cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

NUR ISLAMIC 🕌

Advertising posts
205
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

I won a $3.00 reward from ClipClaps, open ClipClaps to share bonus with me. #eyJpZCI6IjgxNTMxMjk5IiwidHlwZSI6MX0=# https://www.clipclaps.com/?activity_spin=81531299
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ፈገግta ሱna ነw.... 💦ዳኛ እና ተከሳሸ ……......... ዳኛ ፡- አንተ በተመሳሳይ ክሰ ለፍርድ ሰትቀርብ 15ኛ ጊዜህ ነው አይደል? ተከሳሸ :- አዎን ክቡር ፍ/ቤት ዳኛ:- ከፍተኛ ቅጣት እንዲጣልብህ ወሰኛለሁ ተከሳሸ:- ክቡር ዳኛ ለደንበኛ አሰተያየት አይደረግም ማለት ነው?... Hhhhhh
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🌹ውዷ_እህቴ የተራቆቱ ሴቶቹ በበዙበትና በረከሱበት ዘመን አንቺ "በኒቃብሽና ሂጃብ_ውድ_ሁኚ !"ሐያእ የሚያመጣው ጥሩን ነገር ብቻ ነው · · "የሴት ልጅ ሀያዕዋ ሲጨምር ዝምታዋና አይናፋርነትዋ የውበቷ መገለጫ ይሆናል። ያረቢ ሀያዕ ወፍቀን !! ⭐️ https://t.me/Nur_islamic1 ⭐️ ⭐️ https://t.me/Nur_islamic1 ⭐️
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አልሀምዱሊላህ🤲 ጌታዬ ሌላን እድል ሰጠኝ ዳግም እንድኖር። ከዱንያዊ ሞት ቀሰቀሰኝ። አልሀምዱሊላህ። ስንቱ አሸለበ በተኛበት ዱኒያን ተሰናበተ። ለኔ እድል ሰጠኝ ለወንጀሌ ተዉበትን እንዳረግ ኸይር ነገር እንድሸምት እድል ሰጠኝ። #አልሀምዱሊላህ
Show all...
ሚስቱን ጂን ይዟታል ተባለና ሊያስቀራባት የሆነ ሸይኽ ዘንድ ይዟት ሄደ፡፡ ሸይኹ ጥቂት እንደቀሩባት ጂኑ መናገር ጀመረ፡፡ “ለመውጣት ዝግጁ ነኝ ግን መስፈርት አለኝ፡፡” አላቸው፡፡ ሸይኹ ጂኑን ታገሉት “ያለ አንዳች መስፈርት በግድህ ትወጣታለህ!” አሉት፡፡ ጂኑ ግን እንቢ አለ፡፡ በመጨረሻም ሸይኹ “እሺ መስፈርትህ ምንድነው?” ብለው ጠየቁት፡፡ “ከዚህ ከወጣሁ ቀጥታ ወደባሏ እንድገባ ይፈቀድኝ፡፡” አላቸው፡፡ ቀድሞዉኑ ሲፈራ ወደ ሩቃው ቤት የሄደው ባሏ ተሸበረ፣ ተንቀጠቀጠ፡፡ ሸይኹም “በፍፁም አይሆንም፣ አይደረግም፡፡ ወደርሱ የመግባት መብት የለህም፡፡” አሉት፡፡ ግና ትንሽ ካሰላሰሉ በኋላ ቆይተው ለምን ወደባሏ መግባት እንደፈለገ ጠየቁት፡፡ ጂኑም መለሰ “እሱ የኛ ተመሳሳይ ነው አይሰግድም፡፡ ማረፊያችን መሆን አለበት” አላቸው፡፡ ሸይኹም ወደ ሰውዬው ዞረው ጠየቁት፤ “አትሰግድም እንዴ!” በማለት ጠየቁት፡፡ “ አረ እሰግዳለሁ፡፡” አላቸው እየተደናበረ፡፡ ሸይኹ ጂኑን ጋር ተደራደሩ፡፡ እንዲህ አሉት- “በል አሁን ከሷ ዉጣ፡፡ ነገርግን እሱን ግን እዚያው ቤታቸው አካባቢ ሆነህ ተከታተል፡፡ በርግጥ የማይሰግድ ከሆን እንድትገባበት ፈቅጄልሃለሁ፡፡” አሉት፡፡ ጂኑም በሀሳቡ ተስማማና ለቀቃት፡፡ ቀናት አለፉ፡፡ ሴትዮዋ ለሸይኹ ደዉላ ባደረጉት መልካም ነገር አመሰገነቻቸው፡፡ “አሁን ቀጥብሎ እየሰገደ ነው፡፡ እንዲያዉም የመስጂድ በር ከፋች ሆኗል፡፡” አለቻቸው፡፡ ሸይኹም “ ሰው አላህን ሳይፈራ ጂንን ይፈራ!” አሉና ፈገግ አሉ፡፡ እርግጥ ነው ሴትዮዋ ምንም ጂን አልነበረበትም፡፡ ባሏ አልሰግድ ብሎ ቢያስቸግራት ከሸይኹ ጋር ተመካክራ ነው ይህን ያደረገችው፡፡ ሴት ልጅ መላ አታጣም ይባል የለ፡፡ በዚህ መልኩ ባሏ እውነተኛ የአላህ ባርያ ሆኖ ኖረላት፡፡ ይሞክሩት እስቲ..... https://t.me/Nur_islamic1 https://t.me/Nur_islamic1
Show all...

3 አመት ሙሉ ፕሮፋይል ፒክቸሯ መኪና ጋቢና ውስጥ ሆና የተነሳችው ፎቶ ነው። #My_sister ኧረ ጎማ ለማስቀየር እንኳን ውረጂ
Show all...
⭕️እንንቃ♨️‼️ ውድ እህት ወንድሞቼ ☞…በዚህ ወር(ረጀብ)የሚሰሩ ወንጀሎች በሌሎች ወር ከሚሰሩ ወንጀሎች የከፋ ነውና ተጠንቀቅ‼
Show all...
ለፈገግታ Smart MOM..! ከልጇ ትምህርት ቤት ስልክ ተደውሎ ልጅሽ እያስቸገረን ነው ይሏታል.. እኔ ቤት ውስጥ ሲያስቸግረኝ ደውዬላችሁ  አውቃለሁ ወይ ?.... ብላ እርፍ ሃሃሃሃ
Show all...
«እኔ ወጣት ነኝ። ወደፊት እቶብታለሁ (ተውበት አደርጋለሁ – ወደ አላህ እመለሳለሁ) አትበል። ስንትና ስንት ወጣት ነው ሽበት ከማብቀሉ በፊት ሞት የቀደመው?» 🔹لا تقل : " أنا شاب سوف أتوب ، كم من شاب أخذه الموت قبل أن يشيب .." አል-ኢማም ኢብኑ ባዝ رحمه الله✅🌾🌸 https://t.me/Nur_islamic1
Show all...

ሂጅራ ባንክ ከገቢዎች ሚኒስቴር እና ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር የታክስ ክፍያን በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ለማሰባሰብ ጥር 15 ቀን 2015 የሶስዮሽ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍ Baankiin Hijraa Ministeera Galiiwwanii fi Dhaabbata Bulchiinsa Tikaa fi Nageenya Odeeffannoo (INSA) Wajjiin Sanada Waliigaltee Dhaqqabamummaa Tajaajila Waliinii guyyaa hardhaa Ammajii 15/2015 mallatteessee oole.
Show all...