባባሪ ናቸው፡፡ እንደ አስተባባሪው ማብራሪያ ኮሌጁ ሥልጠናውን የጀመረው በአሜሪካን የሚቺጋን ዩኒቨርሲቲ መምህርና የኢንተርናሽናል ሪሃብሊቴሽን ፎረም ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር አንዱ ሄክ ጋር በመተባበር ነው፡፡ ፕሬዚዳንቱ ይህንኑ ሥልጠና በተመረጡ የአፍሪካ አገሮች ውስጥ ለመተግበር የሦስት ዓመት ፕሮጀክት እንደቀረፁና የቀረፁትንም ፕሮጀክት ዕውን ለማድረግ የመረጡት ከምሥራቅ አፍሪካ ኢትዮጵያን፣ ከምዕራብ አፍሪካ ደግሞ ጋናን ነው፡፡ በሁለቱም አገሮች የሚሰጠው ሥልጠና የሚያካሄደው በሁለት ዓይነት መንገድ ነው፡፡ አንደኛው የሥልጠና አካሄድ በኦንላይን ላይ ያተኮረ ሲሆን፣ ሁለተኛው መንገድ ደግሞ በየሦስት ወራት ከሚቸጋን ዩኒቨርሲቲ በጎ ፈቃደኞች እየመጡ ሥልጠናውን በመስጠት ነው፡፡ የአካል ጉዳተኞች መልሶ ማቋቋሚያ ሥልጠና በሁለቱ አገሮች ብቻ ሳይሆን፣ በአጠቃላይ በአፍሪካ ሲሰጥ በዓይነቱ የመጀመርያ ነው፡፡ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ግን በተለያዩ የአውሮፓ አገሮች ሠልጥነው የመጡ ሰባት ስፔሻሊስቶች ብቻ እንዳሉ፣ በተረፈ የማሠልጠኛ ማዕከል እንደሌለ ዶ/ር ተስፋዬ ተናግረዋል፡፡   ባደጉት አገሮች ሥልጠናው እየተሰጠ ያለው በቡድን ነው፡፡ ቡድኑን የሚመራው ባለሙያ ደግሞ በሕክምና ትምህርት የመጀመርያ ዲግሪ ያለውና በፊዚካል ሜዲሰን ኤንድ ሪሃብሊቴሽን ለአራት ዓመት ያህል ሠልጥኖ ስፔሻሊስት ፊዚዮቴራፒስት የሆነ ነው፡፡ ባደጉት አገሮች እንደሚደረገው ሁሉ በኢትዮጵያና በጋና የአራት ዓመት ሥልጠና ለመስጠት አይቻልም፡፡ ምክንያቱም ሥልጠናው በዕርዳታና በትብብር ላይ የተመሠረተ በመሆኑ ነው፡፡ ሥልጠናው የሁለት ዓመት እንዲሆን ተወስኗል፡፡ ሥልጠናውን እንዲሰጡ በተዋቀረው ቡድን ውስጥ የማኅበራዊ ሠራተኞችና ሳይኮሎጂስቶች ተካተዋል፡፡ ይህንንም ሥልጠና የሚከታተሉት በተለያዩ የሕክምና (በውስጥ ደዌ፣ በነርቭና በአጥንት) ትምህርት ስፔሻላይዝ ያደረጉና በትምህርት ዙሪያ ከፍ ያለ ግንዛቤ ያላቸው ስፔሻሊስት ሐኪሞች መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡ ዶ/ር ተስፋዬ እንደሚሉት፣ በሕክምና ኮሌጁ ለሦስት ዓመት የሚሰጠውን ተግባር ተኮር ሥልጠና ለመጀመርያ ጊዜ በመከታተል ላይ የሚገኙት የነርቭና የአጥንት ስፔሻሊስት ሐኪሞች ናቸው፡፡ አስተባባሪው ሥልጠናው ከተጀመረ ገና ስምንት ወራት እንደሆነውና በመጪው ጥር ወር ላይ የመጀመርያዎቹ ሠልጣኞች ወደ ሁለተኛው ዓመት ሥልጠና ሲሸጋገሩ በምትካቸው አዳዲስ ሠልጣኞችን እንደሚቀበሉ አስረድተዋል፡፡   በተለያዩ ባዕድ አገሮች የሚኖሩና በፊዚካል ሜዲስን ኤንድ ሪሃብሊቴሽን ስፔሻሊስት ፊዚዮ ቴራፒስት የሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከኢንተርናሽናል ሪሃቢሊቴሽን ፎረም ጋር ግንኙነት በመፍጠር እየመጡ ሥልጠናውን ቢሰጡ መልካም እንደሆነና በዚህም ጋና ከፍተኛ ተጠቃሚ እንደሆነች ዶ/ር ተስፋዬ ገልጸዋል፡፡   ‹‹እስካሁን ድረስ በአገራችን ከሪሃቢሊቴሽን ወይም ከአካል