en
Feedback
📯🕯•Ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🕯📯

📯🕯•Ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🕯📯

Open in Telegram

. 🌼 በዚህ ቻናል🌼 🌺አጫጭር_አስተማሪ videoዎች🎥 🌺መንፈሳዊ_ግጥሞች✍️ 🌺መንፈሳዊ_ትምህርቶች 🌺መንፈሳዊ_መጽሐፍት📖 🌺የመድረክ_worship📡 🌺መንፈሳዊ ልብወለድ📚 🌺ድራማ 🌺መነባን 🌺መዝሙሮች 🌺TikTok_ወዘተ.... ያገኛሉ 🔰ለማስታወቂያ ስራ @Pentecost_D Second channel https://t.me/+tFh_sHVyX8E2M2M8 👇ይሄን

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 📯🕯•Ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🕯📯

Channel 📯🕯•Ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🕯📯 (@protestant_r) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 19 516 subscribers, ranking 4 038 in the Religion & Spirituality category and 1 773 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 19 516 subscribers.

According to the latest data from 08 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -24 over the last 30 days and by 1 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 4.15%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 1.07% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 809 views. Within the first day, a publication typically gains 208 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 7.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
. 🌼 በዚህ ቻናል🌼 🌺አጫጭር_አስተማሪ videoዎች🎥 🌺መንፈሳዊ_ግጥሞች✍️ 🌺መንፈሳዊ_ትምህርቶች 🌺መንፈሳዊ_መጽሐፍት📖 🌺የመድረክ_worship📡 🌺መንፈሳዊ ልብወለድ📚 🌺ድራማ 🌺መነባን 🌺መዝሙሮች 🌺TikTok_ወዘተ.... ያገኛሉ 🔰ለማስታወቂያ ስራ @Pentecost_D Second channel https://t.me/+tFh_sHVyX8E2M2M8 👇ይሄን

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 09 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

19 516
Subscribers
+124 hours
+387 days
-2430 days
Posts Archive
አቤቱ፥ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ፤ እንደ ምሕረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ።
— መዝሙረ ዳዊት 51:1 Amharic Bible Bot

. #Night_Talk Series 🔖በጓደዬ ፀሎቴ🥺 ፣ እንባዬን ያየህ እግዚአብሔር .... just wanna say "ተመስገንልኝ" Publicy!
           🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
                 ➺ᴊᴏɪɴ◉    #react ➙ ❤👍

ፈሪ ልብ ላላቸው። እነሆ፥ አምላካችሁ በበቀል በእግዚአብሔርም ብድራት ይመጣልና፥ መጥቶም ያድናችኋልና በርቱ፥ አትፍሩ በሉአቸው።
— ትንቢተ ኢሳይያስ 35:4 Amharic Bible Bot

እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው።
— ወደ ዕብራውያን 11:1 Amharic Bible Bot

. #Night_Talk Series 🔖እውነተኛ ውስጣዊ ሰላምና ሙሉ እርካታ የሚገኘው ከእየሱስ ብቻ ነው...!
           🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
                 ➺ᴊᴏɪɴ◉    #react ➙ ❤👍

Repost from Lid_graphics
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

እግዚአብሔርም ለድሆች መጠጊያ ሆናቸው፥ እርሱም በመከራቸው ጊዜ ረዳታቸው ነው።
— መዝሙረ ዳዊት 9:9-10 Amharic Bible Bot

ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ።
— ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:13 Amharic Bible Bot

Repost from GROW_TO_GOD
🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች። የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

አንተን ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩም፤ በከንቱ የሚገበዙ ያፍራሉ።
— መዝሙረ ዳዊት 25:3 Amharic Bible Bot

. #Night_Talk Series 🔖Sometimes when I sit and ዝም ብዬ ሳስበው እንዲው የጌታ ነገር ይገርመኛል እንዴት ግሩም እርባት ነው ያለን🥹
           🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
                 ➺ᴊᴏɪɴ◉    #react ➙ ❤👍

ያንም መገለጡን በራሱ ጊዜ ብፁዕና ብቻውን የሆነ ገዥ፥ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ፥ ያሳያል።
— 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:15-16 Amharic Bible Bot

Repost from DAILY PICTURES
⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።
— 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 5:7 Amharic Bible Bot

. #Night_Talk Series 🔖ወዳጆቼ always remember እግዚአብሔር በእናንተ የአቅደውን ሀሳብ ማለንም ሊያቆም ይችላል..! ➥Nothing can stop 🛑
          🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
                 ➺ᴊᴏɪɴ◉    #react ➙ ❤👍

የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው።
— መጽሐፈ ምሳሌ 9:10 Amharic Bible Bot

Repost from YADAH PICTURES
🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች። የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የእግዚአብሔር ምሕረት ግን ከዘላለም እስከ ዘላለም በሚፈሩት ላይ፥ ጽድቁም በልጅ ልጆች ላይ ነው፤
— መዝሙረ ዳዊት 103:17 Amharic Bible Bot

. #Night_Talk Series 🔖When I was think about God🤔 'ከፈጣሪ ውጪ ማንምን የልብህ ቅርብ የለም.. ማንም ! 🗞ስለዚህ ከተጠጋቹ አይቀር ወደ እሱ ሂድ እንጂ ወደ ሰውን አትሂድ..' እሺ ውዶቼ
           🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
                 ➺ᴊᴏɪɴ◉    #react ➙ ❤👍

መልሶም። ለዘሩባቤል የተባለው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው። በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
— ትንቢተ ዘካርያስ 4:6 Amharic Bible Bot