en
Feedback
📯🕯•Ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🕯📯

📯🕯•Ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🕯📯

Open in Telegram

. 🌼 በዚህ ቻናል🌼 🌺አጫጭር_አስተማሪ videoዎች🎥 🌺መንፈሳዊ_ግጥሞች✍️ 🌺መንፈሳዊ_ትምህርቶች 🌺መንፈሳዊ_መጽሐፍት📖 🌺የመድረክ_worship📡 🌺መንፈሳዊ ልብወለድ📚 🌺ድራማ 🌺መነባን 🌺መዝሙሮች 🌺TikTok_ወዘተ.... ያገኛሉ 🔰ለማስታወቂያ ስራ @Pentecost_D Second channel https://t.me/+tFh_sHVyX8E2M2M8 👇ይሄን

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 📯🕯•Ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🕯📯

Channel 📯🕯•Ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🕯📯 (@protestant_r) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 19 512 subscribers, ranking 4 038 in the Religion & Spirituality category and 1 770 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 19 512 subscribers.

According to the latest data from 09 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -1 over the last 30 days and by 20 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 4.54%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 1.07% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 886 views. Within the first day, a publication typically gains 208 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 7.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
. 🌼 በዚህ ቻናል🌼 🌺አጫጭር_አስተማሪ videoዎች🎥 🌺መንፈሳዊ_ግጥሞች✍️ 🌺መንፈሳዊ_ትምህርቶች 🌺መንፈሳዊ_መጽሐፍት📖 🌺የመድረክ_worship📡 🌺መንፈሳዊ ልብወለድ📚 🌺ድራማ 🌺መነባን 🌺መዝሙሮች 🌺TikTok_ወዘተ.... ያገኛሉ 🔰ለማስታወቂያ ስራ @Pentecost_D Second channel https://t.me/+tFh_sHVyX8E2M2M8 👇ይሄን

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 10 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

19 512
Subscribers
+2024 hours
+687 days
-130 days
Posts Archive
መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል።
— መዝሙረ ዳዊት 37:5 Amharic Bible Bot

. #Night_Talk Series 🔖አባዬ🥺 እንደ እኔ አልሆንክብኝምና... አመሰግናለው🤍
           🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
   #react ➙ ❤👍

Repost from Christian Picture
🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች። የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

አቤቱ፥ በመልካሙ ጊዜ ጸሎቴ ወደ አንተ ነው፤ አቤቱ፥ በምሕረትህ ብዛት በማዳንህም እውነት አድምጠኝ።
— መዝሙረ ዳዊት 69:13 Amharic Bible Bot

. #Night_Talk Series 🔖 አንዳንድ ጊዜ የሚያጋጥሙህ ፈተናዎች የተሸከምከው/የፀነስከው ነገር ውጤት ነው።
           🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
   #react ➙ ❤👍

እግዚአብሔር በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት፥ ቀርቦም ሳለ ጥሩት፤
— ትንቢተ ኢሳይያስ 55:6 Amharic Bible Bot

. #Night_Talk Series 🔖በጎች ከጠላት የሚድኑት በሩጫቸው ሳይሆን በእረኛቸው ነው! "መልካም እረኛችን ክርስቶስ ነው"
           🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
   #react ➙ ❤👍

📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።
— መዝሙረ ዳዊት 23:1-3 Amharic Bible Bot

. #Night_Talk Series 🔖Someone say"ለእናንተ የማስባትን ሃሳብ፣ እኔው አውቀዋለው🤍'' አይደል ያለው እግዚአብሔር>> he will bleed u with everything 'ምንአድርጌልህ ግን!?'እስከምትል ድረስ🥹🥹. እውነት ተገሱት🙏...ሁሉም ያልፋል እሺ
           🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
   #react ➙ ❤👍

እግዚአብሔር በደልን የማይቈጥርበት በመንፈሱም ሽንገላ የሌለበት ሰው ምስጉን ነው።
— መዝሙረ ዳዊት 32:2 Amharic Bible Bot

የፊተኛውን ነገር አታስተውሉ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ።
— ትንቢተ ኢሳይያስ 43:18-19 Amharic Bible Bot

. #Night_Talk Series 🔖 የተደረገልህ የእውነት ሲገባህ "ጌታ ሆይ ይህን አድርግልኝ ይህን ስጠኝ"ማለቱን ታቆምና "ጌታ ሆይ ምን አደርግ ዘንድ ትወዳለህ" ብለህ የእርሱን ፈቃድ ለማድረግ ትተጋለህ።
           🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
   #react ➙ ❤👍

የሕይወትን መንገድ አሳየኸኝ፤ ከፊትህ ጋር ደስታን አጠገብኸኝ፥ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሐ አለ።
— መዝሙረ ዳዊት 16:11 Amharic Bible Bot

Rahel_Alemayehu_@kingdom_Sound_Ministry_Worship_Night_2026_Misg.m4a14.42 MB

Repost from YADAH PICTURES
🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች። የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና።
— ወደ ሮሜ ሰዎች 5:6 Amharic Bible Bot

. #Night_Talk Series 🔖እንደ እኔ በእግዚአብሔር ፊት ብዙ ያለቀሰ፣ ብዙ ጊዜ ወድቆ...ተሰብሮ የትውነሳ የለም ➥also "እንደ እኔ በሰው ፊት ድስታው ብቻ የሚታይለት፣ የምህረቱና ቸርነቱን በዛት የቆመውስ ማን አለ እእ ተነስገን ለዘላለም🤍
           🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
#react➡❤👍

.        🎴🅖🅜🎴       📚የእለቱ ቃል☺️
የእግዚአብሔር ምሕረት ግን ከዘላለም እስከ ዘላለም በሚፈሩት ላይ፥ ጽድቁም በልጅ ልጆች ላይ ነው፤
— መዝሙረ ዳዊት 103:17
ሌሎች የእለት ቃል ከፈለጉ  ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ
      🔖ᴊᴏɪɴ 🌟 SʜᴀƦᴇ         🎴@protestant_R        🎴@protestant_R   

. #Night_Talk Series 🔖ግን የእግዚአብሔርም ምህረት ጥግ አይገርማቹም🥺...ስንበድለው፣ ስንወድቅ፣ ኃጢአት ስንሰራ ብዙዙዙዙ ነገር ስናደርገው...😣ወደሱ ስንመጣ🧎‍♂‍➡️ ከነ ጭቃችን🫯 የሚያቅፈን ጌታን ነው ያለን🫂 ➥ያቆመኝ የጌታዬ ምህረት ነው 😢
           🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