ጉዳት ጋር በተያያዘ የተለያዩ የሕክምና አገልግሎቶች አሉ፡፡ ከእነዚህም አገልግሎቶች መካከል በብዛት ያለው የፊዚዮቴራፒ አገልግሎት ነው፡፡ ይህም ማለት በመንግሥትና በግል ሕክምና ተቋማት ውስጥ በብዛት ይገኛል፡፡ ፊዚዮቴራፒ ማለት ግን ሪሃቢሊቴሽን ማለት አይደለም፡፡ አንድ የአካል ጉዳተኛ የጡንቻ መያያዝ ወይም ሕመም ሊኖረው ይችላል፡፡ እሱን የፊዚዮቴራፒ ሕክምና ሰጥቶ ከሕመሙ ወይም ሰውነቱ እንዲፍታታ ማድረግ ነው፡፡ ፊዚዮቴራፒ የሪሃቢሊቴሽን አንዱ አካል መሆኑ መታወቅ አለበት፤›› ብለዋል፡፡ ከዚህ አኳያ ሥልጠናው ከሚያተኩርባቸው ፕሮግራሞች መካከል አንዱና ዋነኛው ‹‹ኦኩፔሽናል ቴራፒ›› ይባላል፡፡ ኦኩፔሽናል ቴራፒ ማለት የአካል ጉዳት ያለበት አንድ ሰው በቀላሉ ልብሱን መልበስ፣ የቀረበለትን ምግብ መብላትና መፀዳጃ ቤት መጠቀም የሚችልበትን ዘዴ የሚማርበት መስክ ነው፡፡ ላንጉጅ ኤንድ ስፒድ ቴራፒስት ቀጣዩ የሪሃብሊቴሽን አካል እንደሆነ፣ ይህም የመናገር ችግር ላጋጠማቸው ሰዎች ከሰው ጋር መግባባት የሚችሉበትን ዘዴ ማስተማር ነው፡፡ ብዙ ጊዜ የመናገር ችግር የሚያጋጥመው በድንገት ሲሆን፣ ይህም ከአካል ጉዳት ጋር ተያይዞ በተለይ በስትሮክ ምክንያት ብዙ ጊዜ ያጋጥማል፡፡ የሰውነታቸው ክፍል ፓራላይዝድ ይሆንና አብሮ የመናገር ችግር ይገጥማቸዋል፡፡     ቀኝ የሰውነት ክፍላቸው ፕራላይዝድ የሆኑ ሰዎች ብዙ ጊዜ የመናገር ችግር ያጋጥማቸዋል፡፡ ስለዚህ እንደዚህ ዓይነት ሰዎች እንደ ከዚህ ቀደሙ ፈታ ብለው እንኳን መናገር ባይችሉ እንዴት ከሰው ጋር ተግባብተው ኑሯቸውን መቀጠል ይችላሉ? በሚሉና በሌሎችም ተዛማጅ የሆኑ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮሩ ሥልጠናዎች ያገኛሉ፡፡ ‹‹የምሠራው ኒዮሮሎጂ ሕክምና ውስጥ ነው፡፡ ይህ ዓይነቱ ሕክምና ደግሞ ከአካል ጉዳት ጋር የተያያዘ ነው፡፡ አንድ ሰው በስትሮክ ፓራላይዝድ ይሆናል፡፡ ወይም በመኪና አደጋ የአካል ጉዳት ያጋጥመዋል፡፡ ሐኪም ቤት ሲመጣ ሕይወትን ከማዳን ጋር የተያያዘ ሕክምና ይሰጠዋል፣ ይድናል፡፡ ወደ ቤት ሲሄድ ግን የአካል ጉዳቱን ይዞ ነው፡፡ በትር እንኳን እንዴት እንደሚይዝና ወደ መፀዳጃ ቤት እንዴት እንደሚሄድ የሚጠቁም የቀሰመው ሥልጠና የለም፡፡ ይኼም የሆነበት ምክንያት እስከዛሬ ድረስ ያለው ሕክምና የመልሶ ማቋቋሚያ ሥልጠናም ሆነ አገልግሎትን ባለማካተቱ ነው፤›› ብለዋል፡፡                                 ምንጭ፡ሪፖርተር https://t.me/SENhome
5261Loading...
21
Media files
5004Loading...
ጀምረናል ገባ ገባ በሉ!!!
Show all...
Show all...
በአዲስ ብርሃን አንድ ልጅ ስፖንሰር ለማድርግ ወይም አባል ለመሆን የሚያስፈልጉ የወጡ በጀቶች, organized by Sehen Bekele

Hi, my name is Sehen I am fundraising for በአዲስ ብርሃን አንድ ልጅ… Sehen Bekele needs your support for በአዲስ ብርሃን አንድ ልጅ ስፖንሰር ለማድርግ ወይም አባል ለመሆን የሚያስፈልጉ የወጡ በጀቶች